ዊንዲ ሸርማን ለምን ኢህአዴግን ዴሞክራሲያዊ ነው አለች? የአሜሪካም መንግስትም ቢሆን ስለምን ከኢህአዴግ ጎን ሊቆም ቻለ/ፈለገ?
መልሱ አንድና አንድ ነው፡፡ ተቃዋሚዎች ሰላማዊ ይሁኑም መሳሪያ ይያዙም፣አክቲቪስቶች፣ሲቪል ተቋማትና ድርጅቶች ወሬ በማብዛት ተጽዕኖ መፍጠር የማይችል ተቋም ባለመፍጠራቸው አሜሪካኖች ስለተረዱ ነው፡፡ ኢትዮጵያውያን በራሳቸው ላይ መከራ እንዲበዛ ያደረጉት ጠንካራ ተቋም መፍጠር ባለመቻላቸው በሺህ የሚቆጠር ተቋም...
View Article“ዜጎችን በማዋረድ የሚደሰት አገዛዝና ለመዋረድ የፈቀደ ሕዝብ እስካለ ድረስ የቁልቁለቱ ጉዞ መጨረሻ የለውም” – አርበኞች...
አርበኞች ግንቦት 7 በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያተኮረ ጽሁፍ የህወሓት አገዛዝ ፋሽስታዊ ባህርያት እያደር መረን እያጣ፤ ነውረኛ እየሆነ መጥቷል። በአሳለፍነው ሣምንት ብቻ እንኳን አስነዋሪ ይዘት ያላቸው ሁለት ፋሽስታዊ ክስተቶችን አስተውለናል። አንዱ በምርመራ ስም በታሳሪዎች ላይ የሚደረገው አሳፋሪ ሰቆቃ ነው። በገላቸው...
View Articleከሰማያዊ ፓርቲ የብሔራዊ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ !
የስም ማጥፋት ዘመቻው ከጀመርነው ትግል ፍፁም አያንበረክከንም! ሰሞኑን በህውሓት/ኢህአዴግ ቁጥጥር ስር ባሉ የመንግስት መገናኛ ብዙሃን በሰማያዊ ፓርቲ ላይ በከፍተኛ ሁኔታ እየተዘመተ ያለውን የስም ማጥፋት ፕሮፓጋንዳ በአትኩሮት ሲከታተለው ቆይቷል፡፡ በዚህም የህዝብ ንብረት የሆኑ ሚዲያዎች፤ ለህዝብ አገልግሎትና በህዝብ...
View Articleአቶ ስንታየሁ ቸኮል ስድስት ወር ተፈረደበት – ሰማያዊ ፓርቲ
ሚያዝያ 14/2007 ዓ.ም መንግስት አይ. ኤስ. አይ. ኤስ ሊቢያ ውስጥ በኢትዮጵያውያን ላይ የፈፀመውን አሰቃቂ ግድያ በመቃወም የጠራው ሰልፍ ላይ በተነሳበት ተቃውሞ ሰበብ ሰልፉ ካበቃ ከሁለት ቀን በኋላ ከቤቱ ተይዞ የታሰረው የቀድሞው የአንድነትና አሁን የሰማያዊ ፓርቲ አባል የሆነው አቶ ስንታየው ቸኮል ስድስት ወር...
View Articleበጀርመን የኢትዮጵያውያን የትብብር መድረክ፣ በጀርመን – በፍራንክ ፈርት ከተማ ሜይ 2 ቀን 2015 ዓመተ-ምህረት ታላቅ...
በእዕቱ እውቁ የኢትዮጵያውያን ሰብዓዊ መብት አቀንቃኝና ለአዲሲቱ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ(አኢጋን) መስራችና መሪ አቶ ኦባንግ ሜቶ እና እውቁ የምሥራቅ አፍሪካ ፖለቲካ ተንታኝና አሰባሳቢ ማንነት በአንድነት መጽሀፍ ደራሲ አቶ የሱፍ ሃሰን በክብር እንግድነት ተገኝተዋል.. ስብሰባው በቅርብ በየመን፣ በደቡብ አፍሪካና...
