“አባ” ግርማ! እንኳን ለግንቦት ፳ አደረሰዎ! ይኽቺ ጎንበስ-ጎንበስ ዕቃ ለማንሳት ነው!
ወንድሙ መኰንን – ከብሪታኒያ ሚያዝያ ወያኔ አሁን ደኅና ልማታዊ መነኵሴ አገኘች! ጎሽ! የለንደኑ ኤምባሲዋ፣ አዲሱን ወዶ-ገባ ለግንቦት ፳ አሰልጥና አስመረቀች! በድንኳን ባደረገቸው ድግስ ላይ በግልጽ ለዕይታ አበቃች… ማብቃቷንም በራሷ የሚዲያ መረብና...
View Articleሱዳን በዓባይ ጉዳይ በግብፅ ላይ ፊቷን አዙራለች
-ግብፅ በቅድመ ሁኔታ የታጠረ የድርድር ጥያቄ አቀረበች -ኢትዮጵያ ቅድመ ሁኔታውን አልተቀበለችም ኢትዮጵያ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታን ለመጀመር የዓባይን ወንዝ የፍሰት አቅጣጫ በጊዜያዊነት ከቀየረች በኋላ፣ ግብፅ የፈጠረችው ፖለቲካዊ ውጥረት ባለፈው ሳምንት የተለየ መልክ ይዟል…. ሱዳን በግድቡ ላይ ተቃውሞ...
View Articleየሚሊዮኖች ድምጽ በአዳማ እና ደብረ ማርቆስ LIVE UPDATE
ደብረ ጽዮን ከአዲስ አበባ፣ አዳማ ጋር የቴሌኮሚኒኬሽን መስመር ዘግቶነው የዋለዉ።ኔትዎርኩ እንደተለቀቀ፣ አሊያም የሰልፉ አስተባባሪዎች የነበረዉን ሁኔታ የሚያሳዩ ፎቶዎችና ቪዲዮዎችን ይዘው አዲስ አበባ ከጥቂት ሰዓታት በኋላ ሲመለሱ ይፋ ይሆናል… በሚከተለው የፌስ ቡክ አድራሻ የበለጠ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።...
View Articleውሕደታችንን በማጠናከር የቅንጅትን ሕዝባዊ መንፈስ ዳግም እንመልሳለን!!! – ከአንድነት ፓርቲ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ
አንድነት ለዴሞክራና ለፍትህ ፓርቲ የሀገራችን ውስብስብ ችግር በዘላቂነት እንዲፈታና ህዝቡ ለዘመናት ዋጋ ሲከፍልበት የኖረው ዴሞክራሲያዊ ስርዓት እውን እንዲሆን የፖለቲካ ፓርቲዎች ያላቸው ድርሻ ከፍተኛ እንደሆነ ይረዳል…. የተቃውሞ ጎራው አንድ ጠንካራ ሃይል ለመፍጠር ከሚያስችለው ከግል ድርጅታዊ ጥንካሬና ስራ በተጨማሪ...
View Articleበመጥፋት ላይ ያለው የወልቃይት ጠገዴ ፀለምት ህዝብ
ሁን አቢስኒያውይ የኢሳቱ ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና እንግዳ ሆነው ቀርበው የነበሩት አንጋፎቹ ፖለቲከኞች አቶ ቻላቸው አባይ እና አቶ ጎሹ ገብሩ በወልቃይት ጠገዴ ህዝብና እየተፈፀሙበት ስላሉት ኢሠብዐዊ ድርጊቶች ዙሪያ ሠፊ ውይይት አካሂደው ነበር ውይይቱ ለበርካታ ኢትዮጵያውያን ስለአካባቢው ፖለቲካ ከፍተኛ መረጃ የሚሠጥ...
View Articleየጀኔራሎቹ የጓዳ ሽኩቻ! – ቀጣዩ ኢታማዦር ማን ነው? – በላይ ማናዬ
(ነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ በአዲስ አበባ የሚታተም) ‹‹ደመወዝ አነሰኝ ብሎ ጭማሪ የሚጠይቅ ካለ አሁንኑ ከሰራዊቱ መልቀቅ ይችላል፡፡›› ይህ የጦር ኃይሎች ኢታማዦር ሹም የሆነው ጀኔራል ሳሞራ የኑስ ሁለተኛው የሰራዊት ቀን በተከበረበት ሰሞን ባህር ዳር ከተማ ሙሉዓለም አዳራሽ ከተሰበሰቡት የሰራዊቱ አባላት መካከል የደመወዝ...
