Quantcast
Channel: Ethio Andinet ኢትዮ አንድነት
Browsing latest articles
Browse All 976 View Live

ከአፍሪካ አገራት ኤርትራ እና ካሜሮን ብቻ ለምን ለፍልስጤም የአገርነት እውቅና አልሰጡም?

በቅርቡ ዩናይትድ ኪንግደም፣ ካናዳ እና አውስትራሊያ ለፍልስጤም የአገርነት እውቅና ከሰጡ በኋላ ሌሎች በርካታ አገራት ይከተላሉ ተብሎ ይጠበቃል። የአፍሪካ አገራት የፍልስጤም አገርነትን እንዴት ይመለከቱታል? እአአ በ1980ዎቹ በርካታ የአፍሪካ አገራት የፍልስጤሙ መሪ ያሲር አረፋት በአልጀርስ ነጻነታቸውን ካወጁ በኋላ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኡስማን ደምበሌ እና አይታና ቦንማቲ የባለንደኦር አሸናፊ ሆኑ

የፓሪስ ሳንት ዠርማኑ ኡስማን ደምበሌ ለመጀመሪያ ጊዜ የባለንደኦር አሸኛፊ ሆኗል። ሶስት ዋንጫዎች ያነሳው ክለቡ ደግሞ የተለያዩ ሽልማቶች አግኝቷል። የ28 ዓመቱ ፈረንሳዊ አጥቂ ባለፈው የውድድር ዘመን በ53 ጨዋታዎች 35 ጎሎች ሲያስቆጥር 14 ኳሶች አመቻችቶ አቀብሏል። ደምበሌ ከፒኤስጂ ጋር የአውሮፓ ቻምፒዮንስ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኤችአይቪን የሚከላከል መድኃኒት በአነስተኛ ዋጋ ሊቀርብ ነው

የምስሉ መግለጫ,ሌናካፓቪር የተባለው መድኃኒት በመርፌ የሚሰጥ ነው። አዲስ ኤችአይቪን የሚከላከል መድኃኒት በአነስተኛ ዋጋ ተደራሽ ሊደረግ ነው። በሁለት ዓመታት ጊዜ ውስጥ ከ100 በላይ አነስተኛ ገቢ ባላቸው አገራት መድኃኒቱ እንደሚቀርብ ተገልጿል። በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች መድኃኒቱን እንዲያገኙ ዕድል የሚሰጥ...

View Article

የኢትዮጵያ ወታደራዊ ማዕረጎች ቅደም ተከተል ምን ይመስላል? ማዕረጎቹ እንዴት ይሰጣሉ?

ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዐቢይ አሕመድ ቅዳሜ መስከረም 10/2018 ዓ.ም ለ66 የአገሪቱ መከላከያ ሠራዊት መኮንኖች ከፍተኛ ወታደራዊ ማዕረግ እንዲሰጥ አድርገዋል። በዚህም ለአራት ሌ/ጄነራሎች የሙሉ ጄነራልነት ማዕረግ የተሰጣቸው ሲሆን፣ እነዙም ሌ/ጄነራል አለምሸት ደግፌ፣ ሌ/ጄነራል ደስታ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወንድ ብቻውን ነው የሚያለቅስ (ሎሬት ፀጋየ ገ/መድህን)

ከወዳጅ ከዘመድ ርቆ አንጀቱን በአንጀቱ ታጥቆ ተሸሽጎ ተገልሎ ተሸማቆ ተሸምቆ ከቤተ-ሰው ተደብቆ መሽቶ፥ የማታ ማታ ነው፥ ሌት ነው የወንድ ልጅ እንባው ብቻውን ነው የሚፈታው፡፡ ብቻውን ነው የሚረታው፡፡ ችሎ፥ ውጦ፥ ተጨብጦ፥ ተማምጦ ተጣጥሮ በሲቃ ግት ተወጥሮ እንደደመና ተቋጥሮ ውስጥ አንጀቱ ተቀብሮ መሽቶ፥ ረፍዶ፥...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

መከላከያ ሠራዊት ብሔራዊ ጥቅሞችን በማስከበር ሂደት ለሚመጣ “የደኅንነት አጣብቂኝ”እንደሚዘጋጅ ቃል አቀባዩ ተናገሩ

የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት፤ እንደ “በውሃ የመጠቀም መብት” እና “የወደብ ጥያቄ” ያሉ ብሔራዊ ጥቅሞችን በማስከበር ሂደት ውስጥ ሊከሰት ለሚችል “የደኅንነት አጣብቂኝ” መዘጋጀት እንዳለበት የሠራዊቱ ቃል አቀባይ ብርጋዴር ጄነራል ጌትነት አዳነ ተናገሩ። በቅርቡ ለመከላከያ ሠራዊት አባላት ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች...

View Article
Browsing latest articles
Browse All 976 View Live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>