Quantcast
Channel: Ethio Andinet ኢትዮ አንድነት
Browsing all 931 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና: የወያኔ ሰላይ ከሆላንድ ተባረረ!

Tweet 3 Like 412 ከመሃል ያለው ኢዛና (እስራኤል ገደቡ) ለ’ኢንቨስትመንት” አዲስ አበበ ያለፈው ወር በሄደ ጊዜ ሂሩት መለሰ – ከሮተርዳም ሮተርዳም፣ ጥቅምት 28 ቀን 2015 – በስደት ስሙ አለማየሁ ስንታየው በመባል የሚታወቀው የህወሃት ሰላይ ከኔዘርላንድስ ተባረረ። አለማየሁ ስንታየሁ ቋሚ ነዋሪ ከነበረበት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቴድሮስ አድሃኖም ያራገቡት የ20 ሚሊዮን ዶላር ሽልማት የፈጠራ ወሬ መሆኑ ተረጋገጠ::በአበበ ገላው

የአውስትራሊያመንግስትእናየሮተሪፋውንዴሽንበሪቱጃለታንአናውቃትምገንዘብምአልሰጠንምአሉ  በአበበ ገላው (አዲስ ቮይስ) ሰሞኑን የህወሃት መራሹ መንግስት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሆኑት ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም በአንድ የአውስትራሊያ ትምህርት ቤት የ8ኛ ክፍል ውድድር አሸናፊ በመሆን እና አስደናቂ ውጤት በማምስመዝገብ 20...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት ፓርቲና ውለታው – ከሃቅ ማህደር። – ከሥርጉተ ሥላሴ

ከሥርጉተ ሥላሴ 08.03.2015 /ሲዊዘርላንድ ዙሪክ/ የ2015 ዓለምዓቀፍ ሴቶችን ቀን እኔ በግሌ ዕለቱን ያሰብኩትን መጠነ ሰፊ አቅም ዬነበረውን በወንበዴው በወያኔ ትእቢት በቀላጤ የፈረሰውን የአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲን፤ እስረኛዋን እናት ሀገሬን፤ እስረኛ እህትና ወንድሞቼን፤ በራህብ – በመፈናቀል ሰቆቃ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአውሮፓ ህብረት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከሰማያዊ ፓርቲ ጋር ተወያየ

‹‹ኢህአዴግ እያታለላችሁ ነው፡፡ እናንተም ለመታለል ዝግጁ ሆናችኋል›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት  የአውሮፓ ህብረት ዛሬ መጋቢት 1/2007 ዓ.ም አዲስ አበባ በሚገኘው ጽ/ቤቱ ባደረገው ስብሰባ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር በተጋባዥ እንግዳነት ተገኝተው ከህብረቱ ተወካዮች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል…. ኢትዮጵያ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና ፥ ጠበቃ ተማም አባቡልጉ ድብደባ ተፈፀመባቸው!!

በልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት በዘላለም ወርቃገኘው ክስ መዝገብ የተከሰሱት የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጉዳይ በመያዝ የሕግ አገልግሎት እየሰጡ የሚገኙት ጠበቃ ተማም አባቡልጉ ድብደባ ተፈፀመባቸው… ድብደባው የተፈፀመባቸው ዛሬ እነ አብርሃ ደስታ በነበራቸው የፍርድ ቤት ቀጠሮ ተገኝተው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፓርቲያችን ሰማያዊ የሚያራምዳቸው አቋሞችና ሀሳቦች ከማቅረባችን በፊት አቋማችንም ሆነ ሀሳቦቻችን የተመሰረቱበትን ዋና ጉዳይ...

ሀገራችን ኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ አኩሪ ታሪክ፣ ቀደምት የሥልጣኔ ባለቤትና ከ3000 ዘመን በላይ የመንግስትነት ታሪክ ያላት ታላቅ ሀገር ናት፡፡ የሰው ልጅ ዛሬ ለደረሰበት የዕድገትና የስልጣኔ ደረጃ መሰረት የሆኑ ቁሳዊና መንፈሳዊ ትውፊቶችን በማበርከት ለዓለም ስልጣኔ ታላቅ አስተዋፅዖ አበርክታለች,, በየዘመናቱ ነፃነቷን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የታሰረው ሦስት ትውልድ – ጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙን ለመጠየቅ

