Quantcast
Channel: Ethio Andinet ኢትዮ አንድነት
Browsing all 931 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አዲሱ ፖስፖርት ዛሬ ይፋ ተደረገ

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አዲስ ዘረጋሁት ባለው የኢ-ፓስፖርት ሲስተም በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስና በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ የሚስጥራዊ ህትመትና ቴክኖሎጂ ልምድ አለው ከተባለው የጃፓኑ ቶፓን ሴኩሪቲ ኢትዮጵያ አ.ማ አማካይነት ዘመኑ በደረሰበት የሚስጥራዊ ህትመት የታተመ አዲስ ፖስፖርት ዛሬ የካቲት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ደቡብ አፍሪካ “ሁሉን አቀፍ የሰላም ሂደት”ላይ ለመነጋገር ዜሌንስኪን ወደ አገሯ ጋበዘች

አሜሪካ ከሰላም ንግግር ያገለሏቸው የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ በፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ግብዣ ወደ ደቡብ አፍሪካ ሊያቀኑ ነው። የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ የዜሌንስኪን ይፋዊ ጉብኝት በኤክስ ገጻቸው ቢያረጋግጡም ቀኑን አልጠቀሱም። ግብዣው የመጣው አሜሪካ እና ሩሲያ ጦርነቱን በሰላም መቋጨት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከሦስት ዓመታት በላይ የቆሙ 157 አውቶቡሶች በ67 ሚሊዮን ብር ተጠግነው ሥራ መጀመራቸው ተገለጸ

በተለያዩ ምክንያቶች ከሦስት ዓመታት በላይ ከፍተኛ ብልሽት ገጥሟቸው የቆሙ 157 አውቶቡሶች በ67 ሚሊዮን ብር ወጪ ተጠግነው ወደ ሥራ እንዲገቡ መደረጉን፣ የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ የ2017 ዓ.ም. የስድስት ወራት አፈጻጸም ሪፖርት እንደሚያሳየው፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፍርድ ቤት ‹‹የሕግ መሠረት የለውም›› ባለው ግብር ማስከፈያ መመርያ ላይ ከተማ አስተዳደሩ ምላሽ ሰጠ

       ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ካሉ 800‚000 ሕንፃዎችና ቤቶች ግብር የሚከፍሉት 120‚000 ብቻ መሆናቸው ተገልጿል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ የጣሪያና ግድግዳ ግብር ለማስከፈል ተግባራዊ ያደረገው መመርያ ‹‹የሕግ መሠረት የለውም›› ብሎ ላሳለፈው ውሳኔ የአዲስ አበባ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአሁኑ ወቅት የአውሮፕላን አደጋዎች ከሌላው ጊዜ በተለየ በብዛት እየተከሰቱ ነው?

በተከታታይ ካጋጠሙ ከፍተኛ አደጋ በኋላ አንዳንድ የማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች የአየር መጓጓዣ አደጋዎች እየበዙ መምጣታቸውን ይናገራሉ። ከመከስከስ ለጥቂት የተረፉ አውሮፕላኖችን የሚያሳዩ ተንቀሳቃሽ ምሥሎች በማኅበራዊ መገናኛ ብዙኃን ላይ በስፋት በተሰራጩበት በዚህ ወቅት፣ የአሜሪካ የትራንስፖርት ሚኒስትር ሼን ዳፊ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የከሰም ስኳር ፋብሪካ ከ3,700 በላይ ሠራተኞቹን ከሥራ አሰናበተ

በአፋር ክልል ዱላሳ ወረዳ የሚገኘው ከሰም የስኳር ፋብሪካ፣ በክልሉ እየተከሰተ ባለው ለወራት የቀጠለ ተደጋጋሚ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰበት ይፋ ባደረገ በወሩ፣ ከ3,700 በላይ ሠራተኞቹን ከሥራ ማሰናበቱ ታወቀ።  በክልሉ በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ በመጣው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ምክንያት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ብሔራዊ ባንክ ለወርቅ ግዥ የሚያወጣው ከፍተኛ የብር አቅርቦት የዋጋ ንረትን ሊያባብስ ይችላል ተባለ

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ለብሔራዊ ባንክ የሚቀርበው ወርቅ ከፍ ማለቱን ተከትሎ፣ ብሔራዊ ባንክ ለወርቅ ግዥ ብቻ ወደ ኢኮኖሚው የሚያስገባው የብር ገንዘብ አቅርቦት በሌላ በኩል የዋጋ ንረትን መልሶ የማባባስ ክስተት እንደሚፈጥር ተለገጸ፡፡ ክስተቱን ለመቆጣጠር፣ ብሔራዊ ባንክ ወደ ኢኮኖሚው የገባውን የብር ገንዘብ አቅርቦት...

