Quantcast
Channel: Ethio Andinet ኢትዮ አንድነት
Browsing all 929 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በዘጠኙ ፓርቲዎች ሰልፍ ላይ የተወሰደውን ህገወጥ እርምጃ እናወግዛለን! ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት)...

ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ   አምባገነኑ የኢህአዴግ መንግስት ሰላማዊ ታጋዮችና በሰላማዊ መንገድ የሚታገሉ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ማሳደዱን አሁንም ቀጥሎበታል። የዘጠኙ ፓርቲዎች ትብብር ለህዳር 27 ጠርተውት በነበረው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ በመንግስት ኃይሎች የተወሰደውን እጅግ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሚሊዮኖች ድምጽ –አንድነት ኢትዮጵያዊነት ነው –ደማቁ የአንድነት ጉባኤ

የአንድነት ጠቅላላ ጉባኤ እጅግ ደማቅ በመሆነ ሁኔታ እየተካሄደ ነው። የብሔራዊ ምክር ቤት አባላት አረንጓዴ ፤የአዲስ አበባ ምክር ቤት ቢጫ፤ የክልል ዞን ተወካዮች ቀይ ቲሸርቶችን በመልበስ ለጉባኤው ድምቀት ሰጥተውታል.. ዛሬና ነገ በሚደረገው ጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ምርጫ ቦርድ በድርጅቱ ደንብ ላይ የኮረም ቁጠር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንዳርጋቸዉ ጽጌን ያሲያዘዉ ተስፋዬ ገብርአብ መሆኑን የሚጠራጠር ኢትዮጵያዊ ይኖር ይሆን ?

- አንዳርጋቸዉ እንዴት ተያዘ?በሚል ርዕስ ተስፋዬ ገብር አብ አንዳርጋቸዉ እንዴት እንደተያዘ አስገራሚ ሚስጥር ነግሮናል:: በሱ ቤት የኢትዮጵያ ሰዉ ደንቆሮ ነዉ…    ከታች የቀረበዉን የአንዳርጋቸዉን ጽሁፍ ሙሉዉን እንዲያነቡ ከዚህ ትንታኔ ጋር ተያይዞ ቀርቧል:: -ተስፋዬ ገብር ዓብ አንዳርጋቸዉ ጽጌን ያሲያዘ ሰዉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እኛ በመንፈስም በአካልም የታሰርን ነን ( ሄኖክ የሺጥላ )

ጄነራል ዋስይሁን ንጋቱ ፣ “ዕጣ ፈንታ እና መስዋዕትነት” በሚለው መጽሐፍቸው በ1985 አቡነ ጳውሎስ በማዕከላዊ ማሰቃያ ቤት የሚገኙ ተሰቃዩችን ለመጎብኘት መጥተው እንደነበር ና በዚያም እስር ቤት ውስጥ ፕሮፌሰ አስራት ወልደየስ ታስረው የነበሩ መሆናቸውን ይተርካሉ …. ታዲያ ታጋይ ( ወይም ተባይ ) ወይም አባ ወይም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

[must read] Eritrea torturing OLF and in the process of forming a new OPDO

Journey in the dark Oromo’s untold story in Eritrea…. The aim of this bulletin is not in any way to black mail any organization, but only to share my own ordeal and also send a message to my fellow...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ መለስ ዜናዊ መሞታቸውን ተከትሎ በሕወሐት ውስጥ ሁለት አይነት ቡድኖች ብቅ አሉ።

ሕወሐት ደ/ፂዮንን ጠ/ሚ/ር ለማድረግ አቅዷል * የአዜብና የደህንነቱ ሹም ያልታሳካ እቅድ (ከኢየሩሳሌም አርአያ) የጠ/ሚ/ር ስልጣን ወደ ሕወሐት ለመመለስ የፓርቲው ቁልፍ አመራሮች በምስጢር ሲመክሩ መስንበታቸውን የቅርብ ምንጮች አስታወቁ። በአቶ ደብረፂዮን ገ/ሚካኤል፣….. አባይ ፀሐዬ፣ ጌታቸው አሰፋ፣ ጄ/ል ሳሞራ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወዛደር እና ወታደር ይለይለት! – ከዳንኤል ፈይሳ

