መንግሥት የኮሪደር ልማትን ለጊዜው እንዲገታና ሰዎችን በግዳጅ እንዳያፈናቅል አምነስቲ አሳሰበ
የኢትዮጵያ መንግሥት ቢያንስ በ58 ከተሞች እየተከናወነ ያለውን የኮሪደር ልማት በአፋጣኝ አቁሞ በሰብአዊ መብት ላይ የሚያደርሰው ጫና መገምገም እንዳለበት አምነስቲ ኢንተርናሽናል አሳሰበ። ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች አምነስቲ በኢትዮጵያ የተለያዩ ከተሞች በኮሪደር ልማት ሳቢያ በግዳጅ ከቤታቸው የተፈናቀሉ ሰዎች...
View Articleበእርግጠኝነት በትግራይ ፖለቲካ ውስጥ መሳተፍ እቀጥላለሁ”–ጌታቸው ረዳ
በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር እና በዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል በሚመራው የህወሓት ክንፍ መካከል ያለው መጠዛጠዝ በነባሮቹ የፓርቲው አመራሮች የበላይነት የተቋጨ ይመስላል። ከሁለት ዓመት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንትነት ቆይታ በኋላ ማክሰኞ መጋቢት 30/2017 ዓ.ም. አቶ ጌታቸው ረዳ ሥልጣኑን...
View Articleበጀርመን አንድ ዶክተር 15 ታካሚዎቹን በመግደል ተጠርጥሮ በቁጥጥር ስር ዋለ
ጀርመን ውስጥ አንድ የጽኑ ህሙማን ዶክተር የተለያዩ መድኃኒቶችን በመጠቀም 15 ታካሚዎቹን በመግደል ወንጀል ተከሰሰ። የበርሊን ዐቃቤ ሕግ የ40 ዓመቱ የሕክምና ባለሙያ ወንጀሉን ለመደበቅ ሲል የአንዳንድ ተጎጂዎችን ቤት አቃጥሏል ሲል በክሱ ላይ አመልክቷል። ከአውሮፓውያኑ መስከረም 2021 እስከ ሐምሌ 2024 ባለው...
View Articleአሜሪካ በኤርትራ የሚገኘውን ኤምባሲዋን ልትዘጋ ነው
አሜሪካ በኤርትራ የሚገኘው ኤምባሲዋን ጨምራ ወደ ሰላሳ የሚጠጉ በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ዲፕሎማቲክ ጽሕፈት ቤቶቿን ልትዘጋ መሆኑን ሮይተርስ የአገሪቱን የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ሰነድን ጠቅሶ ዘገበ። የትራምፕ አስተዳደር አብዛኞቹ በአፍሪካ እና በአውሮፓ የሚገኙ ቢያንስ 27 የአሜሪካ ኤምባሲዎች እና ቆንስላዎችን የሚዘጋ...
View Articleአልሸባብ የሶማሊያን ቁልፍ ከተማን መቆጣጣሩን ተከትሎ የአሜሪካ እና ሶማሊያ ጦር የአየር ድብደባ ፈፀሙ
የሶማሊያው እስላማዊ ታጣቂ ቡድን አልሻባብ ቁልፍ አካባቢዎችን ለመቆጣጣር የሚያደርጉትን ጥረት ተከትሎ በተደረገ ውግያ አሜሪካ እና ሶማሊያ በታጣቂ ቡድኑ ላይ የአየር ድብደባ መፈፀማቸወን የሶማሊያ መንግሥት ገለፀ። ከዋና ከተማይቱ ሞቃዲሾ በስተሰሜን በምትገኘው አዳነን ያባል ላይ “በሚገባ የተቀናጀ” የአየር ጥቃት...
View Articleአልሸባብ የሶማሊያን ቁልፍ ከተማን መቆጣጣሩን ተከትሎ የአሜሪካ እና ሶማሊያ ጦር የአየር ድብደባ ፈፀሙ
የሶማሊያው እስላማዊ ታጣቂ ቡድን አልሻባብ ቁልፍ አካባቢዎችን ለመቆጣጣር የሚያደርጉትን ጥረት ተከትሎ በተደረገ ውግያ አሜሪካ እና ሶማሊያ በታጣቂ ቡድኑ ላይ የአየር ድብደባ መፈፀማቸወን የሶማሊያ መንግሥት ገለፀ። ከዋና ከተማይቱ ሞቃዲሾ በስተሰሜን በምትገኘው አዳነን ያባል ላይ “በሚገባ የተቀናጀ” የአየር ጥቃት...
