ፕሬዚዳንት ሆኖ በገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ ሊመረጥ እንደሚችል ተጠቆመ
ሐምሌ ፭( አምት )ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሻለቃ ኃይሌ ፕሬዚዳንት የመሆን ፍላጎት እንዳለው ለዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን መግለጹን ተከትሎ ኢህአዴግ መራሹ ራዲዮ ፋና ባልተለመደ መልክ ዜናውን ደጋግሞ እንዳራገበው አንድ የፖለቲካ ተንታኝ ጠቅሰው…… ፣ ሀይሌ የሰጠውም መግለጫ ሆነ የሬዲዮ ፋና ዘገባ በድንገት...
View Articleበሳውዲ አረቢያ ሪያድ የሚገኙ የኢትዮጵያ ዲፕሎማቶች ከባድ ተቃውሞ ገጠማቸው !
በሳውዲ አረቢያ ሪያድ የሚገኙ የኢትዮጵያ ዲፕሎማቶች ከባድ ተቃውሞ ገጠማቸው ! ህዝብን ከመግስት ጋር ለማጋጨት እየፈጸሙ ባለው ደባ አንባሳደሩን ጨምሮ አንዳንድ ዲፕሎማቶች ከቦታቸው እንዲነሱ ተጠየቀ…. እሁድ ቀን Aug 7 2013 ሪያድ ከተማ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ አዳራሽ በተጠራው ስብሰባ አንባሳደሩን ጨምሮ...
View Articleየአለም ህዝብ ምላሽ በኢትዮዽያ Dreamliner አሮፕላን መኖር
After the news that Ethiopian airlines planecaught on fire was covered by international media, instead the of the main news, many people were surprised to learn that Ethiopia has airline and owns the...
View Articleዜጎች ከስራ አጥነትና ከድህነትን ለማምለጥ ይሰደዳሉ ፣ መብት አስከባሪ አላቸው ለማለት ግን አልደፍርም (አልጀዚራ)
ነቢዩ ሲራክhttp://bcove.me/2grvtbq0 *”በሽታውን ላልተናገረ መድሃኒቱ አይገኝም! “አልጀዚራ ቴሌቪዥን በኢትዮጵያ ለስደት ስለሚዳረጉ ዜጎች ዙሪያ ያሰራጨው መረጃ ቀልቤን ቢስብው በማለዳ ወጌ ልተነፍስ ብዕሬን አነሳሁ … የአልጀዚራ ቴሌቪዥን Escaping Ethiopia’s unemployment “በኢትዮጵያ...
View Articleየአገዛዙ ካድሬዎች የወረደ ተግባርን ይመልከቱ !
የአገዛዙ ካድሬዎች ላለፉት በርካታ ሳምንታት የአንድነት ፓርቲ እያደረገ ያለዉን ሰላማዊና ሕዝባዊ ቅስቃሳ ከግቡ እንዳይደርስ ለማድረግ፣ በአለቆቻቸው ታዘው የተለያዩ የአፈና እንቅስቃሴዎችን ሲያደርጉ እንደነበረ በሰፊት ተዘግቧል… በርካታ ታሰረዋል፤ ወከባና እንግልትም ደርሶባቸዋል። ነገር ግን የአንድነት አባላትን ደጋፊዎች...
View Articleበዲያስፖራ የሙስሊም እንቅስቃሴ መሪ የሆኑት ሀጂ ነጂብ በቅርቡ በኦሮሞ ሙስሊም አክራሪዎች ስብሰባ ላይ ተገኝተው ለሰጡት...
ጃዋር ማህመድ የተባለው ግለሰብ ባገኘው መድረክ ላይ ሁሉ በጣም የተሳሳቱ አዘናጊና አግላይ ንግግሮችን በማድረግ ይታወቃል :ባለፈው ወር በሙስሊም ኦሮሞች ስብሰባ ላይ በመገኘት የሰጠውም በጣም አደገኛ አስተያየት ብዙ ሰዎችን አስደንግጥዋል…. ጃዋር በንግግሩ ሙስሊሞች ያለኦሮሞ ነጻነት ሊሳካላቸው እንዳማይችልና የኦሮሞ ድል...
