አይኤምኤፍ ብሔራዊ ባንክ ገለልተኛ ሆኖ እንዲሠራ ከመንግሥት ባለሥልጣናት ጋር ስምምነት ላይ መደረሱን ይፋ አደረገ
የዓለም የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከመንግሥት ተፅዕኖ ውጪ ሆኖ በራሱ ለመወሰን የሚያስችለው ተቋማዊ ነፃነት መረጋገጥ እንደሚገባው፣ ከመንግሥት ባለሥልጣናት ጋር ስምምነት ላይ መደረሱን ይፋ አደረገ። ይህ የተገለጸው የአይኤምኤፍ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክርስታሊና ጆርጂዬቫ ከየካቲት 1 ቀን...
View Articleየኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደንበኞቹን ውዝፍ ዕዳ ሊያስከፍላቸው መሆኑን አስታወቀ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከደንበኞች ለወራት ሳያስከፍል የቆየውን ውዝፍ ዕዳ ከሚቀጥለው ክፍያቸው ላይ ተቀናሽ እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ በተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቁጥር 1341/2016 መሠረት ደንበኞች ከመስከረም ጀምሮ ውዝፍ የታክሱ ዕዳ እንዳለባቸው፣ የአገልግሎቱ ኮሙዩኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አቶ መላኩ ታዬ...
View Articleኢሕአፓ በኮሪደር ልማት ምክንያት ሜዳ ላይ ተጣሉ ላላቸው 455 አባወራዎች መንግሥት መልስ እንዲሰጥ ጠየቀ
ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት ሊወስደው እንደሚችል ገልጿል ‹‹ሕጋዊ ከሆኑ አንድም ሰው እንዲጎዳ ስለማንፈልግ እናስተናግዳቸዋለን›› የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እያከናወነ ባለው የኮሪደር ፕሮጀክት ምክንያት ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ይኖሩ የነበሩና ያለ ምትክና ካሳ ተፈናቀሉ ላላቸው...
View Articleየዓመቱ የአገራት የሙስና ደረጃ ሪፖርት፤ ኢትዮጵያ በስንተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች?
በዓለም ላይ በሕዝባዊ አገልግሎቶች ዘርፍ ያለውን የሙስና ሁኔታ እየተከታተለ ዓመታዊ ሪፖርት የሚያወጣው ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል በተጠናቀቀው የአውሮፓውያኑ 2024 ዓመት የአገራትን የሙስና ደረጃን ይፋ አድርጓል።ሪፖርቱ የ180 የዓለም አገራትን የሙስና ደረጃ ያወጣ ሲሆን ከፍተኛውን ነጥብ በማግኘት ሙስና በጣም...
View Articleኤቨርተን ከሊቨርፑል፡ የመርሲሳይ ደርቢ ለመጨረሻ ጊዜ በጉዲሰን ፓርክ ይደረጋል
ጉዲሰን ፓርክ ማብቂያው ደርሷል። ለዘመናት የኤቨርተን ስታድየም ሆኖ ያገለገለው ጉዲሰን ፓርክ በያዝነው የውድድር ዘመን መጨረሻ ይፈርሳል። አዲሱ ብራምሊ-ሙር ዶክ ስታድየም እየተጠናቀቀ ነው። በጉዲሰን ፓርክ የመጨረሻው የመርሲሳይድ ደርቢ ረቡዕ ምሽት ይካሄዳል። ኤቨርተን ሊቨርፑልን በጉዲሰን ፓርክ ሲያስተናግድ ለ120ኛ...
View Articleበሕክምና መቶኛ ዓመቱንና በማስተማር ሰባኛ ዓመቱን እያከበረ ያለው ጎንደር ዩንቨርስቲ ና ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 40ኛ ዙር...
ጎንደር ዩኒቨርሲቲው ዛሬ የካቲት 8 ቀን 2017 ዓ.ም ፣ 254 ወንድ እና 112 ሴት የሕክምና ተማሪዎቹን ያስመረቀው ለ40ኛ ጊዜ መሆኑንና ይኸም ዩኒቨርስቲው የተመሠረተበትን ምዕተዓመት እያከበረ ባለበት ጊዜ በመሆኑ ልዩ እንደሚያደርገው ተገልጿል። ተቋሙ ህክምና ተማሪዎች 40ኛ ዙርና 21ኛ ዙር የፋርማሲ...
View Articleህወሓት ህጋዊ የፖለቲካ ፓርቲ ፈቃዱ ታገደ
የቦርድ ትእዛዝ አክብሮ ካልተገኘ ከሶስት ወር በኋላ እንደሚሰረዝ ተገልጿል የምስረታ 50ኛ በዓሉን ለማክበር ቀናት የቀሩት ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ እንዳያደርግ ህጋዊ ፈቃዱ መታገዱን፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከሰአታት በፊት ይፋ ባደረገው መግለጫ አስታወቀ። ቦርዱ የህወሓትን...
