$ 0 0 ዛሬ ማክሰኞ ጥቅምት 18/2007 ከቦሌ ወሎ ሠፈር እስከ ደምበል ህንፃ ድረስ በወረቀት ላይ በተፃፉ መፈክሮች አሸብርቆ ማደሩን ቢቢኤን ራድዮ ዘገበ። እንደራድዮው ዘገባ ከሆነ መብት መጠየቅ ሽብር አይደለም ፣ በመንግስታዊ ጥቁር ሽብር ተስፋ አንቆርጥም ፣ ትግላችን እስከ ድል ደጃፍ ይቀጥላል በሚሉ መፈክሮች በየቦታው ተለጥፈው ማደራቸው ታውቋል። ሙስሊሙ ማህበረሰብ የጠየቀው ሰላማዊ ጥያቄ እስኪመለስ ተቃውሞውን በሰላማዊ መንገድ እየገለፀ ይገኛል።