ryot Alemuትላንት ግንቦት 16 ቀን 2005 ዓ.ም ከቀኑ 6 ሰዓት ሲል የአውራምባ ልጆች (እኔ፣ አቤል አለማየሁ እና ኤልያስ ገብሩ) ቃሊቲ ማረሚያ ቤት ቅጥር ግቢ ተገኘን፡- ጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙን ለመጠየቅ፡፡ ርዕዮትን ከሰኞ እስከ አርብ ለ10 ደቂቃ መጠየቅ ይቻላል…. በዚያች 10 ደቂቃ ከሴቶች ክልል ለጥየቃ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ መንግስት የመረጃ ጠለፋ መፈጸሙን እንደገፋበት ሂዩማን ራይትስ ዎች ተናገረ፡፡

capture1የኢትዮጵያ መንግስት የመረጃ ጠለፋ መፈጸሙን እንደገፋበት ሂዩማን ራይትስ ዎች ተናገረ፡፡ የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅት ዛሬ ይፋ አንዳደረገው ከሆነ መንግስት ቀስ በቀስ ጋዜጠኞችን ጸጥ ያደርጋል እንዲሁም የዲጂታል ጥቃት ይፈጽማል ሲል ገልጿል.. ባለፈው አመት “ዘይ ኖው ኤቭሪቲንግ ዊ ዱ፤የኢንተርኔትና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመከላከያ ሰራዊት መኮንኖች ዘርን ያማከለ ቅነሳ እና በአዲስ የመተካት ስራ ሊጀመር ነው::

Samoraበመከላከያ ሰራዊቱ በተለያዩ እዞች ውስጥ የተነሳውን የጥቅማ ጥቅም እና ሕገመንግስታዊ ጥያቄ ተከትሎ የአማራ እና ኦሮሞ መኮንኖች ከመከላከያ ሰራዊቱ ውስጥ እንደሚቀነሱ እና በአዲስ እንደሚተኩ ውስጥ አዋቂ ምንጮች ጠቁመዋል… በየእለቱ ለስብሰባ የሚቀመጠው ሕወሓት መራሹ የጄኔራል መኮንኖች የአንድ ብሄር ቡድን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰማያዊ ፓርቲ የቅስቀሳ መልዕክት ለ6ኛ ጊዜ በሚዲያ እንዳይተላለፍ ተከለከለ

• ኢብኮ መልዕክቱ የተቋማትን ህልውና የሚክድ ነው በሚል መልሷል • ‹‹ኢብኮ የኢህአዴግ ልሳን ሆኗል›› አቶ ዮናታን ተስፋዬ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኦብኮ) ሰማያዊ ፓርቲ የላከውን የቅስቀሳ መልዕክት ‹‹በህገ መንግስቱ የተቋቋሙ የዲሞክራሲ ተቋማትን ህልውና የሚክድና ተግባራቸውን የሚያንቋሽሽ›› ነው በሚል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ሦስት የመንግሥት ተቋማትን አስጠነቀቁ!!!

ማኘክ ከሚችሉት በላይ የጎረሱ ስላሉ ጀርባቸውን በመምታት ማስወጣት ይገባል›› ለሦስት ቀናት በመላ አገሪቱ የኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ከአራት ሺሕ በላይ ድርጅቶችና ባለሙያዎች በተሳተፉበት ኮንፈረንስ፣ ከተሳታፊዎች ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ፣ በሦስት የመንግሥት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹ኢህአዴግ እያታለላችሁ ነው፡፡ እናንተም ለመታለል ዝግጁ ሆናችኋል›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት

(ነገረ ኢትዮጵያ) የአውሮፓ ህብረት ዛሬ መጋቢት 1/2007 ዓ.ም አዲስ አበባ በሚገኘው ጽ/ቤቱ ባደረገው ስብሰባ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር በተጋባዥ እንግዳነት ተገኝተው ከህብረቱ ተወካዮች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል… ኢትዮጵያ ውስጥ ኤምባሲ ያላቸው 20 ያህል የህብረቱ አባል አገራት በተገኙበት ስብሰባ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዶ/ር ደብረ ጽዮን በቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ቦታ በአደዋ ይወዳደራሉ

ኢሕአዴግ ሥልጣን ከያዘ ጊዜ ጀምሮ በተካሄዱት አራት ጠቅላላ ምርጫዎች የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በተወዳደሩበት በአደዋ የምርጫ ክልል   ለመጀመሪያ ጊዜ በዘንድሮ ምርጫ ዶ/ር ደብረ ጽዮን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሲወዳደሩ ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው፡፡ ወደ ፌዴራል መንግሥት ከመምጣታቸው በፊት በደቡብ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

መንግስት ያልሆነ አካል 1.5 ቢሊዮን ለትይግራይ ሲመድብ ገንዘቡ ከየት ተገኝቶ ? ደሳለኝ ዘጎንደር

- See more at: http://satenaw.com/amharic/archives/5316#sthash.Q4skKp8j.dpuf የትግራይ ልማት ማህበር በትግራይ የልማት እንቅስቃሴዎችን ልማድረግ 1.5 ቢሊዮን በር ባጀት እንደመደበ ተገለጸ። ማህበሩ 27 ፕሮጀክቶችን በ34 አራት ወርዳዎች ለማድረግ ያቀደ ሲሆን፣ ከመንግስት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወያኔን የእብሪት ወረራ እስከ መቼ እንሸከማለን!!