View Article

በዲሞክራቲክ ኮንጎ ምንነቱ ባልታወቀ በሽታ ከ50 በላይ ሰዎች መሞታቸው ተሰማ

በአማጺያን እና በመንግሥት ኃይሎች መካከል ጦርነት እየተካሄደባት ባለችው በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ውስጥ የተከሰተ ምንነቱ ያልታወቀ በሽታ ቢያንስ 53 ሰዎችን መግደሉ ተገለጸ። በአገሪቱ ሰሜን ምዕራብ ክፍል ውስጥ በተከሰተው በዚህ ገዳይ በሽታ የተያዘ ሰው የበሽታው ምልክት ከታየበት በኋላ በአንድ ቀን ውስጥ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የደቡብ ሱዳን ተቃዋሚ ጄኔራል መታሰር የሰላም ስምምነቱን የሚጥስ እንደሆነ ተገለጸ

የደቡብ ሱዳን ዋነኛ ተቃዋሚ ፓርቲ ወታደራዊ ክንፍ የጦር አዛዥ ጄነራል መታሰር ለአምስት ዓመታት የዘለቀውን የእርስ በርስ ጦርነት የቋጨውን የሰላም ስምምነት “የጣሰ ነው” ሲሉ የተቃዋሚው ቃለ አቀባይ ተናገሩ። ጄኔራል ጋብርኤል ዲዮፕ ላም እንዲሁም በተቃውሞ ላይ ያለው የሱዳን ህዝቦች ነጻ አውጪ ንቅናቄ...

View Article


ኢትዮጵያና ኤርትራ ወደ ግጭት ሊያመሩ እንደሚችሉ የቀድሞ ከፍተኛ የጦር አዛዥ ተናገሩ

የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሜጀር ጄኔራል አበበ ተክለ ሃይማኖት (ጆቤ)፣ የኢትዮጵያና የኤርትራ ግንኙነት መጀመሪያውንም ያልተቀደሰ ግንኙነት እንደነበር ጠቁመው፣ ወደ ግጭት ሊያመሩ እንደሚችሉ የሚያመላክቱ ፍንጮች እንዳሉ ተናገሩ፡፡ኢትዮጵያ የወደብ ተጠቃሚ መሆን የምትችልባቸውን ሁኔታዎች በተመለከተ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ያለመከሰስ መብታቸው የተነሳው የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት አባል ለመጀመሪያ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀረቡ

የምስሉ መግለጫ,የምክር ቤት አባሉ አቶ ዮሃንስ ተሰማ ያለ መከሰስ መብታቸው ሳይነሳ በቁጥጥር ስር ዋሉት ከአንድ ሳምንት በፊት ነበር የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ቅዳሜ ዕለት ባካሄደው አስቸኳይ ጉባኤ ያለመከሰስ መብታቸውን የተነሳው የምክር ቤት አባል አቶ ዮሃንስ ተሰማ፤ ከአንድ ሳምንት እስር በኋላ ለመጀመሪያ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የግብር ተመን በአስተያየት እንገምትላችኋለን በማለት ከ1.7 ሚሊዮን ብር በላይ የተቀበሉ

የግብር ተመን በአስተያየት እንገምትላችኋለን በማለት ከ1.7 ሚሊዮን ብር በላይ የተቀበሉ ሁለት የመርካቶ ቁጥር 1 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ተጠርጣሪ ሰራተኞችና ገንዘቡን ከንግዱ ማህበረሰብ ሲያሰባስቡ የነበሩ አምስት ተጠርጣሪ ነጋዴዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ኢትዮጵያ ለቀይ ባሕር ስትል ኤርትራን የመውረር ፍላጎት የላትም”ጠ/ሚ ዐቢይ

ኢትዮጵያ ለቀይ ባሕር ስትል ኤርትራን የመውረር ፍላጎት እንደሌላት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ተናገሩ።ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ሐሙስ መጋቢት 11 2017 ዓ.ም. ከፓርላማ አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች መልስ ሲሰጡ “ኢትዮጵያ ለቀይ ባሕር ስትል ኤርትራን የመውጋት ፍላጎት የላትም” ብለዋል። ባለፈው ዓመት ጥቅምት ወር ላይ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጌዲኦ ዞን ያለ መንጃ ፈቃድ በማሽከርከር የሁለት ሰዎች ሕይወት እንዲያልፍ እና የአካል ጉዳት እንዲደርስ ያደረጉ የወረዳ...

