Quantcast
Channel: Ethio Andinet ኢትዮ አንድነት
Browsing all 929 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ አለም አቀፍ ድጋፍ ሰጪ ቡድን የተሰጠ መግለጫ – “በምርጫ ተሸንፎ በስልጣን መቆየት አያዋጣም”

በ 2007 ብሄራዊ ሀገር አቀፍ ምርጫ የተለያዩ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ከምርጫው ቅስቀሳ ጊዜ ጀምሮ ያለው ሁኔታ ነፃና ፍትሃዊ አለመሆኑን ባወጡት ሪፖርት አረጋግጠዋል::ወያኔ በምርጫው ቅስቀሳ ሂደት ድብደባ፣ አፈና ፣እስራት ፣ግድያ እና እንግልት በግልጽ ፈጽሟል:: (በምዕራብ ሸዋ ዞን ሚዳቀኝ እና በአርሲ...

View Article


The Mafia groups tell their embarrassing message to Ambassadors

The Mafia groups tell their embarrassing message to Ambassadors, Do they think this people are foolish, they don’t know anything??????… ‪Video‬ :Professor Merga Bekana and Dr. Addisu Gebregzabher...

View Article


ሰበር ዜና … በሳምንቱ ሌላ የአጥፍቶ አጥፊ ጥቃት በሳውዲ ደማም

* ጥቃቱ በአኑድ መስጊድ ለአርቡ እኩለ ቀን ጸሎት የተሰበሰቡትን ለማጥቃት የታለመ ነበር ተብሏል * ፍንዳታው ከመስጊዱ መኪና ማቆሚያ በመፈንዳቱ አደጋው ሊቀንስ ችሏል * በጥቃቱ አራት ሰዎች ሲሞቱ በርካታዎች ቆስለዋል ፣ ንብረት ወድሟል * አጥፍቶ... The post ሰበር ዜና … በሳምንቱ ሌላ የአጥፍቶ አጥፊ ጥቃት...

View Article

ፍ/ቤቱ በጦማርያኑ እና ጋዜጠኞች ላይ የቀረቡ የሲ.ዲ መረጃዎችን ውድቅ አደረገ

  በእነ ሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ የሽብር ክስ ቀርቦባቸው ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እየታየ የሚገኙት የዞን ዘጠኝ ጦማርያን እና ሶስቱ ጋዜጠኞች ዛሬ ግንቦት 19/2007 ዓ.ም የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቀርበዋል፡፡ መዝገቡ የተቀጠረው አቃቤ ህግ አሉኝ... The post ፍ/ቤቱ በጦማርያኑ እና ጋዜጠኞች ላይ የቀረቡ...

View Article

በሃመር ወረዳ ከፍተኛ እልቂት መድረሱን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ

ግንቦት ፳፩ (ሃያ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በደቡብ ክልል በደቡብ ኦሞ ዞን በሃመር ወረዳ በዲመካ ከተማ እና አካባቢዋ የሚኖሩ አርብቶአደሮች ” እኛ ድምጽ ሳንሰጥ” እንዴት ኢህአዴግ አሸነፈ ይባላል በሚል ካለፈው ሰኞ ጀምሮ ከጸጥታ... The post በሃመር ወረዳ ከፍተኛ እልቂት መድረሱን የአካባቢው...

View Article


Herded up like cattle and led away onto Indonesian army trucks to be tortured...

Herded up like cattle and led away onto Indonesian army trucks to be tortured and then murdered. This is the reality of life in occupied West Papua. A land where over 500,000 people have... The post...

View Article

አሜሪካ አይሲስን ስትቀልብ እንደኖረች የሚያረጋግጥ ሰነድ መገኘቱ ተዘገበ።

ባራክ ሁሴን ኦባማ ለ CIA (የአሜሪካ የስለላ ቡድን) የ ISIS ወታደሮችን እንዲያሰለጥኑ ያዘዙበት ሰነድ(ዶክሜት) ተጋለጠ። አሜሪካ አይሲስን ስትቀልብ እንደኖረች የሚያረጋግጥ ሰነድ መገኘቱ ተዘገበ) ያዳምጡት The post አሜሪካ አይሲስን ስትቀልብ እንደኖረች የሚያረጋግጥ ሰነድ መገኘቱ ተዘገበ። appeared...

View Article

AwrambaTimes Exclusive: Ginbot 20 and the secret behind EPRDF’s stunning...

