በነዳጅ ማደያዎች የቴሌብር ወኪሎች እንዲነሱ ትዕዛዝ ተላለፈ
ካለፈው ሳምንት ጀምሮ በሁሉም የነዳጅ ማደያዎች ሲሠሩ የነበሩ የቴሌብርም ሆነ የማደያ ወኪሎች እንዲነሱ ሲል የነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን ለሁሉም የነዳጅ አከፋፋይ ኩባንያዎች፣ ለኢትዮ ቴሌኮምና ለኢትዮጵያ ነዳጅ አዳዮች ማኅበር በላከው ደብዳቤ አስታወቀ፡፡ ባለሥልጣኑ መንግሥት የነዳጅ ግብይትን በጥሬ ገንዘብ ወይም በካሽ...
View Articleየትግራይ ክልል ተፈናቃዮች የኢትዮጵያ ሕዝብ ወደ ቀዬአችን እንድንመለስ ድምፅ ይሁነን ሲሉ ጠየቁ
ከሰኞ ጥር 5 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ ለሦስት ቀናት የተቃውሞ ሠልፍ በመቀሌ ከተማ እያካሄዱ ያሉት የትግራይ ክልል ተፈናቃዮች፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ ድምፅ እንዲሆናቸው ጠየቁ፡፡ በፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት መሠረት ወደ ተፈናቀሉበት የመኖሪያ ቀዬ ለመመለስ የሚመለከታቸውን የስምምነት ተፈራራሚ አካላትን ሲጠይቁ ቢቆዩም፣...
View Articleመንግሥት ባለፉት አምስት ዓመታት 1.5 ሚሊዮን ቤቶችን ገንብቻለሁ አለ
መንግሥት ኢሕአዴግ መንግሥት ሆኖ አገሪቷን ሲያስተዳድር ለ14 ዓመታት (ከ1996 እስከ 2010 ዓ.ም.) በአገሪቱ ከገነባቸው ኮንዶሚኒየም የጋራ መኖሪያ ቤቶች በአምስት እጥፍ የላቀ 1.5 ሚሊዮን ቤቶችን ገንብቻለሁ አለ፡፡ የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ ቤልጂጌ (ዶ/ር) ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሰጡት መረጃ፣...
View Articleአሜሪካ በሱዳኑ ጦር መሪ አል ቡርሃን ላይ ከሰላማዊ ሰዎች ግድያ ጋር በተያያዘ ማዕቀብ ጣለች
የአሜሪካ መንግሥት በሱዳን ጦር መሪ እና የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ተደርገው በሚቆጠሩት ጄነራል አብደል ፈታህ አል ቡርሃን ላይ ማዕቀብ መጣሉን የግምጃ ቤት ሚኒስቴር አስታወቀ። ለ21 ወራት በዘለቀው ደም አፋሳሹ የሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት ከሁለቱ ተፋላሚ ወገኖች አንዱ የሆነው ጦሩ መሪ ናቸው ጄነራል አል ቡርሃን።...
View Articleበርካታ የአፍሪካ መንግሥታት የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን አጠናክረው መቀጠላቸው ተገለጸ
በርካታ የአፍሪካ ቀንድ እና የምስራቅ አፍሪካ መንግሥታት በዜጎቻቸው ላይ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን እንደሚፈጽሙ ከሰሞኑ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅት ሂውማን ራይትስ ዋች ባወጣው ሪፖርት ገልጿል።እነዚህ መንግሥታት ተቺዎቻቸውን ዝም ለማሰኘት ጥቃትን እንደ መሳሪያ እየተጠቀሙበት እንደሆነ የባለፈውን የአውሮፓውያኑ...
View Articleየፋሲል ግንብ እድሳት እንዴት ተካሄደ? የመንጣቱ ምክንያት ምንድን ነው?
በኢትዮጵያ የአጼዎች እና የሥልጣኔ መናገሻነት ስማቸው ከሚጠቁሱት ታሪካዊ ስፍራዎች መካከል ጎንደር አንዷ ናት።ጎንደርን ማዕከል ያደረገው የ17ኛው እና የ18ኛው ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ የእድገት፣ የምርት መፍለቂያ፣ የሃይማኖት ማዕከል እንዲሁም በኪነጥበብ ታላቅ ስፍራ የደረሰችበት ወቅት እንደሆነ ይጠቀሳል።። የእነዚህ...
View Articleቲክቶክ በይፋ ከመዘጋቱ በፊት አሜሪካ ውስጥ አገልግሎት መስጠት አቆመ
ቲክቶክ እንዲዘጋ የሚያዘው ሕግ ተግባራዊ ከመደረጉ ከሰዓታት በፊት መተግበሪያው አሜሪካ ውስጥ አገልግሎት መስጠት ማቆሙ ታውቋል። ተጠቃሚዎች ስልካቸውን ሲከፍቱ መተግበሪያው አሜሪካ ውስጥ ጥቅም ላይ እንዳይውል በመታገዱ ምክንያት “ለጊዜው ቲክቶክን መጠቀም አትችሉም” የሚል መልዕክት ያሳያል። አክሎ “ፕሬዝደንት ትራምፕ...