ይመይሉ ያትሙ ወደ አስተያዮቶችአስተያየቶን ይተዉልንለ ጨዋታው ተጀምረ፡፡ ይህ ጨዋታ ለሕዳሴው ግድብ ድጋፍ ሲባል የሚደረግ መሆኑን ያለማሳወቅ አያስፈልግም፡፡ ያለእንደዚህ ያሉ የድጋፍ ሰጪ ጨዋታዎች የህዳሴው ግድብ ፕሮጄክት አይጠናቀቅም ሲሉ ቃል አቃባዩ እንጂነር ስመኘው ገልፀዋል… በሃገራችን ኢትዮጵያ እንደ ውሃ ወለድ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹የኢትዮጵያና የጂቡቲ ሕዝቦች ፍላጎት ከሆነ ውህደትን ተግባራዊ ማድረግ አለብን›› የጂቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ዑመር ጌሌ

 የጂቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ዑመር ጌሌ፣ ጥንታዊና ታሪካዊ የሆነው የኢትዮጵያና የጂቡቲ ግንኙነት በአሁኑ ጊዜ ጥልቅ እየሆነ መምጣቱንና አንዱ አገር ለአንዱ አስፈላጊ የሆነበት ደረጃ ላይ መድረሱን ገለጹ… የሁለቱ አገሮች ሕዝቦች የውህደት ፍላጎት ካላቸውም ይህንኑ ተግባራዊ ማድረግ ያስፈልጋል ብለዋል፡፡ ከኢትዮጵያ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

መድረክ ሆይ ሶስተኛ መስመር አያስፈልገንም

መድረክ በቅርቡ በ አዲስ አበባ ያካሄድው ሰልፍ የራሱ የሆነ ጠቀሜታ ሊኖረው እንደሚችል ማንም ይገነዘባል። ሰልፉ ልይ አንገብጋቢ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ተነስተዋል፣ ይበል እሚያሰኝ ነው።ለዚህም ምስጋና ይገባዋል ከዚህ ባሻገር ሰልፉ ከዝግጅቱ ጀምሮ የራሱ ችግሮች እንደነበሩበት መካድ አይቻልም በተለይም የ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአንድነት ፓርቲ ሴቶች ጉዳይ ምክትል ኃላፊ ከፍተኛ ድብደባ ተፈፀመባት

የአንድነት ፓርቲ ሴቶች ጉዳይ ምክትል ኃላፊ ከፍተኛ ድብደባ ተፈፀመባት ወይዘሪት ወይንሸት፣ ንፍስ ስልክ አካባቢ ማንነታቸው ባልታወቁ ሁለት ሰዎች ከረፋዱ 5፡30 ላይ ከፍተኛ ድብደባ እንደተፈፀመባት ለፍኖተ-ነፃነት የደረሰው መረጃ ያመላክታል.... ወይዘሪት ወይንሸት፣ ነፍሰጡር መሆኗ የሚታወቅ ሲሆን ደብዳቢዎቹም ሆዷን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ነፃነትን የማስመለስ ትግሉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ

• ዜጎች የምርጫ ካርድ እንዲያወጡ ጥሪ አቅርቧል • ‹‹ምህዳሩ ካልተስተካከለ ምርጫው አንድ ቀን ሲቀረውም ቢሆን ከምርጫ ልንወጣ እንችላለን››.. የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ‹‹በነፃነት ለፍትሓዊ ምርጫ›› ዘመቻው ነፃነትን የማስመለስ ትግሉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ፡፡ ትብብሩ ዛሬ ጥር 12/2007 ዓ.ም በሰጠው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Interview with Journalist Tomas Ayalew & Interview with Journalist Abonesh Abera

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ለልጆቼ የማይሆን ተስፋ አልነግራቸውም” የነፃነቱ ታጋይ አንዳርጋቸው ፅጌ !!

ከልጅ አያሌው ኢትዮጵያንና የኢትዮጵያን ትግል እስከወዲያኛው ከዳር ለማድረስ ቆርጦ ልጆቼን ቤተሰቦቼን ሳይል ከራሱ በላይ በሀገሩ ፍቅር ተበልጦ የተሻለ ነው የሚለውን፣ አማራጭ የሌለውን፣ …. የኤርትራን ጫካ መርጦ የማይቻል የሚመስለውን ችሎ ብዙዎች ፈቀቅ ማድረግ ያቃታቸውን የመተባበር የመያያዝ በአንድ ገብቶ ለአንድ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የብረታ ብረት ማቅለጫን ጨምሮ 15 የማምረቻ ፋብሪካዎችን በተለያዩ አካባቢዎች ለማስገንባት ዝግጅት ማጠናቀቁን የትግራይ...

