ለምን የኢትዮጵያ ብር ወደ ጥቁር ገበያ ይላካል?
በሙስና ውስጥ የተዘፈቁ የመንግስት ባለስልጣናት እና ተባባሪ የንግዱ ማሕበረሰብ አባላት ከሕግ አግባብ ውጪ የሚያገኙትን የኢትዮጵያ ብር በአዲስ አበባ ጥቁር ገበያ ውስጥ በዘረጉት ሰንሰለት ወደ አሜሪካ ዶላር ለውጠው ወደ ውጭ ሀገር እንዲወጣ በማድረግ ተጠቃሚ በመሆናቸው መሆኑን ያገኘነው መረጃ ያሳያል… በተለይ ከፍተኛ...
View Articleአያት አክሲዮን ማህበር ላይ የ90 ሚልየን 81 ሺህ 270 ብር ቅጣት – አመራሮቹ ከ10 እስከ 12 አመት እስራትና እስከ...
በ21 ክሶች የጥፋተኝነት ፍርድ የተላለፈበት የአያት አክስዮን ማህበርና አመራሮቹ ዛሬ ከ10 እስከ 12 አመት በሚደርስ ጸኑ እስራትና እስከ 90 ሚልየን ብር በሚደርስ የገንዘብ መቀጮ ተጣለባቸው። ከዛሬ ሶሰት ዓመት በፊት የተከሰሱት 1ኛ ተከሳሽ አያት አክስዮን ማህበር ፣ የማህበሩ ስራ አስኪያጅና የቦርድ ሰብሳቢው አቶ...
View ArticleWoolwich attack: Watch brave mum tell how she confronted terrorist after...
Ingrid Loyau-Kennett was passing the scene on a bus but jumped off to rush to the aid of the murdered soldier….. Courageous: Ingrid Loyau-Kennett talks to knifeman Twitter/@dannymckiernan A...
View ArticleEthiopia Amnesty International Annual Report 2013
The state stifled freedom of expression, severely restricting the activities of the independent media, political opposition parties and human rights organizations….. Dissent was not tolerated in any...
View Articleኢሳት ጋዜጠኞች ጆሮ ላይ ስልክ ለምትዘጉ ባለስልጣኖች ማሰጠንቀቂያ
እስከ ነጻነት መረጃ የማግኘት መብት የስብዓዊ መብት ዋናው መሰረት ነው፡ መረጃ የማግኘት መብት ዋናው የሰብዓዊ መብት ምሰሶ መሆኑን የሃገራት ደርግ (League of Nations) የደነገገው በ1946 ዓ.ም እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ነበር… ያደጉ ሃገራት ይህንን መብት በሚገባ ይጠቀሙበታል፡ ገልብጦ መጻፍ እንጂ...
View Articleበህብረቱ 50ኛ ዓመት በዓል ላይ የአፍሪካ መሪዎችና 20 የዓለም መሪዎች ይሳተፋሉ
በአፍሪካ ህብረት 50ኛ ዓመት በዓል ላይ የአፍሪካ መሪዎችና የብራዚል፣ ኩባ፣ ጃማይካ፣ ሃይቲ፣ አየርላንድ፣ ሩስያ፣ ስዊድን ጨምሮ 20 የዓለም ሀገራት መሪዎች ይሳተፋሉ ….. እንዲሁም የቻይና፣ ህንድ፣ ፍልስጤም፣ ብሩኔ፣ ኒውዝላንድ፣ ኢራን፣ ኢንዶኔዥያ እና የሌሎች ሀገራት ከፍተኛ ልዑካን ወደ አዲስ አበባ...
View Articleሰማያዊ ፓርቲ አስደናቂ መግለጫ አውጥቷል።
መንግስት እንደለመደው ሰልፉ እንዳይካሄድ ይፈልጋል። ፓርቲው ደግሞ ህገመንግስታዊ መብቱን በመጠቀም ሰልፉን ለማድረግ መወሰኑን አስታውቋል። ፓርቲው በያዘው ጠንካራ አቋም ብቻ መንግስትን አጣብቂኝ ውስጥ ከቶታል… የአዲስ አበባ መስተዳድር ለፓርቲው ደብዳቤ መልስ የሚሰጥ አይመስለኝም። መንግስት እንዲህ አይነት የማፍያ ስራ...
