ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ መንግስት በሚቀጥለው አመት በኤርትራ መንግስትና በተቃዋሚዎች ላይ ተመጣጣኝ እርምጃ ይወስዳል አሉ
ኢሳት ዜና :-የመጨረሻ የስራ ዘመናቸውን ዛሬ ለጀመሩት የተወካዮች ምክር ቤትና የፌደሬሽን ምክር ቤት አባላት የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ መንግስት አምና እንዳደረገው ሁሉ ዘንድሮም ከኤርትራ.. መንግስት ለሚሰነዘር ማንኛውም ትንኮሳ ተመጣጣኝ ምላሽ ይሰጣል ብለዋል። የኤርትራ መንግስት አስታጥቆ...
View Articleበኢትዮጵያ ያለው “የለማኝ መንግስት” አነሳስና አወዳደቅ (ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም)
ትርጉም በነጻነት ለሀገሬበአሁኑ ጊዜ የረዥም ጊዜ አንባቢዎቼ አንደምያውቁት ሁሉ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ያሉኝን ሀሳቦች እና ማሳመኛ የሙገታ ትንታኔዎች ከፍተኛ በሆነ ግልጽነት፣ እርግጠኝነት እና ለየት ባለ አቀራረብ ሁኔታ በእራሴ ቃላት እና ሀረጎች ለመግለፀ አሞከራለሁ... በዚህ በአሁኑ ትችቴ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ስርዓት...
View Articleስለ ባቡር ፕሮጀክቶች እስቲ አንድ ሁለት ልበላችሁ
አቶ ኃይለማሪያም እና የተከበሩ የአንድነት አመራር አቶ ግርማ ሰይፉ በባቡር ግንባታው ዙሪያ በፓርላማ አንድ ሁለት ተባብለዋል። ኢሕአዴግ ከአራት አመታት በፊት የአምስት አመት የትራስፎርሜሽን እቅድ በሚል አንድ ሰነድ አዘጋጅቶ ይፋ አደርጎ ነበር። መቼም ሁላችንም ያንን ሰነድ የምናስታወሰው ይመስለኛል.. ሰነዱ በርግጥ...
View Articleየጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የአዙሳ ዩኒቨርሲቲ የክብር ስነ-ስርዓት መሰረዝና ያስከተለው ውዝግብ
VoA NEWS ነሐሴ 6 2006ዓም የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ የአማርኛዉ ቋንቋ አገልግሎት በኢትዮጵያ መንግሥትና በውጭ ሀገር የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን (ዳያስፖራ) መካከል ያለዉን ግንኙነት የገመገመ ዝግጅት ማቅረቡ ይታወሳል…. በዝግጅቱ ዉስጥ ከተካተቱት በርካታ ርእሶች መካከል የካሊፎርኒያው አዙሳ ፓሲፊክ...
View Articleየእንግሊዝ መንግሥት ለኢትዮጵያ ያዘጋጀውን የደኅንነት ማኔጅመንት ፈንድ አቋረጠ
በእንግሊዝ መንግሥት ገንዘብ ለኢትዮጵያ የደኅንነት ኃላፊዎች ይሰጥ የነበረው የደኅንነት ማኔጅመንት ፕሮግራም ተቋረጠ:ሪፕሪቭ የተባለ ነፃ የሕግ አገልግሎት የሚሰጥ የእንግሊዝ ኩባንያና ሌሎች የሰብዓዊ መብት አቀንቃኞች፣ ካለፈው ዓመት አጋማሽ ጀምሮ የእንግሊዝ መንግሥት ይህንን ፕሮግራም እንዲያቋርጥ ግፊት ሲያደርጉ...
View Articleበመከላከያ ያለው ሽኩቻ እየበረታ ሄዶዋል !!
በጄ/ል ሳሞራ ትዕዛዝ የአየር ሓይል አዛዥ የነበሩት ጄ/ል ሞላ ሃ/ማሪያም ከሃላፊነት እንዲነሱ ተደርጎዋል። በምትካቸው ደግሞ ጄ/ል መሃሪ ዘውዴ እንደሚቀመጡ ታውቓል…. በቅርቡ የሜ/ጄኔራልነት ሹመት ያገኙት እና ወዲ ዘውዴ በሚል የሚጠሩት ጄ/ል መሃሪ ዘውዴ ከበረሃ አንስቶ ከሳሞራ ጋር የጠበቀ ወዳጅነት እንዳላቸው...