ለግንባታው 1 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር ካፒታል መድቧል። የኢትዮጵያ ብረት ብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን በበኩሉ የተለያዩ ክብደት ያላቸው ብረት ብረት ማቅለጥ የሚችሉ ስድስት ፋብሪካዎችን በ6 ወራት ውስጥ ገንብቶ ለማስረከብ ከክልሉ ጋር መስማማቱን አስታውቋል… በክልሉ የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ ሓላፊ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ተነስ ተነስ ተነስተናል! አንተ ያገሬ ጀግና !!

ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊያንን ከምድረ ገጽ እስከ ወዲያኛው ፈጽሞ ለማጥፋት ለሴኮንዶች እና ለስንዝር ወደ ኋላ የማይሉ መርዘኛ የወንበዴ ቡድኖች እና የርኩስ ሴራቸውን ከእንግዲህ ለመታገስ ወደ ማይቻልበት ወቅት ላይ ደርሰናል፡፡ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያን በረጅም የኋሊት ታሪካችንም ሆነ በመጻኢ ዘመናችን ወዲያኛው ገጥሞን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአቶ ትዕግስቱ አወል የሚመራው የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ጠቅላላ ጉባዔ አካሄደ፡፡

1. አንድነት ፓርቲ ለሁለት ተሰንጥቋል፡፡ አንደኛው ቡድን በበላይ ፍቃዱ ሁለተኛው ደግሞ በትዕግስቱ አወል ይመራል፡፡ 2. እነዚህ ሁለት ቡድኖች በየግላቸው /አንዱ በሆቴል አንዱ በፅ/ቤት/ ጠቅላላ ጉባዔ አካሂደናል በማለት ፕሬዝዳንት መርጠው ነበር.. 3. ምርጫ ቦርድ ‹‹በተናጠል ሳይሆን በጋራ ጉባዔ አካሂዳችሁ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የስርዓቱን አረመኔያዊ እርምጃ እናወግዛለን! ከ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር የተሰጠ መግለጫ

የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር አብሮ ስለመስራትና ሌሎቹም ትብብሩን እንዲቀላቀሉ በየጊዜው የሚወተውተው አገራችን በዚህ ዘመን በማይመጥን አምባገነንና የጭካኔ ስርዓት ውስጥ የምትገኝ መሆኑን በመረዳቱ ነው፡፡ ይህ የህወሓት/ኢህአዴግ አምባገነንና ጨካኝ ስርዓት ህዳሩ 27/28 2007 ዓ.ም የአዳር ሰላማዊ ሰልፍ ላይ በወጡት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በዛሬው ዕለት በህወሃት/ኢህአዴግ ፖሊሶች አንድነት ፓርቲ የጠራውን ሰልፍ ለመበተን ከፍተኛ ድብደባ ተፈፀመ፡፡

በዛሬው ዕለት በህወሃት/ኢህአዴግ ፖሊሶች አንድነት ፓርቲ የጠራውን ሰልፍ ለመበተን ከፍተኛ ድብደባ ተፈፀመ፡፡ ድብደባው የአካል ማጉደልንም ያካተተ ነው፡፡ ጋዜጠኛ ስለሺ ሐጎስና አቶ ዳግማዊ ተሰማ ራሳቸውን ስተዋል፡፡ ዳግማዊ አይኑ ማየት አልቻለም፡፡ በአንባገነኑ ስርዓት ከፍተኛ ድብደባ ከተፈፀመባቸው አመራር አባላትና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት ታገደ፣ ጽ/ቤቱ ተወረረ ፣ ከዚህ በኋላስ –ግርማ ካሳ

ይህ ሳምንታ በጣም አሳዛኝ ሳምንት !!!! በዚህ ምርጫ አንጻራዊ መረጋጋትና ብሄራዊ መግባባት መጥቶ ፣ የጋራ የልማት ኮሚሽን ተቋቁሞ በጋራ አባይን እንገነባላን፣ የባቡር መስመሮችን እንዘረጋለን፣ አገራችንን ከዉጭ ኃይሎች ከቻይናዎች ከመሳሰሉ ጥገኝነት እናወጣለን የሚል ተስፋ ነበረኝ። የአንድነት ፓርቲን ስደገፍ፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Article 0

አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ በምርጫ ቦርድ አማካይነት እየደረሰበት ያለውን በደል ለሕዝብ ለማሰማት ጥር 17 ቀን 2007 ዓም በአዲስ አበባ፣ ደብረ ማርቆስ፣ ጂንካና ሸዋ ሮቢት የተቃውሞ ሰልፎችን ጠርቶ ነበር…. በተለይ በአዲስ አበባው ሰልፍ ላይ የተገኙ ወገኖቻችን ለህወሓት ፍጹም ታማኝ በሆነው የፓሊስ ክፍል...

View Article
Browsing all 929 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>