View Articleየኢህአዴግ መንግስት ግፍና በፍትሕ ሥርዓቱ ውስጥ የተንሰራፋው የፖለቲካ ጨዋታ ‹‹የምርጫ ቅስቀሳ›› ነው!
በኢትዮጵያ ህገ-መንግስት አንቀጽ 8 ላይ አንደተገለጸው ህዝቦች የሉዓላዊነት ምንጮች ናቸው። ይህንንም እምነታቸውን፣ ማንነታቸውን አና ሰብዓዊ መብታቸውን ለሚያከብር ተወካይ በመስጠት አንደሚገልጹት አንቀጹ ይናገራል… ለዚህም ነው ‹‹ምርጫ የሰላማዊ ትግል አንዱ መገለጫ ነው›› የሚባለው። በምርጫ መሳተፍ የአንድ ጥሩ፣...
View Articleየፖለቲካ ፓርቲዎች ለማሸነፍ ተስፋ የሚያደርጉባቸውን ሥፍራዎች አስታወቁ
ግንቦት 16 ቀን 2007 ዓ.ም. በሚካሄደው አምስተኛው ዙር ጠቅላላ ምርጫ ተሳታፊ የሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ ለማሸነፍ ተስፋ የሚያደርጉባቸውን አካባቢዎች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡ በዚህም መሠረት ተቃዋሚ ፓርቲዎች የተለያዩ ሥፍራዎችን ለማሸነፍ ተስፋ እንዳደረጉባቸው የገለጹ ሲሆን፣ ገዢው ፓርቲ ኢሕአዴግ ግን በሁሉም...
View Article5 በሃይል አማራጭ የሚያምኑ ድርጅቶች በጋራ ለመታገል ውይይት ጀመሩ
ሚያዝያ ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በስልጣን ላይ ያለውን አገዛዝ በማንኛውም አማራጭ ለማስወገድ በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኙ የተቃዋሚ ሃይሎች በጋራ ለመታገል የሚያስችላቸውን ውይይት መጀመራቸውን ለኢሳት በላኩት መግለጫ አስታውቀዋል.. ውይይቱን የጀመሩት የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ( ትህዴን)፣...
View Articleየሰማያዊ ፓርቲ ታዛቢዎች ድብደባ እየተፈፀመባቸው እንደሆነ ተገለፀ
በምስራቅ ጎጃም ዞን የሰማያዊ ፓርቲ ታዛቢዎች በሚሊሻዎች ድብደባ እየተፈፀመባቸው እንደሆነ የሰማያዊ ፓርቲ ምክትል የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ አቶ በቃሉ አዳነ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ ታዛቢዎቹ ‹‹ከአሸባሪ ፓርቲ ጋር አብራችሁ እየሰራችሁ ነው›› እየተባሉ ድብደባ እየተፈፀመባቸው እንደሆነ የገለጹት አቶ በቃሉ ቀሪዎቹን...
View Articleኃይለማርያም ደሳለኝ እምባ እስኪተናነቃቸው ድረስ በአርከበ እቁባይና ስብሃት ነጋ ተተቹ
ኢሳት ዜና :- ጠ/ሚኒስትሩ ሚኒስትሮችንና የኢህአዴግ ከፍተኛ ባለስልጣናትን በሙሉ ሲያስገመግሙ ከከረሙ በሁዋላ በመጨረሻ ራሳቸው 15 ሰአታት በፈጀ ግምገማ ተገምግመዋል። አብዛኞቹ በአቶ ሃይለማርያም የስራ ችሎታና አመራር ላይ ዘለፋ ቀረሽ ሂስ አቅርበውባቸዋል… አቶ ሃይለማሪያም የቀረበባቸውን ሂስ ለመቀበል ዝግጁ...
