![0ccc1e3d26098346b5020f3221482cae_XL]()
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ10ኛው ዙር የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ የማውጣት ሂደት 35 ሺህ ቤቶችን ባለ ዕድለኞች በዕጣ አስተላለፈ፡፡
የከተማ አስተዳደሩ በከተማዋ ያለውን የቤት ፍላጎት ለማርካት እያስገነባቸው ካሉት ቤቶች ከ95 በመቶ በላይ የተጠናቀቁትንና መሰረተ ልማት የተሟላላቸውን የጋራ መኖሪያ ቤቶች ነው ለባለ ዕድለኞች ያስተላለፈው፡፡
ባለ ዕድለኞች ስም ዝርዝራቸውን ከዚህ በታች መመልከት ይችላሉ፡፡
Download attachments: