41 አለማቀፍ ድርጅቶች የታሰሩት ጋዜጠኞችና ጦማርያን በአፋጣኝ እንዲፈቱ ጠየቁ
የጸረ ሽብርተኝነት ህጉ ይሻሻል ብለዋል ከዚህ በፊት በሽብርተኝነት የተፈረደባቸው እንዲፈቱ ጠይቀዋል 41 የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች፣ የፕሬስ ነጻነት አቀንቃኞች፣ አለማቀፍና ክልላዊ የሲቪል ማህበረሰብ ተቋማትና የሙያ ማህበራት መንግስት በቅርቡ የሽብርተኝነት ክስ የመሰረተባቸውን ጋዜጠኞችና የዞን 9 ጦማርያን...
View Article“ቢል ጌትስ…ስኬትህን ሳይሆን ምጽዋትህን እናከብራለን”
ከ“አነስተኛና ጥቃቅን” ተነስቶ፤ ዛሬ የአለማችን ባለ ሃብት ሆኗል! እንደ ቻይና ወጣቶች በቢል ጌትስ የቢዝነስ አርአያነት ለብልጽግና እንጥራለን? ወይስ እንደ ለማኝ በቢል ጌትስ ምጽዋት ተማምነን እጅ እንስማለን?… “የአገሬ ሰውና የአገሬ መንግስት ይመሳሰላሉ፤ ራሳቸውን ጠልፈው መጣል ይቀናቸዋል” በሚል ርዕስ...
View Article6000 አዳዲስ የደህንነት አባላት ስልጠና እየተሰጣቸው ነው።
ለብአዴን አባላት እድሉ አልተሰጣቸውም። ምንሊክ ሳልሳዊ በቀጣዩ ጊዜያት የግንቦት ሰባት የተባለው የተቃዋሚ ቡድን በሃገር ውስጥ ሰርጎ በመግባት ከፍተኛ የሆነ የከተማ ውስጥ መስፋፋት ይፈጥራል ጥቃት ያካሂድብናል በሚል ስጋት መነሾ ጭንቀት ያደረበት የወያኔው ጁንታ ከመቀሌ እና ከደቡብ እንዲሁም የተወሰኑ ከኦሮሚያ ክልል...
View Articleየአንድነት የምርጫ ዘመቻ በወያኔ ካድሬዎች እይታ – አበበ በርሳሞ
«ኤዲያ፤ ሰማያዊ ፓርቲ ቤት የተነሳውን እሳት እንደምንም ብለን ስናደፋፍነው አሁን ደግሞ አንድነት ፓርቲ ቤት ሌላ እሳት ተነሳ ….እርስ በርስ እየተጠዛጠዙ ፌስቡክን አጨናነቁት እኮ፡፡ ምናለ ዙከምበርግ ልክ የውስጥ ስልክ መስመር ወይም የውስጥ ሚሞ እንዳለ ሁሉ ለውስጥ ጉዳይ ብቻ የሚሆን ሌላ የፌስቡክ አይነት...
View Articleየተደራጁ ወንበዴዎች ለመፍጠር እየፈለጉ ያሉትን ብዥታ ለማጥራት -ከዳንኤል ተፈራ
ባለፉት ጥቂት ወራት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ በጣም ወሳኝ የሆነ ስራ ሲሰራ ነበር፡፡ እሱም ውህደት ነው፡፡ የአንድነት/መኢአድ ውህደት ወሳኝና መሰረታዊ ድርድሮችን አልፎ የቅድመ ውህደት ፊርማው ከተቀመጠም ከወር በላይ ሆነው፡፡ከፊርማው በኋላ ውህደት አመቻች ኮሚቴ ተዋቅሮ በአጭር ጊዜ ነገሮችን መልክ ለማስያስ የቻለ...
View Articleየአዲስጉዳይ ፎቶ ጋዜጠኛ አዚዛ መሐመድ ተጨማሪ የ5 ቀን ጊዜ ቀጠሮ ተጠየቀባት
መኖሪያ ቤቷ በፖሊስ ተበርብሯልሐምሌ 11 ቀን 2006 ዓ.ም በአንዋር መስጂድ በተፈጠረው ሁከት ሳቢያ በአካባቢው በነበሩ የፀጥታ ኃይሎች የታሰረችው የአዲስጉዳይ መጽሔት ፎቶ ጋዜጠኛ አዚዛ መሐመድ ሐሙስ ሐምሌ 24 ቀን 2006 ዓ.ም ሜክሲኮ በሚገኘው በአዲስ አበባ የመጀመሪያ ፍርድ ቤት ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ምድብ ችሎት...
View Articleስንት አመት ቀራቸዉ????