View Articleሰበር ዜና ፀረሙስና ኮሚሽን የባለስልጣናትን የሀብት ዝርዝር ላለማሳወቅ እያንገራገረ ነው
ፍኖተ ነፃነት የፌደራል ስነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን የባለስልጣኖችን የሀብት በዝርዝር ይፋ ለማድረግ ማመንታቱ በፓርላማ መነጋገሪያ ሆነ፡፡የፌደራል ስነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር አሊ ሱሌማን ባለፈው ሳምንት ግንቦት 6 ቀን 2005 ዓ.ም…. ለፓርላማ ባቀረቡት የ2005 በጀት የአስር ወር የዕቅድ...
View Articleግንቦት 7, 97 የታየውን የለውጥ መነሳሳት ለመድገም ጠንካራ ሰላማዊ ትግል የግድ ይላል
ግንቦት በሀገራችን ታሪክ ወሳኝ ፖለቲካዊ ሁነቶች የተከሰቱበት ነው፡፡ ከሌሎቹ ፖለቲካዊ ሁነቶች መካከል፣ ኢትዮጵያን ከአምባገነኖች መዳፍ ነፃ ለማውጣት የተስፋ ጭላንጭል የታየበት የግንቦት 7, 97 ምርጫ ጎላ ብሎ የሚጠቀስ ነው… በወቅቱ ገዢው ፓርቲ በአንፃራዊነት ከፍቶት በነበረው የውድድር ሜዳ የተጠቀሙት ተቃዋሚ...
View Articleሰማያዊ ፓርቲ በግንቦት 17፥ 2005 ዓ.ም የጠራውን ሰላማዊ ሰልፍ በመደገፍ ከዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት...
የሰማያዊ ፓርቲ ግንቦት 17 ቀን 2005 ዓ.ም በአፍሪካ ህብረት ፅ/ቤት ፊት ለፊት ጥቁር በመልበስ እና ፍፁም ሰላማዊ የሆነ ሰልፍ ለማድረግ ማቀዱ ይታወቃል በመሆኑም እንዲህ አይነት ሰላማዊ የህዝብ የመብት… የፍትህ እና የዲሞክራሲ ጥያቄን የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት በኖርዌይ የሚደግፈው መሆኑን...
View Articleሰበር ዜና፣ ሰማያዊ ፓርቲ የጠራው ሰልፍ እውቅና ተሰጠው!
ፓርቲው “በመንግስት ምላሽ የተነፈጓቸው ጥያቄዎቻችን የዓለም ዓቀፍ ማሕበረሰብን ትኩረት የሚያገኙበትን መንገድ ለመፈለግ…” በሚል ባስተላለፈው የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ “ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ከግንቦት 17 ቀን 2005 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ የሚከበረውን… የአፍሪካ ሕብረት 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ በዓል ምክንያት...
View Articleየዛሬው የሸዋበር መስጂድ ደማቅ ተቃውሞ ውሎ!
ዛሬ የደሴ ሙስሊም በመንግስት ከፍተኛ የሆነ በደል ቢፈፀምበትም የበላይነቱን አሳይቷል፡፡ የመንግስት ተላላኪ የሆኑት ኢማሞች በጊዜ አሰግደው ተቃውሞውን እንዳያኮላሹት በወጣው መርሀ ግብር መሰረት ሙስሊሙ በጊዜ መስጂዱን ሞላው… ኹጥባ ከመደረጉ በፊት በመንግስት ኃይል የመስጂድ ኮሚቴ ተደርገው የተሾሙት ግለሰብ መንግስትን...
View Articleሽፈራው ሽጉጤን ከሃላፊነታቸው ለማንሳት ወያኔ በሚስጥር እየሰራ ነው፤
በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ክልል የተከሰተው የፖለቲካ አለመረጋጋትና አለመተማመን ያሰጋው የህወሃት/ኢህአዴግ አገዛዝ አቶ ሽፈራው ሽጉጤን ከሃላፊነታቸው ለማንሳት የሲዳማን ህዝብ የማሳመን ስራ ጀምሯል…ታማኝ ምንጮች እንዳሉት አቶ ሽፈራውን እንዲተኩ በጃፓን የኢትዮጵያ አምባሳደር ማርቆስ ተክሌ ታጭተዋል። ባለፈው ወር በክልሉ...
View Articleኢህአዴግ ግንቦት 20ን የአባይን ወንዝ አቅጣጫ በማስቀየር ሊያከብር ነው
ኢሳት ዜና:- ኢህአዴግ አዲስአበባን የተቆጣጠረበትን 22ኛ ዓመት ክብረበአል የአባይን ግድብ አቅጣጫ በማስቀየር ለማክበር በዝግጅት ላይ መሆኑን የኢህአዴግ ምንጮች ለኢሳት ገልጸዋል… ስነስርዓቱ በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል በጉባ ከተማ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት በሚገኙበት እንደሚካሄድ ታውቋል። ኢህአዴግ የወንዙን...