በዓለም ታሪክ ውስጥ አምባገነን ገዥዎች ለሥልጣናቸው የሚሰጡት ሕጋዊ ሽፋን ከሁሉም በላይ አዋቂዎች፣ ለሕዝብ ተቆርቋሪዎች፣የድሆችን እንባ ጠባቂና…. ወዘተ ስለሆነም እራሳቸውን ብቸኛ አማራጭ አድርገው ይሰይማሉ። አንዳንድ በአመጽ ሥልጣን ላይ የወጡ ቡድኖችና መሪዎች ብዙ ግዛቶችን በጭካኔ አጥቅተው ከያዙ በኋላ ሰው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ስሉሱ” ዞረ እንዴ?! የምዕራቡ ሚዲያና ኢህአዴግ

ከጥቂት ሳምንታት ወዲህ ባልተለመደ ሁኔታ ኢህአዴግ ላይ ታዋቂ የዓለማችን ጋዜጦች የጀመሩት ተከታታይ ትችት፣ ማሳሰቢያና መፍትሔ ጠቋሚ ዘገባዎች መነጋገሪያ አጀንዳ ሆነዋል፡፡ ሚዲያዎቹ በዘገባቸው ኢህአዴግን ከቻይና አምባገነናዊና አክራሪ አገዛዝ ጋር አመሳስለዋል… ኢህአዴግ እከተለዋለሁ የሚለውን የኢኮኖሚ መርህ ከቻይና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ይታገሉታል እንጂ አይታደሉትም !

ቢንያም ግዛው (ኖርዌይ ኦስሎ) ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ተብለን እድላችንን ስንጠብቅ ብዙ ቆየን። በርካታ ቋንቋ የሚወራባት ሀገራችን በተረትና ምሳሊያዊ ንግግር ሀብታም በመሆንዋ ብዙዎች ሀሳባቸውን በተለያየ መንገድ እየገለጹ ይግባባሉ.. አሁን አሁን ግን የማይፈቱ ህልሞች፣ ፍቺ ያልተገኘላቸው ተረቶች እና ቅኔዎች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጎሳ ፌዴራሊዝም መርዝ በኢትዮጵያ፣

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም    ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ  እራሱን ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ (ህወሀት) እያለ የሚጠራው ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ የሀሰት እና የሸፍጥ የተውኔት መድረክ የተንጸባረቀበትን ህገመንግስት አርቅቆ እ.ኤ.አ ታህሳስ 8/1994 በማጽደቅ በኢትዮጵያ ህዝብ ጫንቃ ላይ ጫነ በህገ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሽብር ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች የዛሬ የፍርድ ቤት ውሎ

‹‹እኔ አሸባሪ አይደለሁም፡፡ ኢህአዴግ አሸባሪ ነው፡፡ ለሽብር ሀሳቡም ፍላጎቱም የለኝም›› ዳንኤል ሺበሺ ‹የተባለውን ለነገር አለማድረጌን ከእኔ በላይ የከሰሰኝ መንግሥት ጠንቅቆ ያውቃል›› ሀብታሙ አያሌው ‹ለእኔ ብቸኛው አሸባሪ ህወሃት/ኢህአዴግ ነው… እኔ የህወሃት/ ኢህአዴግ ተቃዋሚ ነኝ›› አብርሃ ደስታ ‹ይሄ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ ይልቃል ጌትነት ድጋፍ ለማሰባሰብ ወደ ሰሜን አሜሪካ ያቀናሉ

የአንድነት ሰሜን አሜሪካ ድጋፍ ማህበርና የሰማያዊ ሰሜን አሜሪካ ድጋፍ ማህበር የተሰጠ የጋራ መግለጫ በሰሜን አሜሪካ የሰማያዊ እና የአንድነት ፓርቲዎች ድጋፍ አሰባሳቢ ድርጅቶች በትብብር ለመስራት መስማማታቸው ይታወሳል.. በስምምነቱ መሰረት የመጀመሪያው የጋራ ስራቸውን የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበርን የሰሜን አሜሪካ የስራ...

View Article
Browsing all 931 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>