Eritrean teen migrant forced to witness Libya massacre – ‘I watched IS...
EXCLUSIVE: IBTimes UK talks to Nael Goitom, who escaped IS in Libya after a month in captivity…. A 16-year-old Eritrean migrant who escaped captivity under the Islamic State (Isis) in Libya has...
View Articleየአርበኞች ግንቦት 7: የአንድነትና ዲሞክራሲ ንቅናቄ ሊቀመንበር ለኢትዮጵያ ሕዝብ ያቀረቡት አስቸኳይ ጥሪ !!
የተከበራችሁ ወገኖቼ፤ ከሰላሳ በላይ የሆኑ ወገኖቻችን አይ ሲስ በተሰኘ ህሊና ቢስ፣ ፀረ-ሰው እና ፀረ-ስልጣኔ ቡድን በሊቢያ በአሰቃቂ ሁኔታ የመገደላቸው መርዶ ከትናንት ወዲያ ሚያዝያ 11 ቀን 2007 ዓም ደርሶን ኢትዮጵያዊያን በያለንበት በመሪር ሀዘን ውስጥ ነን… ዛሬ “እግዜር ያጥናህ” ወይም “እግዜር ያጥናሽ”...
View Article‘I’m lucky I made it’: Eritrean Woman in Migrant Shipwreck Tells of Her...
EXCLUSIVE: ‘I’m lucky I made it’: Eritrean woman in iconic picture of dramatic migrant shipwreck tells of her terrifying ordeal Negasi Nebiat, 24, almost drowned when migrant ship sank off Rhodes Her...
View Articleየችግሩ መሰረታዊ ምንጭና መፍትሔው ፓለቲካዊ ነው’!! አቶ ኤርምያስ ለገሰ
መሰረታዊ ምንጭና መፍትሔው ፓለቲካዊ ነው’!! ሰሞኑን በኢትዬጲያውያን ላይ የመከራ ዶፍ እየዘነበ ነው። ይህ የድቅድቅ ጨለማ ናዳ ባስከተለው አደጋ የተፈጠረው ቁጭትና መብከንከን ከቃላት በላይ ሆኗል። በኢትዬጲያውያን ዘንድ ከዚህ ውጭ የመተከዣ አጀንዳ ያለ አይመስልም። እንባ እንደ ጐርፍ እየወረደ ነው። የእናቶቻችን...
View ArticleUS State Dept. on Anniversary of Arrest of Ethiopia’s Journalists
STATEMENT BY MARIE HARF, ACTING SPOKESPERSON Anniversary of the Arrest of Ethiopia’s Zone 9 Bloggers and Three Journalists…. Tomorrow, April 25, marks one year since Ethiopia arrested six Zone 9...
View Articleበጣም አስደንጋጭ ዜና .. ይህንን አስቸኳይ መልዕክት ሼር በማድረግ በየመን ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችንን እንዲደርስ...
በጣም አስደንጋጭ ዜና ነው። ነገሩ እውነት ከሆነ በጣም ያስፈራል። ከሰሞኑ ሲያስጨንቀኝና አእምሮየን ረፍት ሲነሳው የነበረ ስጋት። የ ISIS ወደ የመን መግባት። በጦርነት የፈራረሱ አገራትን እንደ ምሽግ ተጠቅሞ ሰይጣናዊ የሽብር እንቅስቃሴውን እየፈጸመ የሚገኘው የ ISIS ቡድን ዛሬ የመን ሰንአ መግባቱን አወጇል…...
View ArticleAfar Human Rights Organisation: Statement on the Situation of Ethiopians in...
The Afar Human Rights Organization would like to express our deep sorrow and pain on the gruesome crime committed on Ethiopians in Libya, South Africa and Yemen These latest shocking inhuman killings...
View ArticleIf Ethiopia’s economy is so vibrant, why are young people fleeing the...
Within a week, Ethiopians were hit with a quadruple whammy. On April 19, the Libyan branch of the Islamic State in Iraq and the Levant (ISIL) released a shocking video purporting to show the killings...