View Articleበኦስትሪያ ሶሪያዊ ተጠርጣሪ ባደረሰው የስለት ጥቃት የ14 ዓመት ታዳጊ ሲገደል፣ 5 ሰዎች ቆሰሉ
በደቡባዊ ኦስትሪያ አንድ ተጠርጣሪ ባደረሰው የስለት ጥቃት የ14 አመት ህጻን ተገድሎ አምስት ሰዎች ቆስለዋል።ፖሊስ እንዳለው ተጠርጣሪው የ23 ዓመቱ ሶሪያዊ ጥገኝነት ጠያቂ ነው። ይህ ተጠርጣሪ ከጣሊያን እና ስሎቬንያ ጋር በሚያዋስነው ድንበር አቅራቢያ በምትገኝ ቪላች ከተማ ውስጥ በቁጥጥር ስር ውሏል።ፖሊስ ግለሰቡ...
View Articleበታላቁ ሶሀባ ሰልማን አልፋሪሲይ የተሰየመው መስጂድ ተጠናቆ ለማሕበረሰቡ ተላለፈ።
በሐጂ አሕመድሺር ኢብራሂምና በወንድማቸው መሐመድሰዓዲ ኢብራሂም የተገነባው መስጂድ ለዘንድሮው የረመዳን ኢባዳ ኢንዲደርስ በማሰብ ከተጀመረ በስድስት ወራት ውስጥ እንዲጠናቀቅ ሌት ከቀን በተደረገ በርብርብ ተሠርቶ መጠናቀቁን በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ ተገልጿል።ሰልማን አልፋሪሲይ (አላህ መልካም ስራቸውን ሁሉ...
View Articleበአማራ ክልል ኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በጨፋ ሮቢት ከተማ አስተዳደር ስብሰባ ተደረገ
በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በጨፋ ሮቢት ከተማ አስተዳደር “ከቃል እስከ ባህል” በሚል መሪ ቃል ሁለተኛውን የብልጽግና ፓርቲ ጉባኤ ውሳኔዎች እና አቅጣጫዎች ላይ ከቀበሌዎች ከተወጣጡ አባላት ጋር ውይይት አካሄደ።በውይይቱም የኦሮሞ ብ/ዞን ብ/ፓርቲ አደረጃጀት ሃላፊ ወ/ሮ ሀዋ አደም፤የጨፋ ሮቢት ከተማ አስተዳደር...
View Articleየተሰጣቸውን ኃላፊነት ወደ ጎን በማለት አብሯቸው የሚሠራ ባልደረባቸውን በማገት ከባንክ ገንዘብና ክላሸንኮቭ መሣሪያ ይዘው...
ተከሳሾቹ ወንጀሉን የፈፀሙት ሰኔ 8 ቀን 2015 ዓ/ም በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ልዩ ቦታው ቦሌ ቅዱስ ሚካኤል ከሚገኘው የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ደሞ ደዲ ቅርንጫፍ ከሌሊቱ 7፡ዐዐ ሰዓት አካባቢ ነው። ፍቅሩ እንግዳ እና ናቶሊ ደሴ የተባሉ ተከሳሾች በመመሳጠርና አስቀድመው በመዘጋጀት የማታ ጥበቃ ባልደረባቸው...
View Articleበተያዘው ወር መጨረሻ አዲስ ፖስፖርትና ቪዛ ይፋ ይደረጋል ተባለ
በውጭ አገር የሚታተመውን ፓስፖርትና አገሪቱ ለውጭ ዜጎች የምትሰጠውን ቪዛ በአዲስ ይዘትና ኅትመት በአገር ውስጥ ታትሞ በተያዘው ወር የካቲት 2017 ዓ.ም. ይፋ እንደሚደረግ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አስታወቀ።የአገልግሎት ተቋሙ ይህን የገለጸው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በዋና...
View Articleበጅማ ዞን የአንድ ባለሀብት ግድያን ተከትሎ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ያፈናቀለው ክስተት
በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን ካለፈው ሳምንት ሐሙስ ጀምሮ በተፈፀመ ጥቃት ሰዎች ሲገደሉ በሺዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎች ደግሞ መፈናቀላቸው ነዋሪዎች ተናገሩ።በዞኑ ጌራ ወረዳ ዋላ በተባለ ቀበሌ የካቲት 6/2017 ዓ.ም. አቶ ዛኪር አባ ኦሊ የተባሉ ባለሀብት መገደላቸውን ተከትሎ “ወጣቶች” የነዋሪዎችን ማንነት እየለዩ ቤቶችን...
