አክራሪነት በኢትዮጵያ – ጥያቄዎች ለሃጂ ናጂብ
ከማከብራቸው የዲሞክራሲ አክቲቪስት መካከል አንዱ የሆኑት፣ አቶ ተድላ አስፋዉ፣ አቶ ጃዋር መሃመድ ለተናገራቸው አንዳንድ አባባሎች የሰጡትን ምላሽ አነበብኩ። አቶ ጃዋር የተወለደው በአርሲና በሃረርጌ ድንበር አካባቢ ነዉ….. በዚያ አካባቢ ነዉ አርባ ጉጉ (ምእራብ አርሲ) እና በደኖ (ምስራቅ ሃረርጌ) የሚገኙት።...
View Article‘የማነቂያው ገመድ ከርሯል፤ ትግሉ ይቀጥላል, ኢህአዴግ በሩን እንዲከፍት የዓለም ባንክ አዘዘ -
ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ ኢህአዴግ ለሚገዛት ኢትዮጵያ ከፍተኛ መጠን ያለው ዕርዳታ የሚሠጠው የዓለም ባንክ፤ ለዕርዳታና ልማት የሚልከው ገንዘብ ኢህአዴግ የሕዝቡን ሰብዓዊ መብት ለመጣስ ተጠቅሞበታል በሚል ሙሉ ምርመራ እንዲካሄድ አዘዘ…. የባንኩ ውሳኔ ኢህአዴግን የማነቂያው ገመድ እንደሚያከረው ተገለጸ፡፡ የአዲሲቷ...
View Articleየሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት ህዝባዊ ንቅናቄ ግብረ ኃይል ቀጣይ እቅዱን ይፋ አደረገ
የአንድነት ፓርቲ የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት ህዝባዊ ንቅናቄ ግብረ ኃይል ዛሬ ሐምሌ 11,2005 ዓ.ም ከረፋዱ 4 ሰዓት ባደረገው መደበኛ ስብሰባ ቀጣይ የህዝባው ንቅናቄ ዕቅዱን አፅድቋል.. በዚሁም መሰረት በሚቀጥሉት የሀገራችን ከተሞች ህዝባዊ ስብሰባዎችንና ታላላቅ ሰላማዊ የተቃውሞ ሰልፎችን ጠርቷል፡፡ በየክልሉ ያሉ...
View Articleአንድነት የተቃውሞ ፊርማ የማሰባሰብ ሂደቱ በደህንነቶችና በፖሊስ ጥምረት እየተደናቀፈ ነው አለ
ሐምሌ ፲፩(አስራ አንድ)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ፓርቲው በህገ ወጥ የዘመቻ እስር የሚሊዮኖች ድምፅ አይታጠፍም” በሚል ርእስ ባወጣው መግለጫ…. በአዲስ አበባ ከተማ የጸረ ሽብር አዋጁ በህገ መንግስቱ እውቅና የተቸራቸውን መብቶችን የሚጨፈልቅና ከህገ መንግስቱ ድንጋጌዎች ጋር የሚጋጭ በመሆኑ መሰረዝ ይገባዋል...
View Articleከፍተኛ የሙስና ወንጀል ሲጋለጥ (ከኢየሩሳሌም አርአያ)
ከፍተኛ የሙስና ወንጀል ሲጋለጥ (ከኢየሩሳሌም አርአያ) ወ/ሮ አዜብ መስፍን ከአቶ ገ/ዋህድ፣ አቶ ነጋና ምህረተአብ ጋር በመመሳጠር በሶስት መርከብ ስሚንቶ አስጭነው አገር ውስጥ በማስገባት ከፍተኛ የሙስና ወንጀል መፈፀማቸውን ምንጮች አጋለጡ…..በተከለከለ ፍራንኮ ቫሉታ ፈቃድ አገር ቤት የገባው ስሚንቶ በመቶ ሚሊዮን...
View Articleዓረና ትግራይ ፓርቲ በመቐለ ህዝባዊ ስብሰባ ጠራ
ፓርቲው ለእሁድ ሓምሌ 14, 2005 ዓም በመቐለ ማዘጋጃቤት አዳራሽ ህዝባዊ ስብሰባ መጥራቱ ተሰምቷል። ፓርቲው ‘አሉ’ በሚላቸው የህዝብ ችግሮች (ኑሮ ውድነት፣ የወጣቶች ስደት፣ የግብር አከፋፈል ችግሮችና የሙስና ሁኔታ….. የመልካም አስተዳደር እጦትና የመሳሰሉት የህዝብ ችግሮችና በዓረና ትግራይ የሚቀርቡ አማራጭ...
View Articleትኩረቱ ወደ ጀግናዉ አጼ ዮሐንስ ከተማ – መቀሌ !
