Quantcast
Channel: Ethio Andinet ኢትዮ አንድነት
Browsing all 929 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በፉገራ ዜና

እውነተኛና በፉገራ መልክ የቀረበ ዜና እና ጀግናው የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌበተለያዩ መድረኮች ተገኝተው እራሳቸውን ያሰተዋወቁበት እና ወያኔን የሚቃወሙበትን ምክንያቶችን የሚመክሩበት እንዲሁም በአሸባሪው የወያኔ ስርአት የተፈፀመባቸውን አፈና የሚያሳዩ ክሊፖችን ለትውስታ በጥቂቱ ይመልከቱ።

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ያልተሄደበት መንገድ” – ሊነበብ የሚገባው ድንቅ መጽሐፍ! (ነፃነት ዘለቀ)

ይህን የአንዱአለም አራጌን በራሱ አገላለጽ ከጠባቧ የቃሊቲ እስር ቤት የተጻፈ ግሩም መጽሐፍ ሳነብ የተሰማኝን ስሜት ባጭሩ ለመግለጽ እንጂ ሥነ ጽሑፋዊ ደንብ የተከተለ ሂስ ወይም የመጽሐፍ ግምገማ ለመስጠት አለመነሳቴን መግለጽ እፈልጋለሁ – መሆኑን እንዴት ከረማችሁ?… ከሁሉ በፊት ግን ከሰሞነኛ ጉዳዮች መካከል ቂላቂሉ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ካርቱም ለምትገኙ ስደተኞች በሙሉ – በሱዳን የሚገኙትን 5ቱን የወያኔ ሰላዮች/ ተላላኪዎች ይወቁ

በሱዳን ከሚገኙ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን የተላለፈ ጥሪ፦ በሱዳን ሀገር ለምትገኙ ኢትዮጽያውያን በሙሉ መብታችን ሰብአዊ ክብራችን ለዘመናት በስደት በምንኖርበት ሀገረ ሱዳን በ ዩን ኤች ሲ አር በኩል ከፍተኛ አድሎ በደል እንደሚደረግብን ለማንም ግልፅ ነው… ይሂም የኛ ዝምታና አንድነት አለመኖር እረሳችንን እንደጎዳን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ አባይ ፀሐዬ ቤተክርስቲያን የግል ፕሬሶች ላይ እየተከታተለች ክስ እንድታቀርብ መመሪያ መስጠታቸው ተጋለጠ

(ዘ-ሐበሻ) ከሁለት ወራት በፊት አቶ አባይ ጸሐዬ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ በፕሬሶች ላይ እየተከታተለች ክስ እንድታቀርብ መመሪያ ማስተላለፋቸውን የዘ-ሐበሻ የቤተ-ክህነት ምንጮች አጋለጡ.. እንደምንጮቹ ገለጻ ቤተክርስቲያኗ ይህን መመሪያ ከተቀበለች በኋላ የተለያዩ ክሶችን በፕሬሶች ላይ አዘጋጅታ የነበረ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የተማሪዎች ስልጠናው ወደ ሙስሊሞ ኮሚቴ አፈላላጊ ዞሯል * ‹‹ጠበቆቹ በፖለቲካ ዘመቻ ተጠምደዋል!››

ባለፈው ሳምንት ለተማሪዎች በሚሰጠው ስልጠና ቴዲ አፍሮና ሰማያዊ አጀንዳ መሆናቸውን መግለጻችን ይታወሳል፡፡ በአሁኑ ወቅት ስልጠናው ወደ ሙስሊሙ እንቅስቃሴና የኮሚቴው ጠበቃዎች መዞሩን ለማወቅ ተችሏል… ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሚሰጠው በዚህ ስልጠና የሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊና መንግስት የሙስሊሙ ጉዳይ እልባት እንዲሰጥ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የግንቦት 7 የፍትህ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ ህዝባዊ ስብሰባና የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት በኖርዌ ኦስሎ በተሳካ ሁኔታ...

በመላው አለም በሀያ ስድስት አገራት እና ታላላቅ ከተሞች ሊደረግ የታሰበው የግንቦት 7 የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ ህዝባዊ ስብሰባና የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት የኖርዌይ ዋና ከተማ በሆነችው በኦስሎ ኦገስት 31, 2014 የንቅናቄው ምክትል ሊቀመንበር አቶ አበበ ቦጋለ በተገኙበት በታላቅና በደማቅ ሁኔታ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እውነት አብርሃ ደስታ አሸባሪ ወይስ ህወሓት? ኢህአዴግ ነው ለሰላማዊ ትግል ፈሪ?

