$ 0 0 አንዳንዴ ታሪክ የማታቁ ካላችሁ በተለያዩ አጋጣሚ የምታገኙትን ቪዲዮና በድምፅ የተቀረፁ ሪኮርዶችን በማዳመጥ ኢትዮዽያዊነት ምን ያህል ፍቅር እንደሆነ እንረዳለን ታሪክን እያወቅን የኢትዮዽያን ታሪክ የምታበላሹ ሆድ አደሮች ታሪክ ይውቀሳቹ እላለው በኢትዮዽያዊነቱ የሚኮራ ሁሉ ሼር በማድረግ ቪዲዮውን ያጋሩ ኢትዮዽያ ለዘላለም ትኑረ