Quantcast
Channel: Ethio Andinet ኢትዮ አንድነት
Browsing all 931 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሁለት የአረና ለትግራይ ሥራ አስፈጻሚ አባላት ከፓርቲው ለቀቁ

ዘ-ሐበሻ  ለረዥም ጊዜ መድረክ ወደ ውህደት እንዲመጣ ሲለፉና ሲታገሉ የነበሩት ሁለት ለአረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ለሉአላዊነት ሥራ አስፈጻሚ አባላት ከፓርቲው ራሳቸውን ማግለላቸውን ለድርጅቱ በጻፉት ግልጽ ደብዳቤ አስታወቁ…. አስራት አብርሃም የተባሉ የዓረና የስራ አስፈፃሚ አባልና የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ እንዲሁም፤...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያ በቀረርቶ ተደናግጣ ለሰከንድ የግድብ ግንባታዋን አታቆምም – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታን አስመልክቶ የግብፅ አንዳንድ ባለስልጣናት ፣ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎችና የተለያዩ ማህበራት ሀላፊዎች ሲያካሂዱ የከረሙትን አፍራሽ ፕሮፖጋንዳ በተመከለተ ዛሬ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ ሰጥቷል …. ሚኒስቴሩ በመግለጫው ኢትዮጵያ በጉዳዩ ላይ ያላትን ገንቢ አቋም ገልፃ ነገር ግን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

መንግሥት ሕዝቡ ለአገሩ ዘብ እንዲቆም ጥሪ አቀረበ

የግብፅ ፖለቲከኞች ከአፍራሽ ድርጊታቸው ይቆጠቡ ብሏል የግብፅ ፕሬዚዳንት፣ ጠቅላይ ሚኒስትርና ሌሎች የአገሪቱ ከፍተኛ ባለሥልጣናት በተገኙበት ባለፈው ሰኞ በተካሄደው ብሔራዊ የናይል ኮንፈረንስ ላይ ታላቁን የህዳሴ ግድብ በተመለከተ በተንፀባረቀው አፍራሽ መልዕክት የተበሳጨው የኢትዮጵያ መንግሥት፣ “ሕዝቡ ለአገሩ ዘብ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አልጃዚራ ግብጽ ኢትዮጵያን አስጠነቀቀች ሲል ዘግቧል! ማናቸውንም እርምጃ ለመውሰድ በሩ ክፍት ነው .ግብጽ

አልጃዚራ ግብጽ ኢትዮጵያን አስጠነቀቀች ሲል ዘግቧል። አቶ ባድር የፖለቲካ ቁማር እንደሆነ የገለጹትን ይህን የሞሃመድ ሞርሲን ንግግር አልጃዚራ ሁኔታው የተባባሰ የማስመሰል ጥረት ማድረጉ ይህ የዜና አውታር ገለልተኛ መሆኑን አጠያያቂ ያደርገዋል ሲሉ የገለጹት ቀድሚ ጋዜጠኛ የነበሩ አስተያየት ሰጪ ናቸው…. ይህን ያሉትም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ነፃነት አምባገነንና ጨቋኝ መሪዎች

ሰዎችን እንደፈለጉ በመግዛት የነሱ አገልጋይ ለማድረግ በመጀመሪያ ሰዎች በራሳቸው ላይ ያላቸውን እምነት እንዲያጡ በማድረግ፡ስሜታቸውን በመጉዳት፡መንፈሳቸውን በመግደል ይጀምራሉ፡፡ስሜታቸውን እና መንፈሳቸውን ከተቆጣጠሩ አካልን መግዛት እጅግ ቀላል ነውና…፡አካል የሚሰራው ሰሜት ሲኖር፡መንፈስ ሲጠነክር ነው፡፡ስሜቱና መንፈሱ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያ በግብፅ ላይ ተመጣጣኝ የኃይል እርምጃ ለመውሰድ 1ሺ 500 ኪሎ ሜትር የሚወነጨፍ ሚሳኤል መታጠቅ ብቻ ይበቃታል

በፋኑኤል ክንፉ የግብፅ ፕሬዝዳንት መሐመድ ሙርሲ የሕዳሴውን ሃይል ማመንጫ ግድብ ግንባታን በተመለከተ ሁሉም አማራጮች በጠረጴዛ ላይ ናቸው ማለታቸውን ተከትሎ…፣ አንድ የቀድሞ መንግስት ከፍተኛ ወታደራዊ ኤክስፐርት የግብፅ መንግስት ላይ ተመጣጣኝ እርምጃ ለመውሰድ 1ሺ 500 ኪሎ ሜትር የሚወነጨፍ ሚሳኤል መታጠቅ ብቻ በቂ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ለሐገሬ ምን ሠራሁ እንጂ ሐገሬ ምን ሠራችልኝ አትበል፡፡”

