ሰበር ዜና – ከማህከላዊ ማሰቃያ እስር ቤት!
የአንድነትና ሰማያዊ ፓርቲ ወጣት ሰላማዊ ታጋዮች ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ ከሀያ ቀን በፊት በወያኔ አፋኝ ቡድን መታፈናቸው ከተሰማ ወዲህ ወጣቶቹ በማህከላዊ ማሰቃያ እስር ቤት ውስጥ መገኘታቸው ታውቋል.. ይሄንን አስመልክቶ በዛሬው ቀን 10/07/07/ ከ 8/ሰሀት በኃላ ያሉበትን ሁኔታ ለማረጋገጥ ወደ ቦታው በመሄድ...
View Articleየቤት ባለ ዕድለኞች ስም ዝርዝር መጋቢት 2007
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ10ኛው ዙር የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ የማውጣት ሂደት 35 ሺህ ቤቶችን ባለ ዕድለኞች በዕጣ አስተላለፈ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ በከተማዋ ያለውን የቤት ፍላጎት ለማርካት እያስገነባቸው ካሉት ቤቶች ከ95 በመቶ በላይ የተጠናቀቁትንና መሰረተ ልማት የተሟላላቸውን የጋራ መኖሪያ ቤቶች...
View Articleማንኛውም ተቃዋሚ ድርጅት ስርዓት ከሌለው ከርቸሌ እንከተዋለን የሚል ማስፈራርያ ኃይለማርያም ደሳለኝ አሰሙ
ማንኛውም ተቃዋሚ ድርጅት ስርዓት ከሌለው ከርቸሌ እንከተዋለን ይህንንም ለማድረግ አቅም አለን የሚል ማስፈራርያ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ አሰምተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ትናንትና በጅማ ከተማ ተገኝተው ይህን አድርገን ነጻነት አመጣን ዲሞክራሲን እየቀዳን ለህዝቡ አከፋፈልን አሉ.. የጅማ ዩኒቨርስቲ...
View Articleበአርበኞች ግንቦት 7 ተቀላቀሉን፤ ካልሆነም በያላችሁት ተደራጁ!
ህወሓት በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ስለሚያደርሰው ዘርፈ ብዙ በደል ብዙ የተነገረለትና የተፃፈበት ብቻ ሳይሆን እየኖርንበት ያለ ሀቅ ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብም የሚደርስበትን ስቃይ መታገስ ወደማይችልበት ጫፍ መድረሱ በሰበብ አስባቡ በሚፈነዳዱ ተቃውሞዎች የሚታይ ሀቅ ሆኗል። በሌሎች አገሮች እንዲህ ዓይነት የሕዝብ ምሬት ሲኖር...
View Article“የስለላ ሰራተኞች መሯቸዋል፤ በጽናት የሚሰራ የለም”
በኢትዮጵያ የብሔራዊ ደህንነትና መረጃ አገልግሎት መዋቅር ውስጥ ተመድበው የሚያገለግሉ የሰለላ ሰራተኞች በጽናት መስራት በማይችሉበት ደረጃ ላይ መድረሳቸው ተሰማ። ለዓመታት የስለላ ሠራተኛና የአዲስ አበባ ቀጠና ኦፊሰር የነበረች የህወሃት አባል መክዳቷ ታወቀ የህወሃት አባል የአዲስ አበባ የደህንነት ኦፊሰር ከዳች!!...
View Articleየይቅርታ ደብዳቤ ለጃዋር መሐመድ (ሄኖክ የሺጥላ)
ውድ ጃዋር ፣ ሳልውቅ ፣ ጠነኝነቴ አሳስቶኝ ፣ አንተም ምንም የመረረ እና የተንዛዛ ዘረኛ ብትሆንም ቅሉ ፣ ጤነኛ ነህ ብዬ ፣ እንደ አንድ ሰው ልወቅስህ አስቤ ፣ ባንተ ላይ የጻፍኩዋቸው ጽሁፎች ፣ አሁን አንተን በደንብ ሳውቅ እና ስላንተ ስረዳ ፣ ይህንን የይቅርታ ደብዳቤ መጻፍ እናዳለብኝ ተረድቻለሁና ፣ ደብዳቤን...
View Article! መልካም ልደት አብርሃም ደስታ !
ቆየት ብሏል ….መቐሌ ዩኒቨርስቲ ለአንድ ወርክ ሾፕ ጠርቶን ወደዛው ጎራ ብየ ነበር ….ከተለያዩ ዩኒቨርስቲወች የተሰባሰብን በእድሜም በትምህርትም ወጣት የነበርን ፣ ጎልማሶች እንዲሁም በእድሜም በትምህርትም የገፉ ሙህራን አዳራሹ ውስጥ ነበሩ ! ፈረንጆችም ነበሩ ! አንዳንድ ወረቀቶች በተሰበሰብንበት ጉዳይ ላይ በተለያዩ...