View Articleሆድ ያባውን ሰላማዊ ሰለፍ ያወጣዋል
ባለፈው ጊዜ አዲስ አበባ በሰማያዊ ፓርቲ አዘጋጅነት ሰላማዊ ሰልፍ ተደርጎ ነበር፡፡ በሰልፉ ላይም ለገዢው ግንባር ኢህአዴግ ተነግሮታል… የምጠራጠረው መስማቱን ነው፡፡ ባለፈው ጊዜ ሟች ጠቅላ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሲናገሩ እንደሰማነው አንዲት እንስሳ አለች ትልልቅ አይን አላት ግን አታይም ትልልቅ ጆሮ አላት ግን በቅጡ...
View Articleየሚወለዱበት፣ የሚሞቱለትና የሚሞቱበት መሬት ! መስፍን ወልደ ማርያም
የሚወለድበትን መሬት ማንም ሰው አይመርጥም፤ የዘመኑ ቅንጦት ኢትዮጵያ አርግዞ አሜሪካ መውለድ ቢሆንም፣ ልጁ ምርጫው ውስጥ የለበትም፤ አንኳን ልጁ አባትዬውም ምርጫው ውስጥ የሚገባ አይመስለኝም….. በእንደዚህ ያለው ኢትዮጵያን አስጠልቶ-ሌላ-እንዲሆን በተፈጠረ ቅንጦት የሚወለድ ኢትዮጵያዊ ምን እንደሚሆን መተንበይ...
View Articleየአንድ ኪሎ ቲማቲም ዋጋ 25 ብር ደረሰ
በአትክልትና ፍራፍሬ አምራችነታቸው በሚታወቁት የምሥራቅ ሸዋ ወረዳዎች ውስጥ በተከሰተው የቲማቲም እርሻ ውድመት ሳቢያ የቲማቲም ዋጋ ማሻቀቡን ቀጥሏል…. ሰሞኑን በአዲስ አበባ የአንsድ ኪሎ ግራም ቲማቲም ዋጋ 25 ብር የደረሰ ሲሆን፣ ከዚህ በኋላም ዋጋው እየጨመረ ይሄዳል ተብሎ ተሰግቷል፡፡ በአሁኑ ወቅት በ25 ብር...
View Articleየሽነጉ ምሁር አዲስ የትግል ስትራቴጄ ይፋ አደረጉ!
የሽነጉ ምሁር አዲስ የትግል ስትራቴጄ ይፋ አደረጉ! አስቲ በዚህ መልኩ እንናገር፤ ይህንን ዘገባ የገባው ያልገባው ያስረዳ ዘንድ አደራ ተጥሏል! ተጀመረ፤በሽሮሜዳ ውስጥ በርካታ ኢትዮጵያዊነታቸውን የሚንከባከቡ እና ከሌላው ኢትዮጵያዊ ጋር አብሮ መኖር የማንደራደርበት ነው የሚሉ የመኖራቸውን ያህል፤…. የሽሮሜዳ ነጻነት...
View Articleሸንጎ የኢትዮጵያ ሕዝብ በቀጣይነት እያካሄደ ካለው ትግል ጎን እንደሚቆም አስታወቀ
የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) ዕሁድ ሐምሌ 6 ቀን 2005 ዓ. ም በጎንደርና በደሴ ከተሞች የተካሄዱትን ትዕይንተ-ሕዝቦች ይደግፋል። ”የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት!” በሚል መሪ ሃሳብ ሥር በአንድነት ፓርቲ አቀነባባሪነት የተጀመረው የሕዝብ እንቅስቃሴ…. የተጋረጠበትን እንቅፋት ሁሉ አልፎ እነሆ በደሴና...
View Articleየደብረብርሀን ነዋሪዎች ፍትህ አጣን አሉ
ሐምሌ ፱( ዘጠኝ )ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሰሜን ሺዋ ዞን የደብረ ብርሃን ከተማ ኗሪዎች የመንግስት ሹማምንት የሚያደርሱባቸውን በደሎች በመዘርዝር ለመንግስት አቅርበዋል… ክልሉ በቅርቡ በጀመረው የህዝብ ብሶቶችን መስሚያ መድረኮች ላይ ነዋሪዎች ” በአደባባይ እንደበደባለን ፤እንታሰራለን፤ በአገራችን በሰላም...
View Articleትንሽ ቁምነገር፤ ለብሄር ብሄረሰቦች በሙሉ
ትንሽ ቁምነገር፤ ለብሄር ብሄረሰቦች በሙሉ ኢህአዴግ በአራት ድርጅቶች ግንባር የተገናበረ ነው፡፡ (የተደናበረ፤ አላልኩም፡፡ የተገናበረ ማለት፤ በእኔኛ ቋንቋ ግንባር የፈጠረ ማለት ነው) ስማቸውም ኦህዴድ፣ ብአዴን…. ደህዴን እና ህውሃት ይባላሉ፡፡ ደሞ አሉልህ አጋር ተብለው አገር የሚበጠብጡ እንደ እነ ሶህዴፓ፣...