View Articleከትራምፕ በዓለ ሲመት ቀድሞ በሺዎች የሚቆጠሩ ተቃዋሚዎች ሰልፍ አካሄዱ
አብዛኞቹ ሴቶች የሆኑ በሺዎች የሚቆጠሩ ተቃዋሚዎች በዋሽንግተን ዲሲ ከትራምፕ በዓለ ሲመት ቀድመው ተቃውሞ ለማሰማት አደባባይ ወጥተዋል። የተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዓለ ሲመት ከመካሄዱ በፊት የተካሄደው ተቃውሞ ከ2017 ጀምሮ የተከናወነ ነው። መጀመሪያ መጠሪያው ‘ዉሜንስ ማርች’ የነበረ ሲሆን አሁን...
View Articleትራምፕ ወደ ዋይት ሃውስ በሚመለሱበት በመጀመሪያዋ ዕለት ምን ለማከናወን አቀዱ?
ዶናልድ ትራምፕ ሰኞ፣ ጥር 12/ 2017 ዓ.ም ዕለት ወደ ዋይት ሃውስ ይመለሳሉ። 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆነው ቃለ መሃላ ከፈጸሙ በኋላ ባሉት ሰዓታት ውስጥ “ብዙ ነገር እንደሚቀይሩ” የገቡትን ቃል እንደሚተገብሩ ይጠበቃል። እንደህገ ወጥ ስደት፣ የአየር ንብረት ህግጋት፣ ሚስጥራዊ ሰነዶች እና ሌሎች ጉዳዮች ላይ...
View Articleበማንቸስተር ዩናይትድ ታሪክ ደካማው ቡድን ሳይሆን አይቀርም- ሩበን አሞሪም
የማንቸስተር ዩናይትዱ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ቡድናቸው በክለቡ 147 ዓመታት ታሪክ “በጣም ደካማው” ሳይሆን እንደማይቀር ገለጸ። ቡድኑ በብራይተን 3 ለ 1 የተሸነፈበት ጨዋታ በሜዳው ካደረጋቸው ያለፉት አምስት የፕሪሚር ሊግ መርሐ ግብሮች በአራቱ የተሸነፈበት ሆኗል። አሞሪም ኤሪክ ቴን ሃግን ተከቶ ቡድኑን ከተረከበ...
View Articleበቻይና 35 ሰዎች ሰዎችን በመኪና ገጭቶ የገደለው ግለሰብ በሞት ተቀጣ
የተገደሉ ሰዎች መታሰቢያ ከወራት በፊት ቻይና ውስጥ መንገድ ላይ በነበሩ ሰዎች ላይ በሚያሽከረክረው መኪና ጥቃት ፈጽሞ ቢያንስ 35 ሰዎችን በመግደል ጥፋተኛ የተባለው ግለሰብ በሞት ተቀጣ። ባለፈው ኅዳር የተፈጸመው ይህ የተሽከርካሪ ጥቃት በቻይና ውስጥ በአሥርታት ያልታየ አሰቃቂ ድርጊት ነው ተብሏል። ፋን ዌክዩ...
View Articleየኢትዮጵያ ጂዲፒ በውጭ ምንዛሪ ለውጡ ምክንያት ወደ 100 ቢሊዮን ዶላር መውረዱ ተገለጸ
የኢትዮጵያ ኖሚናል ጂዲፒ (የዋጋ ንረትን ታሳቢ ያላደረገ አጠቃላይ የአገር ውስጥ ምርት) በዶላር ሲተመን፣ በሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. ከነበረበት 207 ቢሊዮን ዶላር በሦስት ወራት ውስጥ ወደ 100 ቢሊዮን ዶላር መውረዱ ተገለጸ፡፡ የውጭ ምንዛሪ ለውጡ ከመደረጉ አንድ ወር በፊት ማለትም በሰኔ 2016 ዓ.ም. የአገሪቱ...
View Articleበአክሱም ሴት ተማሪዎች ሒጃብ እንዳይለብሱ መከልከላቸውን የሚቃወም ሰልፍ በመቀለ ተካሄደ
የምስሉ መግለጫ,’ሒጃብም ታደርጋለች ትምህርትም ትማራለች’ የሚል መፈክር የያዘች ሰልፈና በትግራይ ክልል አክሱም ከተማ የሚገኙ አምስት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ሒጃብ መልበስ መከልከላቸውን ተከትሎ በክልሉ የሚገኙ ሙስሊሞች ቁጣቸውን በመግለፅ ላይ ይገኛሉ። ማክሰኞ ጥር 13/2017 ዓ.ም. ሙስሊም ሴት ተማሪዎች...