View ArticleThe Curious Case of Zone9 Prisoners
(By Abiye Teklemariam) Inside the compound that hosted the old timber and mud Arada courthouse, there was the traditional melee associated with high-profile political trials – rain shelters flowing...
View Articleአሳዛኝ ዜና በየመን ጦርነት 45 ኢትዮጵያዊያን ሞቱ ከ60 በላይ ቆሰሉ
ሰሞኑን ያለማቋረጥ የመን ላይ እየተወሰደ ባለው የአየር ጥቃት ምክንያት ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች በከፍተኛ ችግርና ጭንቀት ውስጥ ነበሩ፡፡ ዛሬ በተደረገ የአየር ድብደባ ምክንያት ካምፕ ውስጥ የነበሩ 45 ኢትዮጵያዊን ሲሞቱ ከ60 በላይ ቆስለዋል… በIOM ካምፕ ላይ በስህተት የተወሰደ እርምጃ ነው በተባለው በዚህ ጥቃት...
View Articleቴድሮስ አድሃኖም መዋሸቱን ቀጥሏል? ኢትዮጵያውያን አሁንም ከየመን ለመውጣት እርዳታ አላገኙም
ትላንት አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ (Agence France‑Presse) እንደዘገበው ከሆን ኃይለማርያም ደሳለኝ እንዲህ ብለዋል “ኢትዮጵያ በሁቲ አማጽያን ከስልጣን የተባረረውን የየመን መንግስት በቆራጥነት ትደግፋለች፣ ሳውዲ አረብያ የየመን መንግስትን ወደስልጣን ለመመለስ ጣልቃ መግባትዋም ትክክለኛ እርምጃ ነው” ብለዋል.....
View ArticleEthiopia: We Will Accept Nothing but Their Full Freedom
Dimtsachin Yisema Washington D.C. Task Force & First Hijrah Foundation The trials concerning the members of the Ethiopian Muslims Arbitration Committee, which have been going on for the past two...
View Articleየት ሂዱ ነው? “ኑሮዬም፣ ሕይወቴም፣ ሞቴም እዚሁ ነው፤ ከኢትዮጵያ አፈር የሚለየኝ የለም” ( Prof_Mesfin )
ዓለም ሁሉ ጠላን፤ በየትም አገር እየሄድን “የሙጢኝ!” ከራሳችን መሬት በጉልበት እየተነቀልን፣ ከራሳችን ቤት እየተባረርን፤ ከተወለድንበትና ከአደግንበት አካባቢ እየተፈናቀልን፣ ጭራውን ቆልምሞ እንደሚሮጥ ባለቤቱ እንዳባረረው ውሻ በአገኘነው አቅጣጫ እየሮጥን፣ እጃችንን እያርገበገብን “የሙጢኝ!” እንላለን፤ የፈራነውን...
View Articleየእጅ ጣታችን ርዝመት ማንነታችን ይገልፅ ይሆን?
የእጅ ጣታችን ርዝመት ማንነታችን ይገልፅ ይሆን?.. የእጅ ጣታችን ርዝመት ስለ ማንነታችን ወይም ባህሪያችን ሊገልጽ እንደሚችል ያውቃሉ? ከዚህ በታች የምንመለከታቸው ምስሎችም የቀለበት ጣታችንና ሌባ ጣታችን ያላቸውን ርዝመት በማነፃፀር ባህሪያቶቻችን ለማወቅ ያስችላሉ ተብሏል። ምስሎቹ በጣታችን ርዝመት መሰረት A, B...
View Articleየሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ዛሬ የተነጠቁትን ፓስፖርት መመለሱ ታወቀ-ከአገር እንዲወጡ ይፈቀድ...
የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ባለፈው ሳምንት ፓስፖርታቸው ተነጥቆ ከቦሌ ከአገር እንዳይወጡ የተመሰለሱ ቢሆንም ዛሬ በአገዛዙ የደህንነት ባለስልጣናት ፈቃድ ኢሚግሬሽን ተጠርተው ፓስፖርታቸው እንደተሰጣቸው ያገኘነው መረጃ ያስረዳል። ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ለምን ፓስፖርታቸው እንደተነጠቀ ምክንያቱን...