View ArticleThe Oromo and the War on Terror in the Horn of Africa
The Oromo and other long-suffering communities do not want independence but to be treated as citizens of the state… In August 2011, Bekele Gerba, an English teacher at Addis Ababa University and...
View Article“ኢህአዴግ አንገቱን ታንቋል”
ዓለም ባንክ ርምጃ ለመውሰድ ጫፍ ደርሷል ኢህአዴግ ላይ ቀደም ሲል ሲቀርቡበት ከነበሩት ሪፖርቶች በተለየ ጥቅሞቹ ላይ ያነጣጠሩ አስደንጋጭ መረጃዎች እንደወጡበት ተሰማ። መረጃው የኢህአዴግን አንገት የማነቅ ያህል እንደሚቆጠርና ለተግባራዊነቱ የተንቀሳቀሱትን አካላት “የአስተዋይነት” ትግል ውጤት እንደሆነ ተጠቁሟል…...
View Articleየሽነጉ ምሁር አዲስ የትግል ስትራቴጄ ይፋ አደረጉ!
አስቲ በዚህ መልኩ እንናገር፤ ይህንን ዘገባ የገባው ያልገባው ያስረዳ ዘንድ አደራ ተጥሏል!ተጀመረ፤ በሽሮሜዳ ውስጥ በርካታ ኢትዮጵያዊነታቸውን የሚንከባከቡ እና ከሌላው ኢትዮጵያዊ ጋር አብሮ መኖር የማንደራደርበት ነው የሚሉ የመኖራቸውን ያህል…. የሽሮሜዳ ነጻነት ግንባር (ሽነግ) አባላት ደግሞ ሽሮሜዳ ራሷን የቻለች...
View Articleየአውሮፓ ፓርላማ ልዑካን በኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ የሽትራስቡርጉ የአውሮፓ ፓርላማ በመሆኑም፤ የአውሮፓ ፓርላማ የሰብአዊ መብት ንዑስ ኮሚቴ ፤ በጀርመናዊቷ ባልደረባቸው ባርብራ ሎህቢለር መሪነት አዲስ አበባ ውስጥ ከኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት ጋር ተነጋግሯል…. ሎህቢለር፤ ኢትዮጵያ ውስጥ በኤኮኖሚ፤ ማኅበራዊ ኑሮ፣ ባህል፣ በተለይ ትምህርትን በመሳሰሉት...
View Articleግልጽ ደብዳቤ ለሃይሌ ገብረሥላሴ (ከአበበ ገላው)
ውድ አትሌት ሃይሌ፣ ከነመላው ቤተሰብህ እንደምን ከርመሃል? ልጆቹ እንዴት ናቸው፣ አለምስ እንዴት ሰንብታለች? ሰሞኑን የወዳጅ የዘመድ ምክር አላዳምጥ ብለህ እንደነ ጋሼ ግርማና ጋሼ ሃይለማርያም ደሳለኝ የህወሃቶች አሻንጉሊት መሆን እንዳማረህ ስሰማ በጣም ተገረምኩ…. በመላው አለም ዝና ያተረፍክበትን እሩጫ ትተህ...
View ArticleEU urges Ethiopia to release journalists, revise terror law
By Aaron Maasho (Reuters) – A European Union parliamentary delegation urged Ethiopia on Wednesday to release journalists and opposition politicians jailed under an anti-terror law…… and revise the...
View Articleበሳውዲ አረቢያ ኢትዮጵያዊት የቤት ሰራተኛ የ10 አመቷን ሶርያዊ ሕጻን ገደለች፡፡
*ሰራተኛዋ በመንፈስ ሃይል ተገፋፍታ ለመንፈሱ ስጦታ እንደገደለቻት ተናገራለች በሚስጥራዊ መንፈስ ተገፋፍቻለሁ የምትለዋ ኢትዮጵያዊት የቤት ሰራተኛ የ10 አመቷን ሶርያዊ ሕጻን ገደለች፡… የተባለችው ኢትዮጵያዊት የቤት ሰራተኛ ሶርያዊ አሰሪዎችዋ ወደ ስራ መሔዳቸውን አይታ እክፍሏ ውስጥ ተኝታ የነበረችው ሕጻን አልጋ ድረስ...
View Article