By Umer Faruq (Ethio Al-Habeshi) ቅድመ ማሳሰቢያ፡ ይህንን ፅሁፍ እስከመጨረሻው ሳያነቡ እባክዎን አስተያየት ለመስጠት አይቸኩሉ፡፡ ትናንት በገባሁት ቃል መሠረት ፅሁፌን እነሆ ብያለሁ፤ መልካም ንባብ፡- ይላል ዕውቁ የነፃነት ታጋይ እና 16ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት አብረሃም ሊንከን…. ይህን አባባል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢሕአፓ በአዲስ አበባ በርካታ ቦታዎች በህቡዕ ወረቀት በተንኩ አለ

በስውር የሚንቀሳቀሱ የኢትዮጵያ ህዝብ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ)አባላት በአዲስ አበባ በርካታ ቦታዎች ረቡዕ ሌሊት ሰኔ 5/2005 ዓ.ም. /June 12, 2013/  “ተነሥ“  በሚል ርዕስ የተዘጋጁ ቀስቃሽ ፅሑፎችን የበተኑ ሲሆን በዋናነት …..በቦሌ፣በካዛንቺስ፣በአራት ኪሎ፣በሽሮ ሜዳ፣በቄራ፣በፈረንሳይ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የግብጽ መከላኪያ ሚንስተር በኢትዮጵያ ላይ ወታደራዊ እርምጃ ለመውሰድ ግዜው ገና ነው አሉ

Egyptian armed forces spokesperson Ahmed Mohamed Ali said Thursday that it is too early to talk about military action against Ethiopia over the Grand Renaissance Dam dispute.   Egypt has other...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፍርድ ቤት የባንክ ሂሳባቸውን ያገደባቸው የመንግስት ባለስልጣናትና ባለሀብቶች ዝርዝር ይፋ ሆነ

ሰኔ ፮ (ስድስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የፌዴራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት በቁጥር የኮ/መ/ቁ 134048 ግንቦት 13 ቀን 2005 ዓ.ም በፃፈው ደብዳቤ 429 የመንግሥት ኃላፊዎችና ባለሃብቶች በመንግሥትና በግል ባንኮች ያላቸው ገንዘብ የታገደባቸው መሆኑን ፣ የአንዳንዶች ደግሞ የድርጅታቸው የባንክ ሂሳብና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Museveni Warns Egypt As Nile War Looms

President Yoweri Museveni has sternly warned the Egyptian “government and other groups” against making “chauvinist and irrational statements” in the wake of Ethiopia’s decision to construct a...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በወገኖቻችን ስደት ላይ ስለሚሰማው የሰሞኑ ፌዝና ቧልት ጥቂት ስለማለት

ዶ/ር ዘላለም ተክሉበሰሞኑ ከዓባይ ተፋሰስ ፖለቲካ ቀጥሎ ታላቁ የወያኔ ፕሮፓጋንዳ  ከሃገራችን በመቶ ሺዎች ተሰደው ስለሚወጡ ወገኖቻችን መሆኑ ይገነዘቧል….. ከ”መለስ ራዕይ” አስፈጻሚው “ጠ/ ሚንስትር” በተዋረድ እስከታችኛው መዋቅር ድረስ እንደ ገደል ማሚቶ  በሚስተጋባው ዘገባ፣ ወገኖቻችን ከአረብ ሃገራት እስከ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

8ኛውን አመት የሰኔ 1997 ሰማዕታት የምናስታውሰው የተሰውለትን ክቡር አላማ ለማሳካት ዝግጁነታችንን እየገለጽን ነው

የምርጫ 1997 ውጤት በወያኔ/ኢህአደግ መሰረቁን ተከትሎ ተቃውሞአቸውን ለማሰማት አደባባይ የወጡት ዜጎቻችን ላይ በመለስ ዜናዊ ይመራ የነበረው አጋአዚ ጦር ፋሽስታዊ እርምጃ መውሰድ የጀመረበት ሰኔ 1 1997 8ኛ አመቱን ባለፈው ቅዳሜ አገባዷል….. በግፍ የተጨፈጨፉትን የሰኔ 97 ሰማዕታቶቻችንን ባሰብን ቁጥር ሁሌም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በደቡብ ጎንደር ዞን መምህራን በደህንነት ሀይሎች ታፍነው ተወሰዱ