ህወአት እስካሁንም ከስሙ እንኳን እንደምትረዱት….የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር ነው፡፡ አሁንም የአንድ ብሄር መጠሪያ ነው፡፡አሁንም ህልሙ በ50 እና 60 አመት ውስጥ በኢትዮጵያ ውስጥ የትግራይ…. የበላይነት አሰፍናለሁ፣ፖለቲካውና ኢኮኖሚው በትግሬ ቁጥጥ ስር ከዋለ፣በሂደት እያልን እያልን የሀገሪቷን መሬት በተለያየ...
View Articleመኢአድና አንድነት ፓርቲ በመኢአድ ጽ/ቤት መግለጫ ሰጡ
ውህደታችን የተቃውሞ እንቅስቃሴውን ወደ ላቀ ምዕራፍ ያሸጋግረዋል! አንድነትና መኢአድ በዛሬው ዕለት በሰጡት መግለጫ ውህደቱ ነሐሴ 3 እና 4,2006 ዓ.ም እንደሚደረግና ለጉባኤው የሚደረገውም ዝግጅት እንደተጠናቀቀ ነገር ግን ለጠቅላላ ጉባኤ የሚሆን የገንዘብ … እጥረት እንደገጠማቸውና ይህን የፋይናንስ እጥረት...
View Articleየግል ሚዲያው “በጸረ ሽብር ህግ” ሊበላ ይሆን? (አቶ ግርማ ሰይፉ)
አቶ ግርማ ሰይፉ የመንግሰትን ቀጣይ እርምጃ የሚያሳዩ ተከታታይነት ያላቸው በግል ሚዲያዎች ላይ የሚደረጉ ዘመቻው ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ መልክቶች እየታዩ ነው… በቀጣይ ለሚቀርበው ዶክመንተሪ ተጋባዥ አንግዳ ሆኜ ለቆርጦ ቀጥሉ ኢቲቪ ቃለ ምልልስ እንደሰጣቸው ጥያቄዎቹ ደረስውኝ ተመልክቸዋለሁ። የጥያቄዎቹን ዝርዝር...
View Articleየተደራጁ ወንበዴዎች ለመፍጠር እየፈለጉ ያሉትን ብዥታ ለማጥራት (ዳንኤል ተፈራ)
ከዳንኤል ተፈራባለፉት ጥቂት ወራት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ በጣም ወሳኝ የሆነ ስራ ሲሰራ ነበር፡፡ እሱም ውህደት ነው፡… የአንድነት/መኢአድ ውህደት ወሳኝና መሰረታዊ ድርድሮችን አልፎ የቅድመ ውህደት ፊርማው ከተቀመጠም ከወር በላይ ሆነው፡፡ከፊርማው በኋላ ውህደት አመቻች ኮሚቴ ተዋቅሮ በአጭር ጊዜ ነገሮችን መልክ...
View Articleአቶ በረከት ስምዖን ከሆስፒታል መውጣታቸው ተገለጸ
ኢትዮጵያን ሃገሬ ጅዳ በዋዲ ሰሞኑንን ጅዳ ሳውዲ አረቢያ አንድ ሪፈራል ሆስፒታል በህክምና ላይ የነበሩት አቶ በረከት ስሞኦን ሞቱ እይተባለ የሚናፈሰው ዜና ትክለኛ አለመሆኑን የሚገልጹት ምጮች ። የመንግስት ባለስልጣኑ ዛሬ ማምሻውን ከሆስፒታል ወጥተው ሼክ አላሙዲን ወደ አዘጋጁላቸው ሆቴል «ማረፊያ» ማቅናታቸውን...
View Articleኢህአዴግ በድሆች ጉሮሮ ላይ ቁማር መጫወቱን ቀጥሎበታል፡፡ የደመወዝ ማሻሻያ ርካሽ የፓለቲካ ትርፍና ተግዳሮቱ
***የደመወዝ ማሻሻያ ርካሽ የፓለቲካ ትርፍና ተግዳሮቱ….*** በድሆች ጉሮሮ ላይ ፓለቲካውን የሚያካብተው ኢህአዴግ በተቀጣሪዎቹ ላይ ቁማር መጫወቱን ቀጥሎበታል.. ኢብን ተይሚያህ አል-ሐበሽይ ተቀጣሪው የኢትዮጵያ ህዝብም ባርነትን ወዶ መኖሩን ተያይዞታል፤ የሰውን ልጅ ከጫማህ ስር በባርነት ለማኖር ከፈለግክ ቤተሰብ...
View Articleየእንግሊዝ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር በለንደን የወያኔ ወኪል የሆነውን የኢምባሲውን ጉዳይ አስፈጻሚ ደመቀ አጥናፉን...
