የመሬት መንቀጥቀጦች አስከፊ የሚሆኑባቸው 7 ምክንያቶች
ማክሰኞ ታኅሣሥ 29/2017 ዓ.ም. ቻይና ቲቤት ውስጥ በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ሳቢያ በርካታ ሰዎች ሞተዋል። በርዕደ መሬት መለኪያ 7.1 የተመዘገበው የመሬት ነውጥ በአውሮፓውያኑ 2019 አሜሪካ ከተከሰተው ጋር ይመሳሰላል። በአሜሪካ ግን አንድም ሰው አልሞተም። ከሰዎች ሞት እና ንብረት ውድመት አንጻር የመሬት...
View Articleጀርመን እና ፈረንሳይ ትራምፕ ግሪንላንድን ‘ለመጠቅለል’ማስፈራራታቸውን እንዲያቆሙ አስጠነቀቁ
ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የዴንማርክን የራስ ገዝ ግዛት ለመጠቅለል ወታደራዊ ሃይል ጭምር ሊጠቀሙ እንደሚችሉ መግለጻቸውን ተከትሎ ግሪንላንድን ማስፈራራታቸውን እንዲያቆሙ ጀርመን እና ፈረንሳይ አስጠነቀቁ። የጀርመኑ ቻንስለር ኦላፍ ሾልዝ “ድንበር ያለመጣስ መርህ… ለሁሉም አገር ይተገበራል”...
View Articleበሰሜን ወሎ በከፍተኛ የምግብ እጥረት ህፃናትን ጨምሮ ሰዎች መሞታቸውን የዳሰሳ ጥናት አመለከተ
በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ቡግና ወረዳ በተከሰተ ከፍተኛ ምግብ እጥረት የእናቶች እና የህጻናት ሕይወት ማለፉ በዳሰሳ ጥናት ተረጋገጠ። ካለፈው ወር ጀምሮ በወረዳው ከፍተኛ የምግብ እጥረት መከሰቱን ቢቢሲን ጨምሮ የአገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን የዘገቡ ሲሆን፤ ለዕይታ የሚረብሹ ምሥሎችም ይፋ ሆነዋል። የአካባቢውን...
View Articleአብዛኛዎቹ እርቃናቸውን የታገቱ 26 ‘ኢትዮጵያውያን’ደቡብ አፍሪካ ውስጥ በፖሊስ ተገኙ
የደቡብ አፍሪካ ፖሊስ በአንድ ቤት ውስጥ ታግተው የቆዩ እና ኢትዮጵያዊ ናቸው ተብሎ የሚታመኑ 26 ሰዎችን ጆሃንስበርግ ውስጥ ማግኘቱን አስታወቀ። በቤቱ ውስጥ ከተገኙት ስደተኞች መካከል 15ቱ እርቃናቸውን የነበሩ ሲሆን፣ በቤቱ አቅራቢያ የተገኙት ቀሪዎቹ አስራ አንዱ ደግሞ ጉዳት የደረሰባቸው መሆናቸው ተነግሯል። ሃያ...
View Articleየሎስ አንጀለስ ሰደድ እሳት ከ135 ቢሊዮን ዶላር እንዳወደመ ተገመተ
በከፍተኛ ፍጥነት እየተዛመተ ያለው የሎስ አንጀለስ ሰደድ እሳት በአሜሪካ ታሪክ ከፍተኛ ውድመት ያስከተለ እንደሆነ ተነገረ። ያደረሰው ጉዳት ከ135 ቢሊዮን በላይ እንደሆነም ተገምቷል።አኩዌዘር የተሰኘው ባልደረባ የሆኑ የግል ትንበያ ባለሙያ በሰጡት ቅድመ- ትንበያ መሰረት እሳቱ ያደረሰው ውድመት ከ135-150 ቢሊዮን...
View Articleበአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን በ11 ቀበሌዎች የተሰበሰበ የሰብል ክምር ላይ ከፍተኛ የእሳት ቃጠሎ ደረ
በዋድላ ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች ምክንያቱ ባልታወቀ የእሳት ቃጠሎ የ154 አርሶ አደሮች የሰብል ክምር ከታህሳስ 5 ቀን 2017 ዓመተ ምህረት ጀምሮ መቃጠሉ ተነገረ። በወረዳዉ ነዋሪ የሆኑ አንድ ግለሰብ ለዶቼ ቬለ እንደተናገሩት « ትናንት ከእኩለ ቀን በኃላ ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ እሳት በመነሳቱ አዉድማ ላይ...
View Articleየአዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ከ480 በላይ ሠራተኞች አላግባብ ከሥራችን ተባረርን አሉ
‹‹ከዚህ በኋላ ለልመና መውጣት እንጂ ወዴት እንሄዳለን?›› ከሕግ አግባብ ውጭ ተሰናበትን ያሉ ሠራተኞች የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት መልስ ከመስጠት ተቆጥቧል የአዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ከ480 በላይ የሚሆኑ ሠራተኞች፣ ከአግባብ ውጭ ከሥራቸው መሰናበታቸውን ተናገሩ፡፡ ድርጅቱ ግን ምላሽ...
View Articleየሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ ይፋዊ ጉብኝት በአዲስ አበባ
በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ መካከል ብርቱ አለመግባባት ከተፈጠረ ከአንድ ዓመት በኋላ የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ ለይፋዊ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ። ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ነጻ አገርነቷን ካወጀችው ሶማሊላንድ ጋር የመግባቢያ ሰነድ መፈረሟን ተከትሎ ከአንድ ዓመት በላይ በሁለቱ አገራት ብሎም በአፍሪካ ቀንድ...
View Articleበጋዛ ጦርነት የተገደሉ ሰዎች ቁጥር እስካሁን ከተገለጸው በላይ ከፍተኛ መሆኑን ጥናት አመለከተ
ከአንድ ዓመት በላይ በሆነው የጋዛ ጦርነት የሞቱ ፍልስጤማውያን ቁጥር በሐማስ የሚመራው የጤና ሚኒስቴር እስካሁን ካወጣው በከፍተኛ ሁኔታ የበለጠ ሊሆን እንደሚችል ‘ዘ ላንሴት’ በተባለው ታዋቂ የህክምና መጽሔት ላይ የወጣ ጥናት አመለከተ። ጥናቱ በዩናይትድ ኪንግደም መሪነት የተካሄደ ሲሆን፣ ሐማስ በእስራኤል ላይ...
View Articleየኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ይፋ መደረጉ ተሰማ
መንግሥት የመገናኛ ብዙኃን በተጨማሪ የተወሰኑ የውጭ ሚዲያዎችና ለመንግሥት ቅርብ የሆኑ የአገር ውስጥ የግል ሚዲያዎች ብቻ እንዲዘግቡት በተደረገው፣ የኢትዮጵያን የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር)ን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት በተገኙበት ዓርብ ጥር...
View Articleበ1.5 ቢሊዮን ብር ይገነባል የተባለው የመንገድ ፕሮጀክት ሁለት የመንግሥት ተቋማትን እያወዛገበ ነው
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽንና አማካሪው የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን፣ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከአራት ዓመታት በፊት በ1.5 ቢሊዮን ብር ለመገንባት ውል በተገባበት 65.1 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የመንገድ ፕሮጀክት ምክንያት ውዝግብ ውስጥ መግባታቸው ታወቀ። ‹‹የአላባ – ዳምቦያ – ዱራሜ –...
View Articleኢትዮጵያን ጨምሮ ስለጎረቤት አገራት አወዛጋቢ መልዕክት የሚለጥፉት የኡጋንዳው ፕሬዝደንት ልጅ ራሳቸውን ከኤክስ አገለሉ
አወዛጋቢ ፅሑፎች በመለጠፍ የሚታወቁት የኡጋንዳው ፕሬዝደንት ዮዌሪ ሙሴቬኒ ልጅ ሙሁዚ ካይኔሩጋባ ራሳቸውን ከኤክስ ማግለላቸውን አስታወቁ። የ50 ዓመቱ ጀኔራል ወታደራዊ ፕሮቶኮል በመጣስ ፖለቲካዊ አስተያየቶች በመስጠት ይታወቃሉ። ለወትሮው ይህን የሚያደርጉት በቀድሞው ስሙ ትዊተር አሁን ኤክስ እየተባለ በሚጠራው...
View Articleበካሊፎርኒያ የእሳት ሰደድ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር 24 ደረሰ
በካሊፎርኒያ ያሉ የአየር ሁኔታ ትንበያ ባለሙያዎች በሎስ አንጀለስ ዙሪያ ያለውን የእሳት ቃጠሎ እንዲቀሰቀስ ምክንያት የሆነው ኃይለኛ ንፋሶች በዚህ ሳምንት እንደሚኖሩ አስጠንቅቀዋል።የእሳት አደጋ የመከላከያ ሠራተኞች በበኩላቸው በሦስት አካባቢዎች የተነሱ እሳቶችን ለመቆጣጠር ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛሉ። ባለሥልጣናቱ...
View Articleየሱዳን ጦር በአማጺያን ስር የነበረችውን ቁልፍ ከተማ መቆጣጠሩን አስታወቀ
የሱዳን ጦር በፈጥኖ ደራሽ ኃይል ቁጥጥር ስር የነበረችውን ቁልፍ ከተማ መያዙን አስታወቀ።የጦሩ ግስጋሴ ለሁለት ዓመታት በዘለቀው የሱዳን የእርስ በርስ ደም አፋሳሽ ጦርነት ትልቅ እመርታ ነው ተብሏል።የጦሩ ወታደሮች ዋድ ማዳኒ የተሰኘችው ከተማ ውስጥ ሲገቡ በርካቶች በጎዳናዎች ላይ ያላቸውን ደስታ ሲገልጹ የሚያሳዩ...