ሰኔ ፮ (ስድስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በደብረ ታቦር ከተማ ከአማራ ዲሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ እና ከግንቦት 7 ጋር ግንኙነት አላችሁ የተባሉ መምህራን ትናንት ማታ እና ዛሬ ጠዋት በደህንነት ሐይሎች ታፍሰው ወዳልታወቀ ቦታ መወሰዳቸውን ስማቸው እንዳይገለጽ የጠየቁ የአካባቢው ነዋሪዎች ለኢሳት ገልጸዋል…...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ፓርላማው ጥርስ አውጥቷል?”

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ፓርላማ ውስጥ የመነቃቃት ስሜት መፈጠሩን የሚናገሩ አስተያየት ሰጪዎች፤ የምክር ቤቱ አባላት በተለየ ሁኔታ መንቀሳቀስ እንደ ጀመሩ ይገልፃሉ፡፡ በፊት አንድ የሚኒስቴር መ/ቤት ያቀረበውን ሪፖርት አዳምጠው “የሚበረታታ ነው….”፣ “መልካም ጅምር ነው” የመሳሰሉ አስተያየቶች ሰጥተው ይሸኙ ነበር ይላሉ –...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Over 400 names of traders, officials, whose accounts were frozen, made public

ESAT News June 14, 2013 The Ethiopian Federal High Court on a letter written on May 21, 2013, number 134048, has ordered that the bank accounts, monies and cars of 429 government officials,...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት ፓርቲ ለመድረክ ምላሽ ሰጠ፤ የተደበቀውን አፍረጠረጠው

ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ በመሠረቱ ፓርቲያችን አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) መድረክ እንዲመሠረትና አሁን ያለበት ደረጃ እንዲደርስ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደረገ ድርጅት ነው፡፡ ለመድረክ መፈጠርና መጎልበት በአደረገው ጉልህ ተሳትፎ ከፍተኛ ዋጋ የከፈለበት መሆኑን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አገር በቤተሰብ ስትዘረፍ ኢህአዴግ የት ነበር?

“አዲስ አበባ የተገተሩት ህንጻዎችስ?”  በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉት ባለስልጣናት፣ ባለሃብት፣ ደላሎችና ባለድርጅቶች በልጆቻቸውና በቤተሰቦቻቸው ስም “ዘርፈው አስቀመጡት” የተባለው ንብረታቸውና የባንክ ሂሳባቸው መታገዱ ታወቀ። የዜናውን ይፋ መሆን ተከትሎ አዲስ አበባን ያጥለቀለቋት ህንጻዎችና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“እስክንድር ለዚህን ያህል ወራት እስር ቤት መቆየቱን ተጠራጠርኩ፤ ጥንካሬው አሁንም አብሮት አለ”ጋዜጠኛ ጽዮን ግርማ

Ethiopia Zare (ዓርብ ሰኔ 7 ቀን 2005 ዓ.ም. June 14, 2013)፦ ላለፉት አስራ ስምንት ወራት በእስር ላይ ያለው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ለመጀመሪያ ጊዜ ከባለቤቱ ከጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲል እና ከልጁ ከናፍቆት ሌላ ሰው እንዲጠይቀው በዚህ ሣምንት መፈቀዱን ለመረዳት ችለናል… ዛሬ ጠዋት ቃሊቲ ሄደው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኢህአዴግ ከፍተኛ ባለስልጣን የዛሬ ስድስት አመት የተፈጸመ አሳዛኝ የግድያ ወንጀል ታሪክ

በምዕራብ ጎጃም ዞን በሜጫ ወረዳ ከባህር ዳር ከተማ 25 ኪሎ ሜትር አካባቢ ባችማ ቀበሌ ውስጥ አቶ ገብሬ ስንቴ ገደፋው የተባለ ግለሰብ ህይወት በጣም አስቸጋሪ ትሆንበትና ከነገ ዛሬ ቀን ይጣል ብሎ ተስፋ በማድረግ በሰው ቤት ተቀጥሮ ደፋ ቀና ይል ጀመር…. ጊዜያት እየሄዱ ጊዜ ሲተካ እኔም እንደ እኩዮቼ በማለት ሚስት...

View Article
Browsing all 931 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>