ክብሮም ብርሃነ (መቐለ) ነሐሴ 1 ቀን 2006 ዓ.ም የአረና ትግራይ ፓርቲ ስራ አስፈፃሚና የመቀሌ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር አብርሃ ደስታ በሽብር ተጠርጥሮ በተከሰሰበት ልክ በወሩ… ፍ/ቤት እንደሚቀርብ በፌስ ቡክ አይቼ እኔም እንደ ዜጋና እንደ አድናቂው የሚቀርቡለትን የድራማ ክስ ለመስማት ጓጉቼ ፍ/ቤቱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የህወአት ታላላቅ የታሪክ ክህደቶች ከ“ፍኖተ ገድል” (ገብረመድህን አርአያ )

  ለአነባበብ ይረዳ ዘንድ ጽሁፌን ከመጽሃፉ እያጣቀስኩ ለመልሱ ከራሴ እና አስረጅ ይሆናሉ ካልኳቸው ዋቢ ማስረጃዎች ጋር አድርጌ የራሴን እነሆ እላለሁኝ። የታሪክ ክህደት ቁጥር 1: ይህ ጉዳይ በአሜሪካ ድምጽ ሬዲዮ የትግሪኛ ፕሮግራም ላይ አረጋዊ በርሄ እና ስብሃት ነጋ ቀርበው የተወያዩበት/የተከራከሩበት እና እና ስለ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፑንትላንድና ሶማሌላንድ ከኢትዮጵያ ጋር የመዋሃጃ ሰነድ አቀረቡ

ሰነዱ አሜሪካንን ጨምሮ ለኃያላን አገሮች ቀርቧል    ራሳቸውን ራስ ገዝ አገር አድርገው በማስተዳደር ላይ ያሉት ሶማሌላንድና ፑንትላንድ ከኢትዮጵያ ጋር ውህደት ለመፈጸም የሚያስችላቸውን ሰነድ ለአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መ/ቤት (ስቴት ዲፓርትመንት) ማቅረባቸው ተሰማ…  ሰነዱ ለእንግሊዝና ለሌሎች የአውሮፓ ሃያል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Protecting Freedom of Expression, in Ethiopia and Beyond

by Lindsay Church In July 2012, Eskinder Nega was sentenced to 18 years in prison. In June 2011, Reeyot Alemu was arrested and convicted to 14 years of imprisonment, reduced to five on appeal….Their...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሽመልስ ከማል የሚመራው የአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩንቨርስቲ ስልጠና በጩኸት ተበተነ።

ምንሊክሳልሳዊ‬ በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩንቨርስቲ (ቂሊንጦ-አቃቂ) ውስጥ ይሰጣል የተባለው ስልጠና በተማሪው ጉርምርምታ እና ተቃውሞ የተበተነ ሲሆን ስልጠናውን እየሰጠ የሚገኘው ሽመልስ ከማል ብከፍተና ድንጋጤ እና መረበሽ ውስጥ እንደነበር ታውቋል…. ትማሪው ከተቃውሞ በተጨማሪ ሽመልስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Northern California Wildfire Burns 100 Homes

By JEFF BARNARD Associated Press Writer …… A jet aerial tanker drops its load of fire retardant on a fire near Pollack Pines, Calif., Monday, Sept. 15, 2014. The fire, which started Sunday has...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአንድነት ፓርቲ የኦዲት ኮሚቴ ሰብሳቢ የሆኑት አቶ ዳግም ተሰማ ተሰወሩ

የአንድነት ፓርቲ የኦዲት ኮሚቴ ሰብሳቢ የሆኑት አቶ ዳግም ተሰማ ከትላንት መስከረም 15 ቀን ጀመሮ መሰወራቸዉን ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ያመለክታል። « ዳግም፣ ድህንነቶች መኖሪያ ቤቱድረስ (ኦሎምፒያ) ሰሞኑን በዲኤክስ መኪና መጥተው ያነጋሩትንና ያስፈራሩትን አውግቶን ነበር…   ይህንን ሲያወጋን ግን በራስ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጋምቤላ ክልል እየተፈጠመ ያለዉን የዘር ማጥፋት ወንጀል አጥብቀን እናወግዛለን ባስቸኳይ እንዲቆም እናሳስባለን!

ከመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት(መኢአድ)የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ  የወያኔ መንግስት ስልጣን ከያዘ ጀምሮ እየሰራ ያለዉን ሀገር የማተራመስ እና የማፈረስ ስራ እንዲያቆም የመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ ) ሲቃወም መቆየቱ የሚታወቅ ሃቅ ነዉ… አማራ በደሙ እና በላቡ ከሌሎች ወንድሞቹ ጋር በመሆን ሀገር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መስከረም 25 ቀን ሰልፍ ተጠርቷል – ሰማያዊ፣ መኢአድና ሌሎች ሊቀላቀሉም ይችላሉ (አማኑኤል ዘሰላም)

በአንድነት ፓርቲ ወጣቶች አነሳሽነት፣ በአዲሱ የ2007 ዓ.ም ሕዝባዊ እንቅስቃሴዎችን ለማድረግ የአንድነት ፓርቲ የአዲስ አበባ ምክር ወጣቶች ኮሚቴ እየተንቀሳቀሰ ነው። እንደለመዱትና እንደከዚህ በፊቱም ሕወአት/ኢሕአዴጎች የዜጎችን ነጻ የመስብሰብ መብት እየረገጡ ፣ ሕገ መንግስቱን እየሻሩ ፣ እነርሱ ከሚፈልጉት ስብሰባ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የታጋይ አንዳርጋቸው ጽጌ ጉዳይ በአውሮፓ ህብረት ምክርቤት ኮሚሽን ውይይት ተደረገበት፤ በአስቸኳይ እንዲፈታም ጠይቀዋል።

ታጋይ አንዳርጋቸው ጽጌ በአምባገነኑ ወያኔ እጅ ወድቆ መሰቃየት ከጀመረ 3 ወራት አልፈዋል። ባለፉት ቀናት የአውሮፓ ህብረት የሰብአዊ መብት ም/ቤት በጉዳዩ ላይ ከፍተኛ ውይይት አደርገዋል… አንዳርጋቸው የፖለቲካ እስረኛ እና ለዲሞክራሲ፣ ለነጻነት፣ ለመልካም አስተዳደር እና ሰብአዊ መብት መከበር የሚታገል የግንቦት 7...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በዋሽንግተን ዲሲ ጥቂት የወያኔ ኢምባሲ ሠራተኞች እና ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በየፊናቸው ሰልፍ ወጡ

(ዘ-ሐበሻ) ጥቂት የሕወሓት የዋሽንግተን ዲሲ ኢምባሲ ሠራተኞች እና አንዳንድ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጉሮሮ ተነጥቆ በሚሰጣቸው የስኮላርሺፕ ገንዘብ የደለቡ የስርዓቱ ደጋፊዎች በሰለሞን ተካልኝ መሪነት በስቴት ዲፓርትመንት ደጃፍ ዛሬ ሰልፍ ወጡ….   በተመሳሳይም የአሜሪካ መንግስት በዋሽንግተን ዲሲ የሕወሓት ኢምባሲ ውስጥ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሕወሓትና በትግርኛ ተናጋሪዎች ሙሉ ቁጥጥር ስር የወደቀዉ መከላከያ ሠራዊት ከአራት አመታት በኋላ በድጋሚ ሲፈተሽ

ሕዝባዊ ሓርነት ወያኔ ትግራይ (ሕወሓት) ምን ያክል የኢትዮጵያን የፖለቲካ መዋቅሮች እንደሚቆጣጠር ለማወቅ በአገሪቱ የመከላከያ፣ የደህንነትና የፖሊስ ተቋሞች ዉስጥ ዋና ዋና የትዕዛዝ ሰጪና ቁጥጥር ቦታዎች ላይ በሀላፊነት የተቀመጡትን የትግራይ ተወላጆች ብዛት መመልከቱ በቂ ይመስለናል የሕወሓት መሪዎች ስልጣን በያዙባቸዉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሕዝብ ተስፋ የሆነው አንድነት ፓርቲ ትልቅ አደጋ ላይ ነው (አማኑኤል ዘሰላም)

ያለፈው የ2006 ዓ.ም የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ፣ ከዘጠና ሰባት አመት ጊዜ ጀምሮ ታይቶ የማይታወቅ፣ ለሕዝቡ ትልቅ ተስፋ የሚሰጥ፣ ከፍተኛ አገር አቀፍና ሕዝባዊ ንቅናቄዎችን ሲያደርግ እንደነበረ ይታወቃል… በባህር ዳር፣ በአዳማ፣ በጊዶሌ፣ በጂንካ, በአርባ ምንጭ ፣ በደሴ፣ በጎንደር፣ በወላይታ ፣ በደብረ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለመላው የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያየድጋፍ ድርጅት በኖርዌይ አባላት እንዲሁም ለመላው ኢትዮጵያውያን በኖርዌይ በሙሉ!!

ለመላው የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያየድጋፍ ድርጅት በኖርዌይ አባላት እንዲሁም ለመላው ኢትዮጵያውያን በኖርዌይ በሙሉ!! ኢንቨስትመንት በኢትዮጵያ /“INVEST IN ETHIOPIA”….   በሚል ርእስ በኦክቶበር 16/2014 ኦስሎ ላይ ሴሚናር ይካሀዳል፥፥ ዝግጅቱቱን ያዘጋጀው Norwegian-African Business...

View Article
Browsing all 929 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>