Quantcast
Channel: Ethio Andinet ኢትዮ አንድነት
Viewing all articles
Browse latest Browse all 931

የሚሊዮኖች ድምጽ –አንድነት ኢትዮጵያዊነት ነው –ደማቁ የአንድነት ጉባኤ

$
0
0

10846149_725292067552105_2691446372269718398_n

የአንድነት ጠቅላላ ጉባኤ እጅግ ደማቅ በመሆነ ሁኔታ እየተካሄደ ነው። የብሔራዊ ምክር ቤት አባላት አረንጓዴ ፤የአዲስ አበባ ምክር ቤት ቢጫ፤ የክልል ዞን ተወካዮች ቀይ ቲሸርቶችን በመልበስ ለጉባኤው ድምቀት ሰጥተውታል..

ዛሬና ነገ በሚደረገው ጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ምርጫ ቦርድ በድርጅቱ ደንብ ላይ የኮረም ቁጠር ይጠቀስ የሚል ጥያቄ በመቅረቡ፣ የቀረበው ጥያቄ ከሕግ ውጭ ቢሆንም ( ደርጅቶች የሚተዳደሩበትን ደንብ ምን መልክ መኖር እንዳለበት የሚወስኑት፣ እነርሱ እንጂ ምርጫ ቦርድ ባለመሆኑ) ፣ የደንብ ማሻሻያ የሚያደርግ ሲሆን፣ በዋናነት ግን በምርጫ ዘመቻው ዙሪያ ሰፊ ስልጠና እንደሚደረግም ታወቋል።

ከትግራይ፣ ከአፋር፣ ከቤኔሻንጉል፣ ከወላይታ፣ ከሲዳማ ፣ ከጉራጌ እያለ በደቡብ ካሉ በርካታ ዞኖች፣ከጎንደር፣ ከጎጃም ፣ ከወሎ፣ ከወለጋ፣ ከአርሲ፣ ከሐረርጌ.. ከመላው የአገሪቷ ክፍሎች ኢትዮጵያዉያን ለለዉጥ፣ ለነጻነት ተሰባስበዋል። ጉራጌው፣ ትግሬው፣ ኦሮሞው፣ ወላያታው፣ አፋሩ ፣ ቅልቅሉ በስብእናዉና በኢትዮጵያዊነቱ፣ በአንድ ድንኳን ሥር ስለሃገሩ ሁኔታ ተሰባስቦ እየተመካከረ ነው።

 



Viewing all articles
Browse latest Browse all 931

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>