View Articleአሜሪካ የታይዋንን ነፃ ሀገርነት በተመለከተ ያሳየችው የአቋም ለውጥ ቻይናን አስቆጣ
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ዋሺንግተን የታይዋንን ነፃነት አትደግፍም የሚለውን አንቀፅ ከድረ-ገፅ ማንሳቷ ቻይናን አስቆጥቷል። ቻይና የአሜሪካ አቋም “መገንጠል ለሚሹ እና ስለታይዋን ነፃነት ለሚያቀነቅኑ የተሳሳተ መልዕክት የሚያስተላልፍ ነው” ብላለች። ዋሺንግተን “ግድፈቷን እንድታርም” ቤይጂንግ...
View Articleሂልተን በአዳማ እና ድሬዳዋ ሁለት ሆቴሎችን ለመክፈት ከብራይተን ሆቴሎች ጋር ስምምነት ተፈራረመ
አለም አቀፍ የሆቴል ኩባንያ የሆነው ሂልተን ‘ደብል ትሪ ባይ ሂልተን አዳማ’ እና ‘ደብል ትሪ ባይ ሂልተን ድሬዳዋ’ የተሰኙ ሁለት ግዙፍ ሆቴሎችን ለመክፈት ከብራይተን ሆቴሎች እና ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማ ጋር ስምምነት መፈረሙን አስታወቀ። ስምምነቱ በሁለቱ ከተሞች ውስጥ የመጀመሪያ ዓለም አቀፍ ብራንድ ሆቴሎች...
View Articleመንግሥት ከተፋላሚ ወገኖች ጋር የተኩስ አቁም ስምምነት አድርጎ እንዲመካከር ተጠየቀ
የፌዴራል መንግሥት በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች ከሚገኙ የፋኖና የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ጋር የተኩስ አቁም ስምምነት አድርጎ፣ በአገራዊ ምክክር ኮሚሽን አማካይነት እንዲመክር፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጠየቁ፡፡ የፓርላማ አባላቱ ይህንን ጥያቄ ያቀረቡት የሦስት ዓመት የሥራ ጊዜውን ያጠናቀቀውን አገራዊ የምክክር...
View Articleህይወት ባልጠፋበት የቶሮንቶ አውሮፕላን አደጋ ለእያንዳንዱ ተሳፋሪ 30 ሺህ ዶላር ሊሰጥ ነው
በካናዳዋ መዲና ቶሮንቶ ሰኞ፣ የካቲት 10/ 2017 ዓ.ም በደረሰው የአውሮፕላን አደጋ ተሳፍረው ለነበሩ ለእያንዳንዱ መንገደኞች 30 ሺህ ዶላር ሊሰጣቸው እንደሆነ ተገለጸ። ንብረትነቱ የአሜሪካ የሆነው የዴልታ አየር መንገድ አውሮፕላን በደረሰበት አደጋ ህይወት ባይጠፋም ለተሳፋሪዎቹ ገንዘብ እንደሚሰጥ አስታውቋል።...
View Articleበአፋችን ውስጥ የሚገኝ ባክቴሪያ የወደፊት የአእምሮ ጤናችን አመላካች ሊሆን ይችላል?
በሰዎች አፍ ውስጥ የሚገኙ አንዳንድ ባክቴሪያዎች ዕድሜ እየገፋ ሲሄድ ከአእምሮ ሥራ ለውጥ ጋር ሊገናኝ እንደሚችል ተመራማሪዎች ተናግረዋል። በዩናይትድ ኪንግደም ኤክሰተር ዩኒቨርሲቲ የተሠራው ጥናት እንደሚያመለክተው አንዳንድ የባክቴሪያ ዓይነቶች ከተሻለ የማስታወስ ችሎታ እና ትኩረትን ጋር የሚዛመዱ ሲሆን፣ ሌሎች ደግሞ...
View Articleየሕወሓት 50ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል የጊዜያዊ አስተዳደሩ አመራሮች ባልተገኙበት መከበሩ ተገለጸ
ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ለሁለት የተከፈለው አመራር ‹‹በችግሮቻችን ላይ ለመደራደር›› ያስችለናል ያለውን የሥነ ምግባር ሰነድ ከተፈራረመና የነበረውን ልዩነት በንግግርና በውይይት ለመፍታት ስምምነት ላይ ደርሶ የነበረ ቢሆንም፣ ስምምነቱ አንድ ሳምንት ሳይሞላው አፍርሶ፣ የድርጅቱን 50ኛ ዓመት የምሥረታ...
View Articleየጣና በለስ ስኳር ፋብሪካን በዓመት ከመንፈቅ ውስጥ ሥራ ለማስጀመር ቦርድ ተቋቋመ
ባለፉት ሁለት ወራት ከ75 በመቶ በላይ ሠራተኞች ከሥራ የተሰናበቱበት በአማራና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች አዋሳኝ ሥፍራ ላይ የሚገኘው የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካን፣ በአንድ ዓመት ተኩል ውስጥ ሙሉ ለሙሉ መልሶ ሥራ እንዲጀምር ለማድረግ አዲስ ቦርድ ተቋቋመ። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ብሩክ...
View Article