View Articleበየመን በደረሰ የጀልባ መስጠም አደጋ 20 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ሞቱ
በየመን ዱባብ ግዛት የባሕር ዳርቻ ላይ በደረሰ የጀልባ መስጠም አደጋ 20 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች መሞታቸውን ዓለም አቀፉ የስደተኞች ተቋም አይኦኤም ገለጸ። ታይዝ በተባለው ግዛት በሚገኘው ዱባብ አካባቢ ጥር 10/2017 ዓ. ም. አደጋው እንደደረሰ ተገልጿል። በአደጋው 11 ወንዶች እና ዘጠኝ ሴቶች የሆኑ...
View Articleበትግራይ ክልል ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ሂጃብ መከልከል ጋር በተያያዘ የተቃውሞ ሠልፍ ተደረገ
በትግራይ ክልል አክሱም ከተማ በሚገኙ አምስት ትምህርት ቤቶች የሚማሩ 159 ሙስሊም ሴት ተማሪዎች፣ በሂጃብ ምክንያት ከአንድ ወር በላይ ከተገለሉበት ትምህርት ገበታቸው እንዲመለሱ፣ በክልሉ ትምህርት ቢሮና ፍርድ ቤት የተሰጠው ትዕዛዝ እንዲከበር የሚጠይቅ የተቃውሞ ሠልፍ ትናንት ጥር 13 ቀን 2017 ዓ.ም በመቀሌ...
View Articleበውኃ ተፋሰሶች አጠቃቀም ላይ አስገዳጅ ታሪፍ የሚጥል ደንብ ሊወጣ ነው
በአገሪቱ የውኃ ተፋሰሶች ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ አስገዳጅ የአጠቃቀም ታሪፍ የሚጥል ደንብ ዝግጅት ተጠናቆ፣ በቅርቡ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት እንደሚቀርብ ተገለጸ። የውኃ ተፋሰሶች አጠቃቀምና ታሪፍን የተመለከተ ጥናት ለረዥም ጊዜ ሲካሄድ ከቆየ በኋላ፣ ድንጋጌዎችን አካቶ የተዘጋጀው ደንብ የመጨረሻ ረቂቅ በገንዘብ ሚኒስቴር...
View Articleበሊቢያ እገታ ሥር ያለችው ኢትዮጵያዊት ሁኔታ እና የሱዳን ስደተኛ ሴቶች ስቃይ
ማስጠንቀቂያ፡ ይህ ታሪክ አንዳንዶችን ሊረብሽ የሚችሉ ዝርዝር ጉዳዮችን ይዟል። ኢትዮጵያዊቷ ነሒማ ጀማል ስትሰደድ ሕልሟ በሊቢያ በኩል ወደ አውሮፓ ማቅናት ነበር። ነገር ግን ይህ ያሰበችው ሳይሳካ ቀርቶ በሊቢያ ታጣቂዎች እጅ ላይ ወድቃለች። በቅርቡ ነሒማ እና ሌሎች ስደተኞች እጅና እግራቸው ተጠፍሮ፤ አፋቸው በጨርቅ...
View Articleበሰሜን ወሎ ዞን በደረሰ የመኪና አደጋ ቢያንስ የ40 ሰዎች ሕይወት አለፈ
የምስሉ መግለጫ,በአካባቢው ባለው የፀጥታ ችግር ምክንያት የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ አገልግሎት ችግር ከመኖሩ በተጨማሪ መንገዱም ለአደጋ የተጋለጠ መሆኑን ነዋሪዎች ይናገራሉ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ዳውንት ወረዳ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ ቢያንስ የ40 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ነዋሪዎች፣ የህክምና ባለሙያ እና...
View Articleሐማስ ያገታቸውን አራት የእስራኤል ሴት ወታደሮች ለቀቀ
በጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት መሰረት ሐማስ ያገታቸውን አራት የእስራኤል ሴት ወታደሮችን ቅዳሜ፣ ጥር 17/ 2017 ዓ.ም ለቀቀ።እስራኤል በበኩሏ በእስር ቤቷ የያዘቻቸውን በመቶዎች የሚቆጠሩ ፍልስጤማውያንን እንደምትፈታ ይጠበቃል። ሐማስ በመጀመሪያው ምዕራፍ ስምምነቱ መሰረት በጋዛ ይዟቸው የነበሩ አራት የእስራኤል...
View Articleበትግራይ የተለያዩ ከተሞች ጊዜያዊ አስተዳደሩን እና የሠራዊት አዛዦችን የሚደግፉ ሰልፎች ተካሄዱ
የምስሉ መግለጫ,በመቀለ የተካሄደው ሰልፍ ለወራት በውዝግብ ውስጥ የቆዩት የህወሓት ከፍተኛ አመራሮች አለመግባባት እየተካረረ ባለበት በአሁኑ ወቅት በተለያዩ የትግራይ ከተሞች ሁለቱን ወገኖች የሚደግፉ ሰልፎች ተካሄዱ።በሁለቱ የህወሓት ቡድኖች መካከል ያለው ልዩነት የበለጠ ሰፍቶ ወደ አደባባይ ድጋፍ እና ተቃውሞ...
View Article