View Articleየ 2007 5ኛው አጠቃላይ ምርጫ የመጨረሻዋቹ ቀናት ገመናዎች በአስቸካ ይ ይታረሙ
/ ከዓረና ትግራይ የተሰጠ መግለጫ / ዓረና መድረክ ያለፉት ምርጫዎች አስከፊ ገፅታዎችና በተለይ በ2002 አጠቃላይ ምርጫ ገዢው ፓርቲ የፈፀመው የዓፈና ትግባርና ውጤቱ በመቃወም ችግሩ በሰላማዊና ሕጋዊ መንገድ ሲታገለው እንደቆየና በ2007 ዓ/ም የሚካሄደው 5ኛው አጠቃላይ ምርጫ በተመሳሳይ ችግር እንዳይደናቀፍ...
View ArticleNo Western Observers for Ethiopian Elections
(VOA News) The only international observers during Ethiopia’s elections Sunday will be from the African Union, with opposition parties already feeling the AU observers are not demanding enough in their...
View Articleሰበር ዜና፡- የቦንጋ ምርጫ በግጭት ምክንያት ለሌላ ጊዜ ተላለፈ
በደቡብ ክልል በካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ጊምቦ የምርጫ ክልል በግል ዕጩነት ተመዝግበው የሚወዳደሩት የዶ/ር አሸብር ወልደ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች፣ ደኢሕዴን/ኢሕአዴግን ከወከሉት ዶ/ር መብራቱ ገብረ ማርያም ደጋፊዎች ጋር በመጋጨታቸው ምክንያት በሥፍራው በመጪው እሑድ ግንቦት 16 ቀን 2004 ዓ.ም. ይካሄድ የነበረው ጠቅላላ...
View Articleመነሻውን ከህውሃት ጉያ ውስጥ ያደረገው የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር ኃይል ታሪክ መፅሃፍና አነጋጋሪው ክህደት
በሰሜን አሜሪካና በተቀረው ዓለም የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር ኃይል ህብረት የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር ኃይል በሃሰት ውንጀላ በጅምላ ወደ ህውሃት ማጐሪያ እንዲጋዝ ከተደረገና በኋላም በጨፍጫፊነት ተፈርጆ በአዋጅ ከስራ ውጪ እንዲሆን የፈረደበትን ግንቦት 1983 ዓ/ምን እሳቤ በማድረግ ከምስረታው እስከ አሳዛኝ ብተናው...
View ArticleRights groups said elections in Ethiopia, would not be free or fair
(AP) Rights groups said elections on Sunday in Ethiopia, Africa’s second most populous country, would not be free or fair due to a clampdown on freedom of speech… Ethiopia on Sunday holds its first...
View ArticleWashington Versus Democracy and Freedom in Africa
A brief history of collaboration between Washington and authoritarian regimes in Africa. by Alem Mamo “Can we abandon a country that has stood beside us in every war we’ve ever fought, a country that...
View ArticleEthiopian Election: “The political space has been closed” Yilekal Getinet
Addis Ababa (AFP) – Ethiopia, Africa’s second-most populous country, holds general elections Sunday, the first since the death of long-time strongman Meles Zenawi whose successor Hailemariam Desalegn...
View Articleአምነስቲ ኢንተርናሽናል የተባለው የሰብአዊ መብት ተከራካሪ ድርጅት
አምነስቲ ኢንተርናሽናል የተባለው የሰብአዊ መብት ተከራካሪ ድርጅት ሐሙስ ግንቦት 14 ቀን ባወጣው መግለጫ በኢትዮጵያ ይካሄዳል በተባለው ምርጫ ዋዜማ በኢትዮጵያውና መሰራታዊና ሰብአዊ መብት ላይ የተቀናጀና የተቀነባበረ አፈና በስፋት እየተካሄደ መሆኑን አጋልጧል። የምርጫው ውድድር በሚደረግበት ወቅት የዜጎች የመናገር፤...
View Article