View Article‹‹የኢትዮጵያን ወጣቶች የጨፈጨፉትን በህግ የምንበቀልበት ጊዜ ይመጣል›› – ዶ/ር ያዕቆብ ኃ/ማርያም
ወጣቶች በአልሞ ተኳሽ ግንባራቸው ሲበረቀስና ልባቸውን ሲመቱ ስናስታውስ እንባ ያልተናነቀው ያለ አይመስለኝም፡፡ እነዚህ እውነተኛ መስዋዕትነት የከፈሉ ወጣቶች ደመከልብ ሆነው እንዳይቀሩ ኃላፊነቱ የእኛ ነው.. የእነሱን ደም ልንበቀል የምንችለው የቆሙለትን አላማ እውን ስናደርግ ነው፡፡ ይህንን አላማ እውን ስናደርግ እንደ...
View Article‹‹ይህ ሽልማት የእኔ ብቻ አይደለም፣ የእናንተም ነው›› እስክንድር ነጋ
በኤልያስ ገብሩ ጎዳና ይህ ሽልማት የኔ ብቻ አይደለም የእናንተም ነው። በእስር ላይ የምትገኙ ጋዜጠኞች እና ጦማሪያኖች የኔ ጀግኖች ናችሁ እስክንድር ነጋ አሁን ደስተኛ ነኝ እስክንድርን ምግብ ማብሰል እያለማመድኩት ነው አቶ አንዱአለም አራጌ ከትናንት በስትያ ሰኔ 03 ቀን 2006 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ላይ...
View Articleአንጋፋው የነጻነት ታጋይ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በየመን የፀጥታ ሃይሎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ግንቦት 7 ዛሬ አስታውቋል::
Breaking News: አንጋፋው የነጻነት ታጋይ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በየመን የፀጥታ ሃይሎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ግንቦት 7 ዛሬ አስታውቋል ግንቦት 7 ዛሬ ለጋዜጠኞች እና ለአባላቶቹ በላከው መግለጫ የድርጅቱ ዋና ጸሃፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ለስራ በሚንቀሳቀሱበት ሰአት ትራንዚት በአደረጉበት በየመን...
View Articleየትግራይ ብሔረተኞች በአማራ ላይ ያላቸው ጥላቻ ከምን የመነጨ ነው?” (ጥናታዊ ጽሑፍ – በጌታቸው ረዳ)
በካሊፎረኒያ ስቴት በሳን ሆዘ ከተማ በሃያት ሪጀንሲ ሳንታክላራ ሆቴል በሰኔ 26/2006 (July 3/2014) በሞረሽ ወገኔ የአማራ ሲቪክ ማሕበር በተዘጋጀው ሕዝባዊ ስብሰባ በአቶ ጌታቸው ረዳ የቀረበ ጥናታዊ ጽሑፍ.. የተከበራችሁ የመድረኩ አዘጋጆች እኔን ከእነዚህ የታወቁ ዓለም አቀፍ ምሁራን ጋር ሆኜ አገራችን...
View Articleአቶ ሀብታሙ አያሌው ተያዙ፤ እስካሁን ያሉበት ሁኔታም ሆነ ቦታ አልታወቀም
ኢህአዴግ መአስቸኳይ ሀብታሙን ሊለቅ ይገባል፤ አለበለዚይም ሁላችንንም ይሰር፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ እስራትንና ሞትን እየፈራ መቁሙ ለ23 አመታት በተናጠል ሲሞት፤ በተናጠል ሲታሰር፤ በተናጠል ሲራዝ፣ ሲራብና ሲጠማ፤ በተናጠል ሲጋዝ አንቀላፍቶ የቆየ ቢሆንም አሁንግን በቃ ብሏል፡፡ መሪዎቹን በማሰር ህዝብን ማጎሳቆል፤...
View Articleባሪያ የተቃዋሚ ድርጅት
ሕወሓትን ወደ መቃብር ለማውረድ ለትግሉ መቀጣጠል የእያንዳንዳችን ሚና በጽናት ይጠበቅብናል.. መፍትሔው አንድ እና አንድ ነው = “የትጥቅ ትግል” = ካልተተኮሰ አይደፈርስም አይጠራም !!! በምንም ተአምር አትታለሉ፤ ኢሕአዴግ በምንም ሁኔታ ሥልጣኑን አሳልፎ ለማንም አይሰጥም። ከተለያዩ ተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር...
View Articleቆይታ ከአንዳርጋቸው ጽጌ እህት ጋር! |“ለአንዳርጋቸው አታልቅሱ!” እስከዳር ጽጌ
ዳዊት ከበደ ወየሳ – አትላንታ ምሽት ላይ ከአንዳርጋቸው ጽጌ ታናሽ እህት ጋር ቀጠሮ ነበረን። ወሬያችንን በስልክ ላለማባከን ስንል በአካል ተገናኝተን ለመጨዋወት ነው የተቃጠርነው። ከእስከዳር ጋር የሚኖረኝ ቀጠሮ የአሁኑን የአንዳርጋቸው ጽጌን ጉዳይ ለመነጋገር ቢሆንም፤ ሳልወድ በሃሳብ ወደኋላ እንድመለስ መገደዴ...