View Articleየንብረት ማስመለስ አዋጅ የፖለቲካ የማጥቂያ መሣሪያ ይሆናል የሚል ሥጋት እንዳላቸው የምክር ቤት አባላት ተናገሩ
በሰኔ 2016 ዓ.ም. ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ ውይይት ሲደረግበት ቆይቶ ባለፈው ሐሙስ ጥር 1 ቀን 2017 ዓ.ም. በፓርላማ የፀደቀውን የንብረት ማስመለስ አዋጅ፣ መንግሥት ማጥቂያ መሣሪያ እንዳያደርገው የፓርላማው አባላት አስጠነቀቁ፡፡ ምንጩ ያልታወቀ ንብረት በአገሪቱ የግብር፣ የውጭ ምንዛሪ፣ የገንዘብ...
View Articleየሙስና ወንጀል ፈጽመዋል የተባሉ ሁለት የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኞች ከሥራ ተሰናበቱ
በቀረበባቸው ከባድ የዲስፕሊን ክስ ጥፋተኛ የተባሉ ሁለት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኞች ከሥራ እንዲሰናበቱ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ወሰነ። ምክር ቤቱ ማክሰኞ ጥር 6/2017 ዓ.ም. ውሳኔውን ያሳለፈው የፓርላማው የሕግ እና ፍትሕ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ያቀረበው የውሳኔ ሃሳብ ላይ ከተወያያ በኋላ ነው። የዳኝነት...
View Articleአርሰናል ከቶተንሀም፡ ማን ያሸንፋል? የፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታዎች ግምት
ኖቲንግሀም ፎረስት የዘንድሮው ፕሪሚዬር ሊግ ያልተጠበቀ አስደናቂ ቡድን ሆኗል። ኖቲንግሀም የሊጉ መሪ ሊቨርፑልን ይረታ ይሆን? “ባለፈው መስከረም ሊቨርፑልን በሜዳው አሸንፈዋል። አሁን ደግሞ በሜዳቸው ይህን ከደገሙ የሚያስገርም ነው የሚሆነው” ይላል የቢቢሲ ስፖርት ተንታኙ ክሪስ ሱተን። ፎረስት በሁሉም ውድድሮች ሰባት...
View Articleበቻይና ከሚመረቱት ርካሽ ልብሶች ጀርባ ያለው እውነታ
በቻይናዋ ከተማ በጉዋንዡ የልብስ ስፌት ማሽን ድምጽ መስማት የተለመደ ነው። ከጠዋት እስከ ማታ ከፋብሪካዎች ድምጹ በመስኮት በኩል ይሰማል። ካናቴራ፣ ሱሪ፣ ሹራብ፣ ቀሚስ ይሰፋል። ከ150 አገራት በላይ የሚላክ ምርት ነው። ፓንዩ የተባለው ሰፈር ሼን የሚባል መንደር አለ። በዓለም በፋሽን ውስጥ የሚታወቁ ልብሶች መነሻ...
View Articleየሎስ አንጀለስን ሰደድ እሳት ለማጥፋት ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው ቀይ እና ሮዝ ዱቄት ምንድን ነው?
የካሊፎርኒያን ሰደድ እሳት እየተዋጉ ያሉት የእሳት አደጋ ሠራተኞች ከሄሊኮፕተር ላይ ቀይ እና ሮዝ ዱቄት ሲነሰንሱ ታይቷል። በእሳት የጋዩ የሎስ አንጀለስ መንደሮች በሮዝ እና በቀይ ቀለም ተውጠዋል። ቤቶች እና መኪኖች ላይ የሚታየውም ይህ ቀለም ነው። እሳት እንዳይስፋፋ ወይም መጠኑ እንዲቀንስ የሚያደርግ ኬሚካል ነው።...
View Articleየዩኬ የግምጃ ቤት ሚኒስትር በባንግላዴሽ በቀረበባቸው የሙስና ክስ ከሥልጣናቸው ለቀቁ
የዩናይትድ ኪንግደም የግምጃ ቤት ሚኒስትር ቱሊፕ ሲዲቅ በባንግላዴሽ እየተካሄደባቸው ካለው የሙስና ምርመራ ጋር በተያያዘ በደረሰባቸው ጫና ከሥልጣናቸው ለቀቁ። ሚኒስትሯ ባለፈው ዓመት ከሥልጣናቸው ከተወገዱት አክስታቸው ጋር ባላቸው ግንኙነት ላይ ጥያቄ ከተነሳባቸው በኋላ ጉዳዩን ወደ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ ሲር ላውሪ...
View Article