View Article‹‹ልብሴን እንዳወልቅ ከታዘዝኩ በኋላ ራቁቴን በወንድ መርማሪዎች ፊት ስፖርት እንድሰራ እገደድ ነበር›› ትላለች የዞን...
ልብሴን እንዳወልቅ ከታዘዝኩ በኋላ ራቁቴን በወንድመርማሪዎች ፊት ስፖርት እንድሰራ እገደድ ነበር›› ትላለች የዞንዘጠኟ ማህሌት ፋንታሁን፡፡ ጋሻው መርሻ ፈቃዱ የተባለ በአሁኑ ሰዓት ቂሊንጦ ታስሮ የሚገኝ የሰማያዊ ፓርቲ የአርባ ምንጭ አስተባባሪ የነበረ.. ወጣት ማዕከላዊ በተባለ ማጎሪያ ቤት ታስሮ በነበረበት ወቅት...
View Articleሰማያዊ ፓርቲ መንግስት የከፈተበትን የጥላቻ ዘመቻ በአስቸኳይ እንዲያቆም አሳሰበ
መንግስት ሊቢያ ውስጥ ኢትዮጵያውያን ላይ አሰቃቂ እርምጃ የወሰደውን አይ ኤስ አይ ኤስን ለመቃወም ራሱ በጠራው ሰልፍ ላይ ከህዝብ የገጠመውን ተቃውሞ ተከትሎ ሰማያዊ ላይ የጥላቻ ዘመቻ እንደከፈተበትና ይህንን የጥላቻ ዘመቻውን እንዲያቆም ሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ በሰጠው መግለጫ አሳስቧል…. መንግስት የጠራውን ሰልፍ ከማንም...
View Articleባለቤት ያጣ ትውልድ እንደ በግ ሲታረድ – በዲያስፓራ የዓረና ትግራይ ድጋፍ ከሚቴ
በተወለዱባትና እትብታቸውን በተቀበረባት እናት ምድር ላይ እንደ ሰብኣዊ ፍጡር – እንደ ዜጋ በነፃነታቸው፣ በማንነታቸውና በኢትጵዮያዊነታቸው ኮርቶውና አልሞቶው በሰላም የመኖር አማራጭ ያጡና ተስፋው የጨለመባቸው ወገኖቻችን ሳይወዱ በግድ ስደት በመምረጥ መድረሻ አጥተው ሲንከራተቱና የሞት ፅዋን ሲቀበሉ የሚያሳይ በሊቢያ፣...
View ArticleLibya: The world’s ‘smuggler state’… smuggling for £100,000. It’s an...
By a checkpoint outside the Libyan city of Misrata, a truck full of hay-bales is opened by border guards and a badly-kept secret is revealed. Inside are women and children, and men too. Fifty people,…...
View Articleአልሸባብ አይሲስን ሊቀላቀል ነው ተጨማሪ የሽብር ስጋት በኢትዮጵያ
በሶማሊያ የሽብር ተግባራትን በመፈጸም የሚታወቀው አልሸባብ ደመኛና አረመኔውን አይሲስን ሊቀላለቀል መሆኑ ተሰማ፡፡አገራችንን በተጨማሪ የሽብር ስጋት ውስጥ እነደሚጥላት ተገምቷል… የሶማሊያን ስፊ ግዛት የሚቆጣጠረው አልሸባብ የማእከላዊ ስልጣኑን ካጣ ወዲህ በደረሰበት ወታደራዊ ኪሳራ የአለም አቀፍ አሸባሪው አልቃይዳ ክንፍ...