View Articleኢትዮጵያ – ምእራባውያን – አንዳርጋቸው – የወደፊት እጣ – ለትግል መነሳት – Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ)
በአሸባሪው መንግስታዊ ዘራፊ እና አፋኝ ቡድን የታፈነው አቶ አንዳርጋቸው ጸጌ ወያኔ ለመፍታትም ሆነ ለመግደል ዝግጁ አይደለም ። ግደሉት አሊያም ስቀሉት ቢባሉ እንኳን በፍጹም አያደርጉትም። ምእራባውያኑ ከአፍ ወሬ ውጪ ምንም የሚተገብሩት ነገር የለም … እስክንድር ነጋ በቂ ምሳሌ ሊሆን ይችላል ከሰብአዊ መብት...
View Articleየአዲስ አበባ የመሬት ቅርጫ (መስፍን ወልደ ማርያም)
መስፍን ወልደ ማርያም ዮሐንስ ታደሰ አካ የሚባል ወጣት ስደተኛ የተስፋው ነጸብራቅ የሚል መጽሐፍ እአአ በ2013 በጀርመን አገር አሳትሞአል፤ ሳይፈራ ሀሳቡን የሚገልጽ በመሆኑ ሳይሆን አይቀርም በታወቀው ሦስተኛ ፖሊስ ጣቢያና በቃሊቲም ታስሮ ነበር፤ እሱ እንደሚለው… ‹‹በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት የመሬት...
View Articleሰበር ዜና –የእንግሊዝ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ከእንግሊዝ ለኢትዮጵያ ዕርዳታ የሚሰጡ ድርጅቶች በሙሉ (የእንግሊዝ መንግሥትንም...
ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት (ሁማን ራይት) ዛሬ ከጥቂት ሰዓታት በፊት ባሰራጨው ዜና የእንግሊዝ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ከእንግሊዝ ለኢትዮጵያ ዕርዳታ የሚሰጡ ድርጅቶች በሙሉ.. (የእንግሊዝ መንግሥትንም ጨምሮ) ለኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ይዞታ ቅድምያ መስጠታቸውን እና አለመስጠታቸውን በሚያጣራ መልኩ...
View Articleመኢአድ የሕዝበ ሙስሊሙን ጥያቄዎች መንግሥት በአስቸኳይ እና በተገቢው ሁኔታ መልስ እንዲሰጣቸው ጠየቀ
ከመላው ኢዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የተሰጠ መግለጫ….. ለረዥም ጊዜ በሰላማዊና በሰለጠነ መንገድ ጥያቄዎቻቸውን ሲያቀርቡ በነበሩ የእስልምና እምነት ተከታዮች ላይ ህውሓት/ኢህአዴግ የወሰደውን የኃይል እርምጃ አጥብቀን እናወግዛለን ፡፡ እንደ መኢአድ እምነት ለጥያቄዎቻቸው ተገቢውን መልስ መስጠት ሲገባ በግልባጩ...
View Articleየተዓማኒነት ጉድለት ያለበት መንግስት… ከግርማ ሰይፉ ማሩ
መንግሰት የሚባለው ነገር ምን እንደሆነ ግራ ገብቶኋቸው ግራ የሚያጋቡን የመንግሰት ኃላፊዎች ያሉበት ሀገር ውስጥ ነው የምንገኘው፡፡ በሃላፊነታቸው ደረጃ የሚመጥን ማስተካከያ ለመውሰድ አቅምም ፍላጎትም የላቸውም፡… የተሸከሙት ሃላፊነት መንግሰት ብለው ለሚያስቡት አንድ ግዑዝ ነገር ለአገልጋይነት እንጂ፤ እነርሱ...
View Articleተሰባሪ መንግሥታትና የመሰበራቸው ምክንያቶች
ተሰባሪ መንግሥታትና የመሰበራቸው ምክንያቶች….. አንዱ የመሰበር ምክንያት የቡድን/የሕዝብ ሃዘን በዓለማችን የመክሸፍ አደጋ የሚታይባቸውን አገራት ዝርዝር በየዓመቱ በማውጣት የሚታወቀው የውጭ ፖሊሲ መጽሔትሰሞኑን አደጋው የሚታይባቸውን አገራት በዝርዝር አውጥቷል። በዚህ የ178 አገራትን ዝርዝር በያዘው ዘገባ መሠረት...
View Article