Awramba Times (Hawassa, Ethiopia) – As Ethiopia celebrating the 24th anniversary of the Ginbot 20 victory day, chief of staff of Ethiopia’s armed forces, General Samora Yenus explains the secret behind...

View Article


ፈጣን ሩጫ አይሉት ማራቶን_ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ

ይህ ጽሁፍ ዘ ኢኮኖሚስት ያወጣው ጽሁፍ ትርጉም ነው።  ከመላው አፍሪካ በሙሉ እንደ ኢትዮጵያ አድርጎ ቻይና እንደ መራሄ ኮከብ፤ዋና ምሳሌ ተደርጋ የምትወሰድበት የለም።ይሄው ኢትዮጵያ በሜይ 24 እዚህ ግባ የማይባል ውጤቱ ቀድሞ የታወቀ፤ምርጫ አካሂዳለች።ያው ለነባሩ ፓርቲ... The post ፈጣን ሩጫ አይሉት ማራቶን_...

View Article


Ethiopians: It Would Be Shame On Us From Now On, Not Anybody Else

1. As an introduction Let me from the out-set make clear that the very purpose of this comment of mine is to express my genuine concern about the question of how we are willing... The post Ethiopians:...

View Article

አስቸኳይና ታላቅ የሀገር አንድነት ጥሪ ጉባዔ ከጁላይ 2 እስከ 3 በዋሽንግተን ዲሲ በጋራ ተዘጋጀ

በሀገራችን ኢትዮጵያ ስላለው ሁለንተናዊ ቀውስ በመወያየት ሁሉን አቀፍ የአማራጭ ኃይል የሚቋቋምበትን ሂደት ለመምከር ከጁላይ 2-3 በዋሽንግተን ዲሲ የሀገር አድን ጉባዔ በጋራ ይዘጋጃል  የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ምክር ቤት፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ፤ የኢትዮጵያ ወጣቶች... The post አስቸኳይና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ቧ! አታ… ከማና ጥኡያት ኢዮም” (“ለካስ ‘እነዚህ አማራዎች’ እንደኛ ጥሩ ሰዎች ናቸው”) – See more at:...

ታፈሰ ወርቁ – ህወሃት ትግራይን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሮ፣ ገና “የጎንደርን ጦር ደረመሰ፣ ሃሙሲት ደረሰ፣ ጎጃምን አዳረሰ … ይባል በነበረበት ጊዜ፣ አ.አ ከመግባቱ በፊት በጎጃም ትንሿ የዳንግላ ከተማ ውስጥ ስራ ላይ ነበርኩ። በአንድ ሱቅ ውስጥ እቃ ልገዛ ቆሜአለሁ። ወዲያው አንድ የህወሃት ታጣቂ ሱቁ ውስጥ ገባ። አማርኛ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ይድረስ ለታጋዩ ሕዝባችን (1) — ፍርዱ ዘገዬ (ከአዲስ አበባ)

ፍርዱ ዘገዬ (ከአዲስ አበባ) አንደኛ – የማንም ንብረት ቢሆን በተያዘው የሕዝባዊ እምቢተኝነት ሰበብ ማቃጠሉና ማውደሙ ጠቃሚም ተገቢም አይደለም – መራራው የትግል ጉዟችን ብዙ ማስተዋልና ብዙ ማሰላሰል ያለበት ይሁን፡፡ በርግጥ በእስካሁኑ ሁኔታ የዐማራው ትግል ብስለትና ጨዋነት የተሞላበት መሆኑና ልዩ ጥንቃቄ መደረጉ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያ፡ ከተቃውሞ እና ከተጋድሎ በኋላ!? (የአቶ ኦባንግ ሜቶ ንግግር በዋሽንግተን ዲሲ) – See more at:...