ግርማ ካሳ Muziky68@yahoo.com ሐምሌ 11 ቀን 2005 ዓ.ም ሐምሌ 7 ቀን ደሴና ጎንደር የኢትዮጵያዉያንን ትኩረት ስበውት ነበር….በነዚህ ከተሞች የአንድነት ፓርቲ በጠራዉ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ በሺሆች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዉያን፣ በአገዛዙ ካድሬዎች የደረሰባቸዉን ጫናና ማስፈራሪያ ወደ ጎን በማድረግ፣...
View Articleለዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ የምናደርገው ትግል በስም ማጥፋትና በፍረጃ አይገታም!!!!
ሰማያዊ ፓርቲ በሃገራችን የሚፈፀሙ የሰብአዊ መብት ጥሰትና የአስተዳደር ብልሹነት እንዲስተካከል የመንግሥት አካላት አስፈላጊውን እርምጃ እንዲወስዱ በተደጋጋሚ ሲጠይቅ መቆየቱ ይታወሳል….ነገርግን እነዚህ ጥያቄዎቻችን በመንግሥት በኩል ምላሽ ስለተነፈጋቸው ጥያቄዎቹ ከፍ ባለደረጃ ትኩረት እንዲያገኙ ሆነው መቅረብ...
View Articleለዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ የምናደርገው ትግል በስም ማጥፋትና በፍረጃ አይገታም!!!!!
ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ ሰማያዊ ፓርቲ በሃገራችን የሚፈፀሙ የሰብአዊ መብት ጥሰትና የአስተዳደር ብልሹነት እንዲስተካከል የመንግሥት አካላት አስፈላጊውን እርምጃ እንዲወስዱ በተደጋጋሚ ሲጠይቅ መቆየቱ ይታወሳል…. ነገርግን እነዚህ ጥያቄዎቻችን በመንግሥት በኩል ምላሽ ስለተነፈጋቸው ጥያቄዎቹ ከፍ ባለደረጃ ትኩረት...
View Articleየመንግስትን የሃይማኖት ጣልቃ ገብነት የሚያሳይ ተጨማሪ ሰነድ ተገኘ
የመንግስትን የሃይማኖት ጣልቃ ገብነት የሚገልጹ ተጨማሪ ሰነዶች በእጃችን ገቡ፡፡ ሰነዶቹ በ2004 መጀመሪያ አካባቢ ሲደረጉ የነበሩ የአሕባሽ ስልጠናዎች ዋነኛ አስተባባሪ እና አዘጋጅ መንግስት መሆኑን ያሳያሉ… በሰነዱ ላይ እንደተመለከተው በወቅቱ ይሰጥ ነበረው ስልጠና በመንግስት ሚዲያዎች እንደተገለጸው በኢትዮጵያ...
View Articleሻለቃ ኅይሌ ገብረስላሴ ከሀገር አቋራጭ(ማራቶን) ወደ መተካካት የዱላ ቅብብል የብሔር ማሟያ ሆኖ ሊሾም ነው!
*ኢህአዴግን(ራዕይና ሌጋሲውን)የሚያውቀው የለም።ኢትዮጵያም አውሮፕላን እንዳላት ደሪምላነርም ገዝተን ለምነን እንደምንበላ ‘ደሮነርም’ የሚሠራ አትራፊ የመከላከያ ኅይል እንዳለን የሚመሠክረውና የሚያውቀው ያው የፓርላማ አባል፣አርቲስቱ…. የኤምባሲ ካድሬና ቤተሰቦች ተሰብስበው ቡና በማፍላትና በመጨፈር ነው። ስለዚህ...
View Articleኢህአዴግ አንድነት ፓርቲ የጠራው ሰልፍ እንዳይሳካ ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ ነው
ሐምሌ ፲፭(አስራ አንድ)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- አንድነት የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት በማለት የጠራው ህዝባዊ ንቅናቄ ገዢውን ፓርቲ በማስደንገጡን አዲስ ከጀመራቸው ግምገማዎችና የህብዕ እንቅስቃሴዎች ለመረዳት ተችሎአል… በደሴ እና በጎንደር የተካሄደውን ስላማዊ ሰልፍ ተከትሎ የፖሊስ እና የቀበሌ የፖለቲካ...
View Articleሀገራችን ኢህአዴግ አክራሪነትን እንደሚያሰሰጋት ተሰጋ!
