ህወአት እስካሁንም ከስሙ እንኳን እንደምትረዱት….የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር ነው፡፡ አሁንም የአንድ ብሄር መጠሪያ ነው፡፡አሁንም ህልሙ በ50 እና 60 አመት ውስጥ በኢትዮጵያ ውስጥ የትግራይ….
የበላይነት አሰፍናለሁ፣ፖለቲካውና ኢኮኖሚው በትግሬ ቁጥጥ ስር ከዋለ፣በሂደት እያልን እያልን የሀገሪቷን መሬት በተለያየ መንገድ እኛ ከተቆጣጠርነው፣ሀገሪቷን የሚቆጣጠሩና የህወአትን መንግስት
የሚጠብቁ በቂ ባለሀብቶችን ካፈራን በ50 እና በ60 አመት ውስጥ ማንም የማይነቀንቀው የትግራይ የበላይነት ይሰፍናል እያሉ ያልማሉ፣ያቅዳሉም፡፡ሌላውን ህዝብ በማያለማ ልማትና ወሬ እያደነዘዙ
እነሱ ከመጋረጃ ጀርባ 90 ሚሊዮን ህዝብ ላይ ሴራ ያስራሉ፡፡ የእኔን ሀሳብ የተከተለ ትግሬ ሁሉ በሌላው ህዝብ ላይ ጌታ ይሆናል ብሎ ነው የሚሰራው፡፡ዛሬ አዲስ አበባን እዩዋት በህወአት የሚያምኑ
ትግሬዎች ናቸው የያዟት፣የፈለጉትን ያሳራሉ፣ የፈለጉትን ይበላሉ፣ የፈለጉትን ፣ያሳድዳሉ፣የፈለጉትን ይወስዳሉ፣ከእነሱ ሌላ ሰው የለም፣ እነሱ የጀግና ዘር ሌላው የፈሳም ዘር ነው ፣ነው የሚሉት፣የእነሱ
ስድስተኛ ያልጨረሰ ሰው ከሌላው ሁለት ድግሪ ካለው የበለጠ ክብር አለው፡፡ እነሱ ጠግበው ሲያገሱ ሌላውግን እርቦት ያዛጋል፡፡ሌላው አስር አመት ሰርቶ ቁርሱን መብላት አይችልም እነሱ በአስር ቀን
ባለፎቅ ይሆናሉ፡፡እነሱ ለዚች ሀገር ወርቃማው ዜጋ አድርገው ሲቆጥሩ ሌላውግን አመድና ምድጃ ነው፣ተቀጣሪ አሽክራቸው፡ሁል ጊዜ አማራናኦሮሞ እንዲጋጭ እንዲፋጭ ይፈልጋሉ፣ኦሮሞ ወደ ስልጣን
ሲጠጋ፣ መብቱን አጥብቆ ሲጠይቅ የኦነግ ተላላኪና ጠባብ እያሉ ያሸማቅቃሉ፣አማራው ለምን እንዴት ብሎ ሲጠይቅ የድሮ ስርአት ናፋቂዎች፣ ነፍጠኞች እያሉ ያሸማቅቃሉ፣ሁሉንም ህዝብ የ
ሚያሸማቀቁበት ስም አውጥተዋል፣እነሱግን እራሳቸውን ሲጠሩ ጀግና የጀግና ልጆች፣ ወርቃማው የትግራይ ልጆች እያሉ ነው፡፡በችሎታ ከማንም አይበልጡም ትምህርትም የተማረም አይወዱም
አይችሉምም፣ሀገርን በስርአት አልባነት እያተራመሱ ያሉት በተገዛ ዲግሪ ነው፡፡ከትልቅ እስከትንሽ ባለስልጣኖቻቸው ፎርጂድ ዲግሪ ይገዛሉ እንጂ ተምረው አያውቁም፡፡ፎርጂድ ዲግሪ ለመግዛት እስከ
15 ሺ ዶላር ያወጣሉ፡፡ በትምህርት በችሎታ የ ሚበልጧቸውን ይገላሉ፣ ያስራሉ፣ ያሳድዳሉ፡፡ለዚህም በየቦታው ያሉ እስር ቤቶቻው ምስክርች ናቸው፡፡በአሁን ሰአት የተማረ ሰው ወይ ተሰዷል፣ ወይ
ታስሯል ወይ ደግሞ ተገሏል፡፡በአሁኑ ሰአት ሀገሪቷ በሚያውቁ ሰዎች ሳይሁን ሰውን በሚያንቁ ሽፍታ በትግርኛ ተናጋሪዎች እየተተራመሰች ነው፡፡ ኢህአዴግ የማታለያ ስም በብርና በውሸት የተገዙ
የህወአተት አሽክሮችና ተላላኪ ቅጥረኞች ናቸው፡፡የነዚህን ዘረኞች አላማ የማይደግፍማኖት አንከፋፈልም አብረን እንኖራለን የሚሉትን በባትሪ እየፈለጉ ያጠፋሉ፡፡