ኦባንግ ሜቶ አሰላሙ አሌይኩም፣ እንደምን አላችሁ፣ አካም ጂርቱ፣ እንደምን አረፈዳችሁ (good afternoon everyone፡፡ የኢትዮጵውያን ሙስሊሞች ሰላማዊ ንቅናቄ ደጋፊዎች ኅብረት በዚህ ስብሰባ ላይ እንድናገር ስለ ጋበዘኝ ልባዊ ምስጋናዬን ላቀርብ እወዳለሁ፡፡ ከእናንተ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ ጋር በመሆን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ ነብሮች ሲበሳጩ ያጉረመርማሉ! (ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም)

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ አሜሪካውያን የጀግንነት በላይነት የላቸውም፣  ማለትም  የኦሎምፒክ ጀግንነት ጠቅላይነት፡፡ እ.ኤ.አ ነሐሴ 21/2016 የ26 ዓመቱ የኢትዮጵያ የረዥም ርቀት ማራቶን ሯጩ ፈይሳ ሌሊሳ በአንድ ወቅት በኦሎምፒክ ጨዋታዎች ታሪክ “የኦሎምፒክ ጨዋታዎች የፖለቲካ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አምባ ጊዮርጊስና ደብረታቦር በሁለት ቀናት ከ50 በላይ አማሮች ተገደሉ |በጎንደር የተደረገው ስብሰባ ያለውጤት ተበተነ...

የጠ/ሚውን አዋጅ ተከትሎ በመተማ፣ አምባ ጊዎርጊስና ደብረ ታቦር ከ50 በላይ ዐማሮች በሁለት ብቻ ቀናት ተገድለዋል • በሽንፋ ከተማ የቀን ሠራተኞች በጥይት ተደብድበዋል • በደብረ ታቦር ዳግመኛ የቤት ውስጥ አድማ ተጠራ • በላሊባላ በግፍ ለተጨፈጨፉ ዐማሮች ጸለት ተደረገላቸው • በጎንደር የተደረገው ስብሰባ ያለውጤት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሕግ ባለሙያዎች ታሪክና ግዜ የጣሉባችሁን ኃላፊነት እንደምትወጡ ይጠበቃል! [በላይነህ አባተ]

በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ታሪክና ግዜ በትውልድ ኃላፊነትን ይጥላል፡፡ ይህ ትውልድ በሮማውያን ዘመን ኃላፊነቱን በሚገባ እንደተወጣው ትውልድ ታሪክና ግዜ ኃላፊነት ጥለውበታል፡፡የሮማውያንን ተደጋጋሚ ጪፍጨፋ አያት ቅደመ-አያቶቻችን በሚያስደንቅ ጀብዱ መክተውታል፡፡ ከሮማውያን ቅኝ ገዥዎች ጪፍጨፋ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Article 3

  ዐርብ ነሐሴ 27 ቀን 2008 ዓ.ም አዲስ አበባ ውስጥ በቤት ውስጥ በመቀመጥ መንግስትንየመቃወም ዝግጅት እየተጠናቀቀ መሆኑን የሃይማኖት አባቶች ለመንግስት ገለጹ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት አሥራ አምስት ቀናት መንግስት ከወትሮ በተለየ ሁኔታ በማዘጋጃ፣ በክፍለ ከተሞችና በወረዳወች የእያንዳንዱን ሃይማኖት ቤተ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኦሮሞው ሕዝባዊ እንቅስቃሴ ለምን ገብ አለ? |ጥበቡ ታዬ

አንድ የሕዝብ እንቅስቃሴ ለመነሳት ምክንያት አለው፣ለመቆምም እንዲሁ።ብሶትና ምሬት የሕዝብን እምቢባይነት ይቀሰቅሳል።እንቅስቃሴው ከተሳካ በድል ይጠናቀቃል፤ አለዚያም በመንግሥት ሃይል የጥቃት እርምጃ ለጊዜው ሊገታ ይችላል። በዚህ መልክ የሚረጋገጥ የበላይነት ቂምን ስለሚወልድ ቅራኔውና ትግሉ እስከነአካቴው አይጠፋም።ጊዜ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት 20 እስረኞች መገደላቸው ተሰማ |ቃጠሎውን የሚያሳይ አጭር ቪዲዮ ይዘናል

(ዘ-ሐበሻ) በዛሬው ዕለት በቅሊንጦ ማረሚያ ቤት የተነሳውን የ እሳት ቃጠሎ ተከትሎ ፖሊስ በወሰደው እርምጃ 20 እስረኞች መገደላቸው ተሰማ:: በቅሊንጦ እስር ቤት አንጋፋ ፖለቲከኞች እና የሃይማኖት መሪዎች የታሰሩ ሲሆን የሟቾች ማንነት እስካሁን እንዳልተለየ ከአካባቢው የመጡ መረጃዎች አስታውቀዋል:: በሃገር ቤት...

View Article
Browsing all 929 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>