አጀንዳን እያስቀደሙ ማዘናጋት ከተጠያቂነት አያድንም!
አልፎ አልፎ የጉዞን ጎዳና መመርመር ከብዙ ስህተት ያድናል። ግምገማ -እንደሚሉት የ”ለምን አልታዘዝክም” -“ለምን የብዝበዛው አካል/አፋኝ አልሆነክም”…. ውጠራ ሳይሆን የሕዝቡን የእርምጃ መስመር በተቻለ ለመጠበቅ- ከላስፈላጊ—–ፍጆታም ለመላቀቅ የሚበጅ መሆኑን በማጤን ነው። በቀደመ መጣጥፍ ስርአቱ አሁን ሞቷል...
View Articleታሪክን የኋሊት፤ የአቶ መለስ ድንጋጤ!
እንግዲህ ይህ ከሆነ አመቱ ሆነ አይደለ… ቅዳሜም ቅዳሜ፣ እሁድም እሁድ ነው እና ምናልባት ካልተገናኘን… እንዳንረሳው፤ ከወዲሁ ቀኑን እንደሚከተለው እንዘክረው… (በቅንፍም ኤድያ እነ እንትናዬ ደግሞ ሊበሳጩብኝ ነው… (በሌላ ቅንፍ እንግዲህ ይቻሉት እኛ ስንቱን ችለነው የለ…)) በመጀመሪያም፤ብስጭቴ እኔ እኮ የምለው ሰው...
View Articleየኔልሰን ማንዴላ ፊልም የመጨረሻ ቀረፃ ኢትዮጵያ ውስጥ ሊደረግ ነው
‹‹ዘ ማንዴላስ ገን›› በሚል ስያሜ የሚሠራው ዘጋቢ ፊልም በደቡብ አፍሪካው ‹‹ዲቪ8›› እና በእንግሊዝ ‹‹ቢር ኸርት ሊሚትድ›› የፊልም ኩባንያዎች ትብብር በእንግሊዝና በደቡብ አፍሪካ ቀረፃው ከተገባደደ በኋላ…፣ የዚህ ፊልም ታሪክ እምብርት በሆነችው በኢትዮጵያ የመጨረሻው ቀረፃ ሊደረግ ነው፡፡ ቀረፃውን ለማከናወን...
View Articleፍርድ ቤቱ በአቶ መላኩ ፈንታ ያለመከሰስ መብት ላይ እልባት ሰጠ
አዲስ አበባ ግንቦት 9 2005 – ዛሬ የዋለው የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሁለተኛ ወንጀል ችሎት በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉትን የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር… አቶ መላኩ ፈንታን ያመለከሰስ መብት ጉዳይ ተመልክቷል ። ፍርድ ቤቱ ባለፈው ማክሰኞ በዋለው...
View Articleየአውስትራሊያው ኤስ ብ ኤስ ራዲዮ ከሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጂነር ጌትነት ይልቃል ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ
አውስትራሊያው ኤስ ብ ኤስ ራዲዮ ከሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጂነር ጌትነት ይልቃል ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ..
View Article“የሞቱት ሁሉም ትውልዶች ልማዶች/ባሕሎች፣ እየኖሩ ባሉት ሰዎች ጭንቅላት ላይ እንደ ቅዠት ይጫኗቸዋል፡፡” –ካርል ማርክስ፣...
ከሉላዊ ሴራ – የተሸሸጉ ታሪኮች the first blog in Amharic የተወሰደ ነው:: ጋርዮሻዊነት የተባለው ከጥንት ሲንከባለል የመጣና ከሰው ተፈጥሮ የማይታረቅ በመሆኑ ተቀባይ ያጣ፣ ግለሰቡን ከነጻነት አምዶች አንድ የሆነውን ንብረት የማፍራትና የመያዝ መብቱን እና ሌሎችም ሰብአዊ መብቱን ከላይ በእቅድ…....
View Articleመኢአድና ሰማያዊ ፓርቲ በቤንሻንጉል ተፈናቃዮች ጉዳይ በመንግስት ላይ ክስ ሊመሰርቱ ነዉ
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአማራ ተወላጆች ላይ በደረሰው መፈናቀል ተጐጂዎች ፍትህ እንዲያገኙ መኢአድና ሰማያዊ ፓርቲ ክስ ሊመሰርቱ ነው፡፡ ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በአስረጂነት ፍ/ቤት እንደሚቀርቡ ተጠቁሟል… የመኢአድ ፕሬዚዳንት ኢ/ር ሃይሉ ሻውል እና አለማቀፍ የህግ ባለሙያው ዶ/ር ያዕቆብ ሃ/ማርያም...