View Articleአንድነት ፓርቲ የሰኔ አንድ ሰማዕታትን በህዝባዊ ንቅናቄ ሊዘክር መሆኑን ምንጮች ጠቆሙ
ፍኖተ ነፃነት አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የግንቦት 97ን ምርጫ ተከትሎ ሰኔ 1 ቀን 1997 ዓ.ም በመንግስት ሀይሎች በግፍ የተጨፈጨፉትን ኢትዮጵያውያን ለመዘከር የተለያዩ ዝግጅቶች እየተደረጉ መሆኑን ለፍኖተ ነፃነት የደረሰው መረጃ አመላክቷል… ፓርቲው በአዲስ አበባ መዋቅሩ ጭፍጨፋው የተፈፀመበትን...
View Articleአባ መላ ልብ ሲበላ ! በእንግዳ ታደሰ
Aba Mela (Ato Birhanu Damte) በእንግዳ ታደሰ ተረት ሲጀምር ከዕለታት አንድ ቀን ተብሎ አይደል የሚጀመረው ? በኔ እና በአባ መላ የወጣትነት ዘመን አንድ ድምጻዊ ዘፋኝ ነበር ፡፡ በሃይሉ እሸቴ የሚባል ፡፡ « ገሳጭ እንበለው ? ወይስ ነቃፊ ዘፋኝ ? » ብቻ ልማታዊ ዘፋኝ አልነበረም … ምጸተኛ...
View Articleየታሰረው ሦስት ትውልድ
ትላንት ግንቦት 16 ቀን 2005 ዓ.ም ከቀኑ 6 ሰዓት ሲል የአውራምባ ልጆች (እኔ፣ አቤል አለማየሁ እና ኤልያስ ገብሩ) ቃሊቲ ማረሚያ ቤት ቅጥር ግቢ ተገኘን፡- ጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙን ለመጠየቅ፡፡ ርዕዮትን ከሰኞ እስከአርብ ለ10 ደቂቃ መጠየቅ ይቻላል… በዚያች 10 ደቂቃ ከሴቶች ክልል ለጥየቃ የሚወጡት ሁለት...
View Articleእኛና ገዥዎቻችን – በቢርደያ ይሃማክ
(ፀሐፊ፡- ቢርደያ ይሃማክ e-mail: aklilhabte@gmail.com) ሰኞ ነሐሴ 28 ቀን 2004 ዓ.ም. 5 ሰዓት አካባቢ ወደ ደንበል ለመሄድ ከጥቁር አንበሳ ሼል ስነሳ በየቀኑና በየቦታው እንደተለመደው ታክሲ አጣሁ፡፡ ሞልተው የሚያልፉ ታክሲዎችን በመሸኘትና የመለስ ዜናዊ ፎቶ የተለጠፈበትን ጥቁር ከነቲራ...
View Articleበሲዳማ ዞን ሙሰኞችን ለማጋለጥ የተጠራው ስብሰባ ተቀለበሰ
የሲዳማ ዞን አስተዳደር ‹‹ የመልካም አስተዳደር ችግርንና ሙሰኝነትን ለመዋጋት ›› በሚል ርዕስ በአለታ ወንዶ ከነዋሪዎችር ለመወያየት በማሰብ በአደባባይ የጥሪ ወረቀት ይለጥፋል፡…. ነገር ግን የስብሰባው ሰዓት እየተቃረበ በመጣበት ሰዓት በአደባባይ የተለጠፈው የጥሪ ወረቀት እንዲነሳ ይደረግና የኢህአዴግ ደጋፊ የሆኑ...
View Articleበነጭ ውሸት ላይ የተመሰረተ ትንተና የት ያደርሰን ይሆን?
በቴዎድሮስ በላይ አቶ ጁዋር ሲራጅ መሃመድ በቅርቡ ከአቶ ደረጀ ደስታ ጋር ያደረገውን ቃለ ምልልስ በአጽንኦት ተከታትያለሁ። የሰውየው ግለ ታሪክና ያደረጋቸው ጉዞዎች መሳጭ ቢሆኑም አንዳንድ እርማት የሚያስፈልጋቸው የተሳሳቱና የተዛቡ ታሪኮችን እንደገና እንዲፈትሽ፤ ሆን ብሎ እያራገበው ከሆነም ቆም ብሎ እንዲያስብበት...
View Article