የእንግሊዝ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር በለንደን የወያኔ ወኪል የሆነውን የኢምባሲውን ጉዳይ አስፈጻሚ ደመቀ አጥናፉን በመጥራት የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ…. ጉዳይ እንዳሳሰበው ገለጠ። አቶ አንዳርጋቸው ከየመን ከተያዙ 6 ሳምንት ያለፋቸው ሲሆን ያሉበትን ሁኔታ በተመለከተ ማብርሪያ ጠቋል። Minister for Africa...
View Articleትላንትና መኢአድ ያወጣው የትግል ጥሪ መግለጫ ወያኔን ብቻ ሳይሆን አሜሪካንንም አደናበሯል።
መኢአድ ጠንካራ ድርጅት ነው።” በድንገት መኢአድ ቢሮ የደረሱ የአሜሪካ ዲፕሎማቶች Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ)… በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ከኢሕአፓ ሕዋስ (ሴል) በመቀጠል በብቸኝነት ድርጅታዊ መዋቅሩን በማጥበቅ ታላቅ ስራዎችን የሰራው እና እየሰራ ያለው እንዲሁም በ97 ምርጫ የቅንጅት ማሸነፍ ታላቅ...
View Articleየአዲስ ጉዳይ መጽሔት ባለቤትና አዘጋጆች ተሰደዱ
በአንባቢው ማህበረሰብ ዘንድ ተቀባይነት የነበረው ሳምንታዊ መጽሔት ባለቤት እና የመጽሔቱ ሶስት አዘጋጆች ሀገር ለቀው ተሰደዋል…. ። የመጽሔቱ ባለቤት አቶ እንዳልካቸው ተስፋዬ ለኢሳት እንደገለጸው፤ እርሱና ጋዜጠኞቹ በስርአቱ ሲደርስባቸው የነበረውን ወከባና አፈና ተቋቁመው የአዲስ ጉዳይ መጽሔትን ህልውና...
View Articleየከዱ የግንቦት 7 አባላት አቶ አንዳርጋቸውን እያሰቃዩ ነው ተባለ፤ * 2 መምህራንና 1 ዳኛ በአንዳርጋቸው ጉዳይ ታፍነዋል
የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌን መያዝ ተከትሎ ለወያኔዎች ከአዲስ አበባ እስከ ደብረዘይት ትልቁን የምርመራ ስራ እየሸፈኑ ያሉት ከግንቦት ሰባት ሕዝባዊ ሃይል ጋር በኤርትራ የነበሩ እና ከአቶ አንዳርጋቸው ጋር የፖለቲካ ስራ ሲሰሩ የነበሩ በኋላም ከድተው የገቡ ቅጥረኞች መሆናቸው ታውቋል። እነዚህ ቅጥረኞች ከመጀመሪያው ሰርጎ...
View Articleከመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የተሰጠ መግለጫ
posted By issa @ መኢአድን ለማፍረስ እየተፈጸሙ ያሉ ሴራዎችና ደባዎች የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) በሰላማዊ መንገድ እየታገሉ ካሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል አንጋፋውና ጠንካራው ፓርቲ ነው፡፡ በዚሁ መሠረትም የተለያዩ ፓርቲዎችን በማጠናከር ቅንጅት እንዲፈጠር ካደረጉ የፖለቲካ ፓርቲዎች...
View Articleመኢአድን ለማፍረስ እየተፈጸሙ ያሉ ሴራዎችና ደባዎች
የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) በሰላማዊ መንገድ እየታገሉ ካሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል አንጋፋውና ጠንካራው ፓርቲ ነው.. በዚሁ መሠረትም የተለያዩ ፓርቲዎችን በማጠናከር ቅንጅት እንዲፈጠር ካደረጉ የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል ታላቁን ድርሻ የወሰደና ለውጤትም የበቃ ነው፡፡ ዛሬም የቅንጅትን መንፈስ...
View Articleየወያኔ ጁንታ በግዳጅ እየሰጠ ባለው ስልጠና ከባድ ተቃውሞ ከሰልጣኞች እየገጠመው ነው ።
ምንሊክ ሳልሳዊ የመንግስት ሰራተኛው እና የዩንቨርስቲው ተማሪዎች የከተቱት ስልጣና ላይ ወያኔ በጥያቄዎች ተወጥሯል፡፤… በሚቀርቡ የስልጠና ርእሶች ላይ ከፍተኛ አለመግባባት እና ጩኽት እየተከሰተ ነው፡፡ ከኑሮ ውድነቱ በባሰ ያቆሰሉን የሕወሓት አባላት ናቸው ።” የመንግስት ሰራተኛው መልካም የልማት አስተዳደር በሚል ሽፋን...
View Article