View Articleየሰሞኑ ሙስና በፖለቲከኞች ዐይን ይሄን ይመስላል፡፡
የመንግስት መዋቅር በሙስና የተዘፈቀ ነው የሚል ትችት በተደጋጋሚ ትሰነዝራላችሁ፡፡ ኢህአዴግ ዋናዎቹን ትቶ በትናንሽ ሙሰኞች ላይ ነው የሚያተኩረው፣ይህ ደግሞ ሙስናን እየተከላከለ ነው አያሠኘውም ትላላችሁ…. ከዚህ አንፃር ሠሞኑን በገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ከፍተኛ ሃላፊዎችና ባለሃብቶች ላይ የተወሠደው እርምጃ የዚህ...
View Articleየ8 ሚሊዮን 100 ሺህ ብር ካሳ የተጠየቀበት የህዝበ ሙስሊሙ የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ክስ መዝገብ እንዲዘጋ ተደረገ፡፡
ሰበር ዜና የስምንት ሚሊዮን አንድ መቶ ሽህ ብር ካሳ የተጠየቀበት የህዝበ ሙስሊሙ የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ክስ መዝገብ እንዲዘጋ ተደረገ.. በያዝነው ሳምንት የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት የህዝበ ሙስሊሙን የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ላይ በደረሰው የስም ማጥፋት ወንጀል የመንግስት አካላትና ባለስልጣናትን ጨምሮ...
View Articleሰሞኑን በሙስና ተጠርጥረው ሲፈለጉ ከነበሩት አንዱ ከአገር ሊወጡ ሲሉ ተያዙ
አዲስ አበባ ግንቦት 10 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሞኑን በሙስና ወንጀል ተጠርጥርጥረው ሲፈለጉ ከነበሩት ግለሰቦች መካከል በድለላ ስራ ላይ የተሰማሩት አቶ ዳዊት መኮንን በሻሸመኔ ከተማ በቁጥጥር ስር ዋሉ.. የፌደራል ፖሊስ ለኢትዮጱያ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት እንዳስታወቀው ግለሰቡ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው እንደሚፈለጉ ሲያውቁ...
View Articleበድርድር 15 ሺህ ዶላር ተከፍሏቸው ወ/ሮ ትዕግስት ከታገቱበት ሲና በረሃ ተለቀቁ!!
የሱዳን፣ የኤርትራና የግብጽ ዜግነት ባላቸው ራሻይዳዎች ታፍነው ወደ ሲና በረሃ የተወሰዱት ወ/ሮ ትዕግስት ገብሬ ካይሮ መግባታቸው ታወቀ። ወ/ሮ ትዕግስት ቅዳሜ ረፋዱ ላይ ካይሮ የገቡት አጋቾቹ እንዲሰጣቸው ከጠየቁት 25 ሺህ ዶላር በድርድር 15 ሺህ ዶላር ተከፍሏቸው ነው… ዜናውን በሰሙ ማግስት “የወ/ሮ ትግስት...
View Articleየሙስናው አስር ምስጢር! (ማረ በላዎቹ ርስ-በርስ ተበላሉ!)
ለብዙዎች “ሙስና” የሚለው ቃል በ1989 ዓ.ም ወዲህ የተፈጠረ ሃይለ-ቃል ይመስላቸዋል፡፡ ነገር ግን አይደለም፡፡ ቃሉ ግዕዝ ነው፡፡ ትርጉሙም፣“ጥፋት” ማለት ነው፡፡ በአማረኛም የኖረ ሕዝባዊ ግጥም/አባባል አለ፤ እንዲህ የሚል ነው… “የከንሯ ለዛ፣ የጉንጯ ሙስና፤ “ዐርብ ሮብ ያስክዳል፣ እንኳን ዐሙስንና፡፡” ይላል...
View Articleከተበላሸ ወተት ጥሩ እርጎ አይገኝምና ተተኪዉን ትዉልድ ሀገር ወዳድ አድርገን እናሳድጋቸው!
በኢሳ አብድሰመድ/by Issa Abdusemed/ 22ኛ ዓመቱን ሊደፍን የተቃረበው የወያኔ ስርዓት ከቅድመ ዓያቶቻችን የተረከብናት ሃገር አሁንም በመልካም አስተዳደር እጦትና ብልሹነት ተውጣ የፍትህ ስርዓቷ በተረጋጋና በተደላደለ መሠረት ላይ የሚያቆሙ ተቋማት አልተዘረጉላትም፡፡ በዚህም ሀሳብን በነጻ የመግለጽ የመጻፍና...