View Articleቦሌ ከወሎ ሰፈር እስከ ደንበል ህንፃ በወረቀት መፈክሮች አሸብርቆ አደረ
ዛሬ ማክሰኞ ጥቅምት 18/2007 ከቦሌ ወሎ ሠፈር እስከ ደምበል ህንፃ ድረስ በወረቀት ላይ በተፃፉ መፈክሮች አሸብርቆ ማደሩን ቢቢኤን ራድዮ ዘገበ። እንደራድዮው ዘገባ ከሆነ መብት መጠየቅ ሽብር አይደለም ፣ በመንግስታዊ ጥቁር ሽብር ተስፋ አንቆርጥም ፣ ትግላችን እስከ ድል ደጃፍ ይቀጥላል በሚሉ መፈክሮች በየቦታው...
View Articleሰበር ዜና ሃብታሙ አያሌው ቶርቸር እየተደረገ ነው ! !
ክስ ሳይመሰረትበት ለአራት ወራት በማእከላዊ እስር ቤት የሚገኘው የአንድነት የሕዝብ ግንኙነት ክፍል ሃላፊ ወጣት ሃብታሙ አያሌው፣ ከፍተኛ ኢሰብአዊ ግፍ እየተፈጸመበት እንደሆነ ታወቀ። “ወደ ፖለቲካው የማትመለስ ከሆነ ትወጣለህ… አለበለዚያ እዚሁ ነው የምትሞተው” በማለት አማራጭ ቢያቀርቡለትም፣ ሃብታሙ መሞትን...
View Articleየሚሊዮኖች ድምጽ – እስሩኝ እንጂ አንድነትን ለቅቄ አልወጣም ያሉት ሴት ታጋይ ታሰሩ !
የወላይታ ዞን ዋና ከተማ ፣ የሶዶ ነዋሪ ናቸው። ዘር ኃይማኖት ሳይጠይቅ ሁሉንም ዜጋ ለማቀፍ በሩን ክፍት ያደረገው፣ ለሁሉም ዜጎች የቆመው የአንድነት ፓርቲ አባል ናችው። ፓርቲው የሚሊዮኖች ንቅናቄ ለነጻነት በሚል መርህ በበርካታ ከተሞች ህዝብባዊ እንቅስቃሴ ባደረገበት ወቅት በሶዶ ለተደረገው እንቅስቃሴ በየመንገዱ...
View Articleዶ/ር መረራ ጉዲና፡- ኢሳት ጠመንጃ የለውም፣ የትጥቅ ትግልም እያካሄደ አይደለም
የፖለቲካ ሳይንስ ምሁሩና የኢትዮጵያ ፌደራላዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) ሊቀመንበር የሆኑት ዶ/ር መረራ ጉዲና፤ “በውጭ ያሉ ኢትዮጵያውያንን የፖለቲካ እንቅስቃሴ” በተመለከተ አሜሪካ ውስጥ ላለፉት ስድስት ወራት ጥናት ሲያደርጉ ቆይተው በቅርቡ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል… በአሜሪካ ስለነበራቸው ቆይታ፣ ስለ ጥናታቸው፣...
View Articleመምጫውን የማያውቅ መድረሻውን ያጣል !!
ታሪክ ለሰው ልጅ ስሩና መሠረቱ ነው።ታሪኩንና መምጫውን የማያውቅ ህዝብ መድርሻውን የማያውቅና ራሱንም ለባርነት አሳልፎ የሰጠ ይሆናል፡፡ ለክብሩ ለእርሱነቱ ለህብረቱና ለነፃነቱ ፀንቶ መቆየት እና የጥንካሬውና ተሳስሮ የመዝለቂያው ሰንሰለት ታሪኩ መሆኑ ይታወቃል… የአሜሪካ ባርያ ፈንጋዮች ትናንት በገፍ ከአፍሪካ በባርነት...
View Articleየባዮሎጂ ምሩቁ ዶክተር ቴድሮስ አድሓኖም ለሕክምናው ሞያ ያለውን ባይተዋርነትና ንቀት በድጋሚ አረጋገጠ!
ዶ/ር ቴድሮስ ከአንድ አለማቀፍ የሚድያ ተቋም ጋር አደረገው በተባለው ቃለ መጠይቅ “ኢቦላ ኢትዮጵያ ውስጥ ቢገባ በቀላሉ ቁጥር ላይ እናውለዋለን፤ ምክንያቱም በደምብ የተደራጀ የጤና ልማት ሰራዊትና የኤክስቴንሽን ፓኬጅ አሰራር ስላለን” ማለቱን ተነግሯል.. እግዚሀር ይይላችሁ፡፡ ዐለምን ሁሉ ያስጨነቀው ኢቦላ በጤና...