View Articleበ24ኛው ክፍለጦር ውስጥ የሚገኙ ወታደሮች ትጥቃቸውን እየሸጡ በመጥፋት ላይ ናቸው ተባለ •
ትህዲኤን እንደዘገበው በምዕራብ እዝ በ24ኛ ክ/ጦር ውስጥ የሚገኙ የገዢው ኢህአዴግ ጉጅሌ ወታደሮች በየወቅቱ መሳሪያቸውንና ትጥቃቸውን እየሸጡ በመጥፋት ላይ እንዳሉ ተገለፀ.. ትህዴን ከክፍለጦሩ ውስጥ ባገኘነው መረጃ መሰረት ሲል በዘገበው ዘገባው በምዕራብ እዝ 24ኛ ክ/ጦር የገዢው ኢህአደግ ጉጅሌ የሰራዊት አባላት...
View Articleኢትዮዽያ ለዘላለም ትኑር
አንዳንዴ ታሪክ የማታቁ ካላችሁ በተለያዩ አጋጣሚ የምታገኙትን ቪዲዮና በድምፅ የተቀረፁ ሪኮርዶችን በማዳመጥ ኢትዮዽያዊነት ምን ያህል ፍቅር እንደሆነ እንረዳለን ታሪክን እያወቅን የኢትዮዽያን ታሪክ የምታበላሹ ሆድ አደሮች ታሪክ ይውቀሳቹ እላለው በኢትዮዽያዊነቱ የሚኮራ ሁሉ ሼር በማድረግ ቪዲዮውን ያጋሩ ኢትዮዽያ...
View Articleበ12ኛ ክፈለ ጦር ለሚገኙ ወታደሮች ደመወዝ ለመክፈል ሲሄዱ የነበሩ አራት መኮነኖች። ከመተማ ወደ ኮር-ሁመር በሚወስደው...
እነዚህ በወታራዊ መኪና እየተጓዙ የነበሩ የ12ኛ ክፍለ ጦር የፋይናንስ ሰራተኛ የሆኑ አራት መኮነኖች መጋቢት 2/2007 ዓ.ም ከመተማ ወደ ኮር ሁመር በሚወስደው መስመር ላይ ሲደርሱ… ማንነታቸው ባልታወቁ ታጣቂዎች እንደተገደሉ የገለፀው ይህ መረጃ። ይዘውት የነበረው የክፍለ ጦሩ ጠቅላላ ደመወዝ። 4 ሽጉጥ፤ 4 ክላሽና...
View Articleሊያልፍልን ነው ሲሉ የባህር ራት ሆነው አረፉት
አጥንታችን ድረስ ዘልቆ እየሰረሰረን ያለው ሀዘናች በቀላሉ የሚሽር አልሆን እያለኝ ነው። ይህ ወንድማችን እንዳልካቸው ይባላል የኮተቤ ብረታ ብረት አካባቢ የትውልድ መንደሩ መኖሪያ ሰፈሩ ነበር… እንዳልካቸው የተሻለ ኑሮ ናፍቆ ራሱንና ቤተሰቡን ሊረዳ ሰሀራ በረሀን አቋርጦ በሊቢያ አድርጎ ወደ አውሮፓ የመሻገርን ተስፋ...
View ArticleISIS የተባለው ቡድን በሊቢያ ለምን ጥቃቱን በኢትዮጵያውያን ላይ ለይቶ በማነጣጠር ፈፀመ ?
አይ ኤስ የተባለው ቡድን በሊቢያ ለምን ጥቃቱን በኢትዮጵያውያን ላይ ለይቶ በማነጣጠር ፈፀመ? የሚለው ለብዙዎች ጥያቄ ነው፡፡ ኢትዮጵያውያኑ ከመታገታቸው በፊት ሰንደቅ ጋዜጣ የውጭ ሀገር ዜጎችን በማረድ የሚታወቀው የአይ ኤስ ኤሱ ጆን የቅርብ ጓደኛ የሖነው ኢትዮጵያዊ አዲስ አበባ ማዕከላዊ እስር ቤት ውስጥ መታሰሩን...
View Articleኢትዮጵያኖቹ በ ISIS ሲገደሉ በግድ እንዲያይ የተደረገው ታዳጊ ህፃን
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) የ16 ዓመቱ ኤርትራዊ ስደተኛ ናኤል ጎይቶም የኤይ ኤስ ታጣቂዎች ኢትዮጵያውያኑን እና ኤርትራውያኑን በግፍ ሲቀሉ እና ሲረሸኑ እንዲመለከት መደረጉን ይናገራል… ታዳጊው ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ታይምስ ከተሰኘው ጋዜጣ ጋር ባደረገው ቃለምልልስ እንደተናገረው፥ ታጣቂው የአይ...
View Article