ሀገራችን ኢህአዴግ አክራሪነትን እንደሚያሰሰጋት ተሰጋ! ይቺ ጨዋታ ፍትህ ጋዜጣ አዲስ ታምስ መጽሄት ከዛም ልዕልና ጋዜጣ ባደረጉት መተካካት አሁን ተራውን ለተቀበለችው አዲሲቱ ፋክት መፅሄት የተላከ ነው፡፡ እስቲ የድረ ገፃችን አንባቢዎች ደግሞ ከተመቻቸው ያንበቧት ተብላ የተለጠፈች ናት… ርዕሴ እንዳይረዝምብኝ ሰግቼ ነው...
View Articleአትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ እኔን እና ይህንን ሀሳቤን የሚጋሩትን የሀገርህ ልጆችን ላንዳፍታ ጊዜ ስጥተህ አድምጠን!
ለረጅም አመታት በተለያዩ የአለም ክፍሎች እየተዘዋወርክ በመሮጥ የኢትዮጵያን ባንዲራ ከፍ ማድረግህን አንዘነጋውም። በነዚያ ወርቃማ የሩጫ ዘመኖችህ ባገኘሃቸው ድሎች አንተም ተደስተህ እኛንም ብዙ ጊዜ ያስደሰትከን መሆኑን አንረሳውውም….. ሀገራችንን የምትወክለውን ሰንደቅ አላማ ይዘህ በመሮጥህ ብቻ ሀገርህን እና ህዝብህን...
View Article“I am Ethiopian first” Abebe Gellaw
Abebe Gellaw It has come to my attention that my brief Facebook comment regarding a few controversial statements made by Jawar Mohammed has been posted on… ECADF’s website as an article. I had no...
View Articleከ “ድርጅታዊ ምዝበራ መጽሃፍ” ላይ የተወሰደ ማስታወሻ
በገለታው ዘለቀ በቅርቡ ለንባብ የበቃው “ድርጅታዊ ምዝበራ” የተሰኘው መጽሃፍ ደራሲ ዶክተር ኣክሎግ ቢራራ ጎንደር ተማሪ በነበሩበት ወቅት በኣንድ ነገር ተመስጠው ነበር….ይህ ምናባቸውን የገዛው ነገር በጎንደር ውስጥ እድሜው የትየለሌ የሆነ የኣንድ የዋርካ ዛፍ ተፈጥሮ ነበር። ይህን ዋርካ ባዩት ቁጥር ምናባቸው...
View Articleሰበር ዜና፣ አዲስ አበባ ከተማ በግድግዳ ጽሁፎች (ግራፊቲ) ተሸፍና አደረች
ድምፃችን ይሰማ እሁድ ምሽት ለሰኞ አጥቢያ በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ቦታዎች የሙስሊሙን ህብረተሰብ ጥያቄዎች በሚያንጸባርቁ ጥቅሶች ተጽፎባቸው አደሩ… በከተማዋ የተለያዩ መንገዶች፣ የመንገድ አካፋዮች እና አጥሮች ላይ መንግስት ሕገ መንግሰቱን እንዲያከብርና በእምነት ጣልቃ መግባቱን እንዲያቆም የሚጠይቁ...
View Articleእስቲ እረጋ ብለን ደግሞ እንነጋገር… “ጭርቁምፈምቶታ ኡመታ ኢትዮጵያ”
እስቲ እረጋ ብለን ደግሞ እንነጋገር… ”ጭርቁምፈምቶታ ኡመታ ኢትዮጵያ” ወንድማችን ጃዋር መሀመድ እኔን ጨምሮ በርካቶች የሚያደንቁት ወጣት ነው.. ሀሳቦቹ አንጀት ላይ ጠብ የሚሉ ገዢ ሀሳቦች ናቸው፡፡ የሚገዙት ታድያ እንደ ገዢው ፓርቲ አስገድደው አይደለም፡፡ ጃዋር ወደው ፈቅደው የሚገዙላቸው ሀሳቦች ባለቤት...
View Articleየፓርላማው ውይይት መታፈኑን በይፋ ያጋለጠው የኢቲቪ ጋዜጠኛ ከሥራ ተባረረ
(በአዲስ አበባ ታትሞ የወጣው ሰንደቅ ጋዜጣ እንደዘገበው) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት “የዴሞክራሲ ተቋማት ሚናና የአስፈፃሚ ተቋማት ኃላፊነት” በሚል ጥቅምት 23 ቀን 2005 ዓ.ም ያደረገውን ውይይት በኢትዮጵያ ራዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በኩል ተቆራርጦና ተዛብቶ እንዲተላለፍ ተደርጓል በሚል አንድ ዜና መዘገቡ...
View ArticleLetter From Eskinder Nega to The New York Times
Letter From Ethiopia’s Gulag By ESKINDER NEGA ADDIS ABABA, Ethiopia — I AM jailed, with around 200 other inmates, in a wide hall that looks like a warehouse.. For all of us, there are only three...
View Article