View Articleየሐበሻ ዶሮ እና የፈረንጅ ዶሮ ልዩነታቸው ምንድን ነው?
በዓውደ ዓመት ገበያ በተለምዶ ‘የሐበሻ’ እና ‘የፈረንጅ’ የሚባሉ ዶሮዎች፣ እንቁላል እና ሌሎችም የምግብ ዓይነቶች እንዲሁም ግብዓቶች በተለያየ ዋጋ ይቀርባሉ። ሽንኩርት፣ እህል እና ሌሎችም የምግብ ሸቀጦች ‘የሐበሻ’ እና ‘የፈረንጅ’ በሚል ተለይተው ለገበያ ይቀርባሉ። ሸማቾች እንደየምርጫቸው ከሁለት አንዱን ሲሸምቱ፣...
View Articleየካቶሊክ ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ፍራንሲስ አረፉ
ለረጅም ጊዜ በከባድ የጤና ችግር በሕክምና ላይ የቆዩት የ88 ዓመቱ አዛውንት የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ፓፕ ፍራንሲስ ማረፋቸውን ቫቲካን አስታወቀች። ወደ ጵጵስናው መንበር ከመምጣታቸው በፊት ካርዲናል ጆርጅ ማሪዮ ቤርጎሊዮ በመባል ይታወቁ የነበሩት ጳጳሱ፤ ቀዳሚያቸው ፖፕ ቤኔዲክት 16ኛ መንበራቸውን...
View Articleግብፅ እና ጂቡቲ የቀይ ባሕር አስተዳደር የተጎራባች ሀገራት “ብቸኛ ኃላፊነት”እንደሆነ መስማማታቸው ተገለጸ
ግብፅ እና ጂቡቲ፤የቀይ ባሕር እና የኤደን ባሕረ ሰላጤ “የአስተዳደር እና የፀጥታ” ጉዳይ የውሃ አካላቱን የሚጎራበቱ ሀገራት “ብቸኛ ኃላፊነት” እንደሆነ መስማማታቸውን የግብፁ ፕሬዝዳንት አብደል ፈታህ አል ሲሲ ተናገሩ። ትናንት ረቡዕ ሚያዝያ 15/2017 ዓ.ም. ለይፋዊ የአንድ ቀን ጉብኝት ወደ ጂቡቲ ተጉዘው...
View Articleአንድ የሩሲያ ከፍተኛ የጦር ጄነራል ሞስኮ ውስጥ መኪና ላይ በተጠመደ ቦምብ ተገደሉ
ከሩሲያ ከፍተኛ ጄነራሎች አንዱ የሆኑት ያሮስላቭ ሞስካሊክ ሞስኮ ውስጥ መኪና ላይ በተጠመደ ቦምብ ጥቃት መገደላቸው የሩሲያ መንግሥት አረጋገጠ። ከፍተኛ የጦር መኮንኑ ሩሲያ ውስጥ በዩክሬናውያን ዒላማ ከተደረጉ ከፍተኛ የክሬምሊን አመራሮች አንዱ ናቸው። በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ የሩሲያ ጄነራል መኪና ላይ በተጠመደ...
View Articleየሪፖርተር ጋዜጠኛ በ10 ሺህ ብር ዋስትና ከእስር እንዲለቀቅ ፍርድ ቤት ወሰነ
ረዕቡ ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ በቁጥጥር ስር የዋለው የሪፖርተር ጋዜጠኛ አበበ ፍቅር፤ በአስር ሺህ ብር የገንዘብ ዋስትና እንዲለቀቀ ፍርድ ቤት ወሰነ። መርማሪ ፖሊስ፤ ጋዜጠኛው “ሁከት እና ረብሻ ለመፍጠር ሲንቀሳቀስ” እንደተያዘ ለፍርድ ቤት መናገሩን ምንጮች ለቢቢሲ ተናግረዋል። በሳምንት ሦስት ጊዜ በአማርኛ...
View Article