View Articleዶክተር ህወሓት በመስቀለኛ መንገድ ላይ
ከእንግዲህ ወዲያ ግዜው ለዶክተር ህወሓት የዋዛ አይመስልም፡፡ ታግዬለታለሁ፤ ልማትም ዴሞክራሲም አጎናፅፌዋለሁ፣ ታማኝ ደጀኔም እሱ ነው ብላ የምትመካበት የትግራይን ህዝብ በአይነቱ የተለየና ከባድ ፍጥጫ እየገጠማት ነው፤ ህወሓት በመስቀለኛ መንገድ ላይ ቆማለች… በሙስና የተጨማለቀውን መዋቅርዋ ሳይውል ሳያድር ካላፀዳች፤...
View Articleበሀና ኬዝ የአስገድዶ መድፈር ወንጀል የተጠረጠሩት ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ
ዛሬ በጠዋት አስቸኳይ ተመድቦ በነበረው የአዲስ አበባ የመጀመሪያ ደረጃ ችሎት ላይ በሀና ኬዝ የአስገድዶ መድፈር ወንጀል የተጠረጠሩት ግለሰቦች ቀርበወዋል። በቦታው ድጋፋቸውን ለመግለፅ በርካታ ሰዎች፣ የ አዲስ አበባ የሴቶች ጉዳይ አባላት እንዲሁም የተለያዩ የሚድያ አካላት ተገኝተዋል… ፖሊስ ተጨማሪ ምርመራ ለማድረግ የ...
View Articleኢህአዴግ የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችን ለማሰር መዘጋጀቱ ታወቀ • የኢህአዴግ አመራሮች መካከል ልዩነት ተፈጥሯል
ነገረኢትዮጵያ) ገዥውፓርቲየሰማያዊፓርቲከፍተኛአመራሮችንለማሰርዝግጅትእያደረገመሆኑንየነገረኢትዮጵያታማኝምንጮችገለጹ፡፡ሰሞኑንየኢህአዴግከፍተኛአመራሮችባደረጉትስብሰባየሰማያዊፓርቲሊቀመንበርኢንጅነርይልቃልንወይንስሌሎችከፍተኛ አመራሮችን ማሰርያዋጣል በሚል ልዩነት እንደተፈጠረ...
View Articleበአብርሃ ደስታ ላይ የቀረበው ክስ ዝርዝር (እንደወረደ)
የአረና አመራር አባልና በማህበራዊ ሚድያዎች የተለያዩ መረጃዎችንና አስተያየቶችን ያቀርብ የነበረው የመቀሌ ዩኒቨርሲቲው መምህር አብርሃ ደስታ በመንግስት የቀረበበት ክስ ዝርዝር እንደሚከተለው እንደወረደ አቅርበናል…
View Articleበሃብታሙ አያሌው ላይ የቀረበው ክስ ዝርዝር
በእስር ላይ የሚገኘው ታዋቂው ወጣት ፖለቲከኛ ሃብታሙ አያሌው በመንግስት አቃቤ ሕግ የቀረበበት የክስ ቻርጅ በፍርድ ቤት ተሰምቷል:: ሙሉው የክስ ቻርጅ ለዘ-ሐበሻ አንባቢዎች ግንዛቤ ይረዳል በሚል እንደወረደ ቀርቧል::
View ArticleObama to Give Legal Status to Almost 5 Million Undocumented Immigrants
OFFICIAL CALLS EXECUTIVE ACTIONS “TEMPORARY AND REVERSIBLE”…… (TIME) President Barack Obama announced Thursday he is granting temporary legal status and work permits to almost five million...
View Articleበ21ኛው ክ/ዘመን መንግሥት አላባዋ ሀገር ፣መንግሥት አልባው ሕዝብ ።
ኢትዮዽያውያን እህት ወንድሞቻችን አለቁ እረ ወገን እሪታችን ይሰማ ሞታችንም ባገራችን ይሁንልን የኢትዮዽያ አምላክ ይስማን ጎበዝ ሁሌም በሰው አገር እራስን ከፎቅ መፈጥፈጥ በበርኃ ላይ በባህር ውስጥ መሞት ሰለቸን ጎበዝ ተነስ ቀጣዩን ትውልድ ዓትርፍ… የኢትዮጵያውያን ደም እንደውሻና እንደ ድመት በአረብ ሀገር አውራ...
View ArticleYemen migrant boat carrying Ethiopians sinks killing 70
Tens of thousands make the dangerous journey every year Continue reading the main story Related Stories A boat carrying African migrants has sunk off Yemen’s western coast, killing 70 people, Yemeni...
View Article