Quantcast
Channel: Ethio Andinet ኢትዮ አንድነት
Viewing all articles
Browse latest Browse all 941

ታላቅ የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ በመላው አውሮፓ ለምትገኙ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ

$
0
0

Ethiopian United task force for Justices and Human Rights in Europe

በኢትዮጵያ ውስጥ እየተፈጸመ ያለውን የስብዓዊ መብቶች ጥስት፣ የዘር ….Ethiopians rally in Europe, Jun 19, 2013ማጥራት፣ከቤት ንብረት ማፈናቀል፣ በሙስሊሙም፣ በክርስቲያኑም እየተደረገ ያለውን የሃይማኖት ጣልቃገብነትና ግረፋት፣ እስራት፣ ዛቻና ግድያ አንዲሁም በልማት ስም አየተፈጸመ ያለውን ገደብ ያጣ የመሪት ሽያጭና ስጦታ፣ እየፈጸመ ያለውን ህዝባዊና ሃገራዊ ክህደት ለመቃወምና ለማጋለጥ፣ ታላቅ የተቃውሞ ሰላማዊ ስልፍ ጁን 19/2013 ከ13:00 ስዓት ጀምሮ በቤልጄም ብራስልስ ሹማን ቁርጥ ቀጠሮ ይዘናል።

እየተፈጸመ ያለውን የዜጎችን መብት ረገጣ፣ የዘር መድሎ እንዲሁም ወያኔያዊ የሃገር ማጥፋት ውል ፍልስፍና በመቃወም! ለሃገረዎ ለወገኖዎ ያለዎትን ክብርና ሃገራዊ ስሜት በዚህ ደማቅ ሰልፍ ላይ በመገኘት ስሜትዎን በግንባር እንዲገልጹ ጥሪያችንን እናቀርባለን!

ከተለያዩ አውሮፓ ሀገራት ለምትመጡ በሃገር ኣቋራጭ አውቶብስ ለመጓጓዝ በድህረ-ገጹ ወይም ማስታወቂያው ላይ ያለውን ስልክ በመደወል ድምጽዎትን በፊት ለፊት ለማሰማት በአካባቢዎ ይደራጁ።

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!

ለበለጠ መረጃ:-

Geneva፡

41223454206, 0041799483736

Belgium፡

0032493499619, 0032493284107, 0032493567554, 0032477327090,

German፡

004917647598748 004915211790603 00492217901605

Sweden፡

004673759578

Italy፡

0039690230273

Norway፡

004745206390



Viewing all articles
Browse latest Browse all 941

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>