View Article“ከሌባ ስብስብ መሃል ጎበዝ ሌባ ይወጣል እንጂ አዲስ ነገር አይኖርም”
ፍኖተ ነፃነት፡- ለፍኖተ ነጻነት ጋዜጣ ማተሚያ ማሽን ለመግዛት የሚደረገውን እንቅስቃሴ ከሚደግፉ ኢትዮጵያዊያን ጋር ለመገናኘት ወደ አሜሪካ አቅንተው ነበር፡፡ በአሜሪካ ቆይታዎ ከአንድነት ደጋፊዎች ጋር ያደረጉትን ቆይታ እንዴት ይመዝኑታል?… የተከበሩ አቶ ግርማ፡- ዋሽንግተንና ሜሪላንድ የመሳሰሉን ሳይጨምር አንድ አስር...
View Articleታላቅ የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ በመላው አውሮፓ ለምትገኙ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ
Ethiopian United task force for Justices and Human Rights in Europe በኢትዮጵያ ውስጥ እየተፈጸመ ያለውን የስብዓዊ መብቶች ጥስት፣ የዘር ….ማጥራት፣ከቤት ንብረት ማፈናቀል፣ በሙስሊሙም፣ በክርስቲያኑም እየተደረገ ያለውን የሃይማኖት ጣልቃገብነትና ግረፋት፣ እስራት፣ ዛቻና ግድያ...
View Article፨፨ አደጋ እና ግብረመልሶቻችን ፨፨
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚደርሱት አደጋዎች አብዛኛዎቹ ሰው ሰራሽ አደጋዎች ናቸው ፈጣሪ ሲጠብቀን ከድርቅ በስተቀር(ችግሩ በአብዛኛው ሰው ሰራሽነው)ለመከላከል እጅግ የሚከብዱት ተፈጥሯዊ አደጋዎች ብዙም አልደረሱብንም…. የአደጉት ሀገሮች እጅግ ከባድ የሆኑትን የተፈጥሮ አደጋዎች ለመከላከል በሚተጉበት በዚህ ዘመን እኛ...
View Articleከኢህአዴግ ተፈጥሮ የሚመነጨውን ሙስና ሥርዓቱን በመለወጥ እንጂ ዓመታትን ጠብቆ ከፍተኛ ባለስልጣናትን በማሰር መግታት...
ከ33ቱ ፓርቲዎች የተሰጠ መግለጫ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተጠሪ የሆኑት የፌደራል ዋናው ኦዲተርና የፌዴራል የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ሚያዚያ 22 እና ግንቦት 6 ቀን 2ዐዐ5 ዓ.ም በቅደም ተከተል ሪፖርቶቻቸውን ለምክር ቤቱ አቅርበዋል.. በዋናው ኦዲተር የቀረበው የ2ዐዐ4 ዓ.ም በጀት ዓመት ኦዲት ሪፖርት...
View Articleአንዲት ፀሎት፤ ጥቁር ለባሾችን ከነጭ ለባሾች ይጠብቅልን!
ግንቦት 17 የአፍሪካ መሪዎች በአዲስ አበባየአፍሪካ ህብረትን 50ኛ አመት በዓል ትንሽ ሰብሰብ ብለው ሊያከብሩ እና ትንሽ ሰብሰብ ብለው ሊያሸልቡ ተቀጣጥረዋል… ብዙ ጊዜ የውጪ ሀገር እንግዶች ወደ ኢትዮጵያ ለስብሰባ መጥተው ሲወጡም ሆነ ሲገቡ መንገዱ ታጥሮ የሰው ዘር ዝር ብሎ አይተው ስለማያውቁ ሀገራቸው ሲሄዱ አዲሳባ...
View Articleየባህር ዳር እጣን መጋዘን ተቃጠለ!
በባህር ዳር የሚገኘው የጅንአድ የእጣን ማከማቻ መጋዘን ተቃጠለ፡፡ እሳቱን ለማጥፋት ከአየር ሀይል፤ ከአድማ ብተናና ከከተማ አስተዳደሩ የተውጣጡ የእሳት አደጋ ሰራተኞች እየነደደ ያለውን መጋዘን ለማዳን እየተረባረቡ ቢሆንም… የእጣኑ መጋዘን ነዲድ እየጨመረ ከአቅም በላይ ሆኗል፡፡ የተቀጣጠለው መጋዘን በውስጥ በኩል...
View Articleየኢሕአዴግ የአ.አ ወጣቶች ማህበር 15 አመራሩን አገደ
የአዲስ አበባ ወጣቶች ማህበር በጉባኤው ዋዜማ ላይ እየተወዛገበ ነው ‘‘የማህበሩ አመራር በኪራይ ሰብሳቢነት ተዘፍቋል’’ ከማህበሩ የታገዱ የም/ቤት አባላት ‘‘በኪራይ ሰብሳቢነት የተዘፈቁት የታገዱት አመራሮች ናቸው’’…. የማህበሩ አመራር በዘሪሁን ሙሉጌታ የአዲስ አበባ ወጣቶች ማህበር ከግንቦት 25 ቀን 2005 ዓ.ም...
View Article