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጌዲኦ ዞን ያለ መንጃ ፈቃድ እያሽከረከሩ ሰርግ ላይ የነበሩ ሁለት የአንድ ቤተሰብ አባላት ላይ የሞት እና በ12 ሰዎች ላይ የአካል ጉዳት ያደረሱት የይርጋ ጨፌ ወረዳ አስተዳዳሪ በገደብ ቅጣት ( Probation) ተለቀቁ። አደጋው የደረሰው በዞኑ ይርጋጨፌ ወረዳ ሀፉርሳ ወራቤ በተባለ ቀበሌ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ለቀጣይ አንድ ዓመት እንደሚቀጥል ተናገሩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የሁለት ዓመት የቆይታ ጊዜው የተጠናቀቀው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር፤ ለሚቀጥለው አንድ ዓመት እንደሚቀጥል ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ ሐሙስ መጋቢት 11/2017 በፓርላማ ተገኝተው ለቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽ ሲሰጡ፤ ጊዜያዊ አስተዳደሩ የተሰጠው የሁለት ዓመት ጊዜ መጠናቀቁን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጠ/ሚ ዐቢይ በትራምፕ ከተሾሙት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በትራምፕ አስተዳደር ከተሾሙት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ጋር መጋቢት 18/ 2017 ዓ.ም ለመጀመሪያ ጊዜ ይፋዊ በሆነ መልኩ መወያየታቸው ተገለጸ። ማርኮ ሩቢዮ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሁለትዮሽ ግንኙነትን ማጠናከር አክሎ በጋራ ቅድሚያ በሚሰጧቸው ጉዳዮች ላይ በስልክ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጀርመን የኤርትራ መንግሥትን ለመገልበጥ አሲሯል ያለችውን የብርጌድ ንሃመዱን ቡድን “በአገር ውስጥ አሸባሪነት”ፈረጀች

የጀርመን ባለስልጣናት የኤርትራን መንግሥትን የመገልበጥ ዓላማን አንግቧል ባሉት ብርጌድ ንሃመዱ በተሰኘው እንቅስቃሴ ተሳትፎ በተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ በስድስት ግዛቶች የፖሊስ ዘመቻ መጀመራቸው ተገለጸ። በተለያዩ የውጭ አገራት ሁከትና ብጥብጥ አስነስቷል የተባለው የኤርትራ መንግሥት ተቃዋሚው ብርጌድ ንሃመዱ በጀርመን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሶማሊያ ጠፍታለች የተባለችው የ8 ዓመት ሕፃን ተድራ መገኘቷ ቁጣ ቀሰቀሰ

በሶማሊያ አንዲት የ8 ዓመት ሕፃን መጥፋቷ ከተነገረ ከስድስት ወራት በኋላ አግብቻታለሁ የሚሉ ግለሰብ ቤት መገኘቷ ቁጣ ቀስቅሷል። በራስ ገዟ ፑንትላንድ የሚገኙት ቤተሰቦቿ ሕፃኗ ጠፍታለች ሲሉ ያሳወቁት ባለፈው መስከረም ነበር። ከወራት በኋላ ሊታወቅ እንደቻለው አባቷ አግብቻታለሁ ለሚሉት ሼኽ ማሕሙድ ለተባሉ ግለሰብ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አስፈላጊ እየሆነ ስለመጣው ፋይዳ መታወቂያ ሊያውቋቸው የሚገቡ 8 ጉዳዮች

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መጋቢት 21/2015 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ዲጂታል መታወቂያ ረቂቅ አዋጅን አጽድቆ ኢትዮጵያ ዲጂታል መታወቂያን ከሚጠቀሙ አገራት መካከል እንድትካተት በር ከፍቷል። ፋይዳ የሚል ስያሜ የተሰጠው ይህ ዲጂታል መታወቂያ ‘አንድን ሰው’ በልዩ ሁኔታ መለየት የሚያስችል ነው ተብሎለታል። መታወቂያው...

View Article

አሜሪካ ሰዎች በማይኖሩበት የፔንግዊኖች ደሴት ላይ ታሪፍ የጣለችው ለምን ይሆን?

በቅርቡ በመላው የዓለም ሀገራት ላይ ታሪፍ የጣሉት የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ አንድ አስደናቂ ውሳኔ አሳልፈዋል። አሜሪካ ታሪፍ ከጣለችባቸው ሥፍራዎች መካከል ኸርድ ኤንድ ማክዶናልድ ደሴቶች ይገኙበታል። እኒህ ደሴቶች ሰዎች አይኖሩባቸውም። ፔንግዊን እና ሲል የተባሉ የባሕር እንስሳት መገኛ ናቸው። የዩናይትድ...

View Article
Browsing all 931 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>