በሀገራችን ኢትዮጵያ ስላለው ሁለንተናዊ ቀውስ በመወያየት ሁሉን አቀፍ የአማራጭ ኃይል የሚቋቋምበትን ሂደት ለመምከር ከጁላይ 2-3 በዋሽንግተን ዲሲ የሀገር አድን ጉባዔ በጋራ ይዘጋጃል የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ምክር ቤት፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ፤ የኢትዮጵያ ወጣቶች...
The post አስቸኳይና ታላቅ የሀገር አንድነት ጥሪ ጉባዔ ከጁላይ 2 እስከ 3 በዋሽንግተን ዲሲ በጋራ ተዘጋጀ appeared first on ETHIO ANDINET.