View Articleየወያኔ አፓርታይድ መንግሥት የሰማያዊ ፓርቲ አባላትን ጨምሮ ከ100 በላይ ሰዎችን ለመክሰስ ምርመራ ማጠናቀቁን አስታወቀ
ሰማያዊ ፓርቲ መንግሥት ከስም ማጥፋት ዘመቻ ይታቀብ አለበኢትዮጵያውያን ላይ የአይኤስ አሸባሪ ቡድን የፈጸመውን አሰቃቂ ግድያ ለማውገዝ ሚያዝያ 14 ቀን 2007 ዓ.ም. በተደረገው ሠልፍ ላይ፣ ሆን ብለው ብጥብጥ ያስነሱትና ሁከት እንዲፈጠር ያደረጉት፣ የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችና…. አባላት መሆናቸውን ማረጋገጡን...
View Articleኢትዮጵያ በታሠሩ ጋዜጠኞች ብዛት በአፍሪካ አንደኛ ነች!!!
ኢትዮጵያ እሥር ላይ የምትገኘውን ጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙን፤ ቪየትናም ደግሞ የኢንተርኔት ፀሐፊዋን ወይም ብሎገሯን ታ ፎንግ ታንን እንዲለቅቁ ዩናይትድ ስቴትስ ጠየቀች፡፡የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቃል አቀባይ ጄፍ ራትካ ናቸው ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ይህንን የመንግሥታቸውን ማሳሰቢያ ያስተላለፉት.....
View Articleኤድዋርድ ስኖደን አይሲስን የፈጠረችው አሜሪካ ናት ሲል አጋለጠ
ግብጽ የሃያ አንድ ክርስቲያን ዜጎችዋን በአይሲስ መታረድ ዜና እንደሰማች ዝም ብላ አልተቀመጠችም ነበር። ብሄራዊ የሃዘን ቀንም አላወጀችም። እንዲህ ነበር የሆነው። ከመቅጽበት ተዋጊ አውሮፕላኖችዋን አስነስታ ወደ ሊቢያ ላከቻቸው። የአይሲስ አራጆች የተከማቹበትን ደርና የተሰኘ ስፍራ እያከታተለች በቦምብ ቀጠቀጠችው። ብዙ...
View Articleየማዕከላዊ እዝ ከፍተኛ ሃላፊዎች የሰራዊት ክህደት እየጨመረ መምጣቱ ታወቀ
የማዕከላዊ እዝ ከፍተኛ ሃላፊዎች የሰራዊት ክህደት እየጨመረ መሄዱ ስላሳሰባቸው የእያንዳንዱን ወታደር ንብረት እየፈተሹ በርካታ ወታደሮችን ማሰራቸውን ከስፍራው የደረሰን መረጃ አመለከተ.. ፣በምንጮቻችን መረጃ መሰረት የማዕከላዊ እዝ አመራሮች በየዕለቱ የሚከዳው የሰራዊት ቁጥር ስላሳሰባቸው ሚያዝያ 13 ቀን 2007...
View ArticleViolent Clashes At Protest By Ethiopian Jews
Israeli Ethiopians vent their anger against alleged racism and police brutality during a protest in Tel Aviv.,… By Sean Dilley, Sky News Reporter Twelve protesters and 57 police officers have been...
View Articleሰማያዊ ግንቦት 9 መስቀል አደባባይ ሕዝባዊ የአደባባይ ስብሰባ ጠራ!
አስተዳደሩ ሳይፈርም የተቀበለውን ደብዳቤ ግልባጭ የተጻፈለት ምርጫ ቦርድ ፈርሞ ተቀብሏል በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር ሰማያዊ ፓርቲ ግንቦት 16/2007 ዓ.ም የሚደረገውን 5ኛው ሀገራዊ ምርጫ ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ ግንቦት 9/2007 ዓ.ም ህዝባዊ ስብሰባ ለማድረግ መወሰኑን ለከተማ አስተዳደሩ ከጻፈው ደብዳቤ...
View ArticleSOMALI MUSLIM WOMAN: “If more Muslims would read the quran, more Muslims...
THIS NEWS BY“ http://www.jewsnews.co.il/ Allah is a god who hates and Islam is NOT a religion of peace,” says this Somali woman who is now an ex-Muslim. Vdare via TROP Mona Walter, an ex-Muslim...
View Article