የሰማያዊ ፓርቲ ጥያቄ እና የመንግስት ምላሽ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 3 (አጀንዳ)
የሰማያዊው ፓርቲ ጥቁር ተግባራት ሰማያዊ ፓርቲ በጠራው ሕዝባዊ ሰልፍ ላይ ያቀረባቸው ጥያቄዎች የተሰላፊዎች ጥንቅርና መሰረታዊ ዓላማ በእጅጉ አነጋጋሪ ለሆኑ ጉዳዮች መነሻና መንደርደሪያ ሆነውኛል… ሰማያዊ ፓርቲ ከአንድነት ፓርቲ ባለመስማማትና በልዩነት ራሳቸውን ያገለሉ፣ መርህ ይከበር በሚል ተሰባስበው የነበሩ ግለሰቦች...
View Articleጥቂት ጥያቄ፣ እጅግ በጣም ብዙ ህዝብ፣ ትንሽ እንኳ የማይሰማ መንግስት!
ጥቂት ጥያቄ፣ እጅግ በጣም ብዙ ህዝብ፣ ትንሽ እንኳ የማይሰማ መንግስት! ሙስሊም ኢትዮጵያውያን ዛሬም “ድምፃችን ይሰማ“ ሲሉ በአለም ዙሪያ አቤቱታቸውን አቅርበዋል…በዛሬው ተቃውሞ፤ ከወትሮው በተለየ መልኩ፤ በመላው አለም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በአንድ ላይ ተሰባስበው አቤት ሲሉ፣ እስከዛሬ የተቃውሞ ድምፃቸው...
View Articleጥቂት ጥያቄ፣ እጅግ በጣም ብዙ ህዝብ፣ ትንሽ እንኳ የማይሰማ መንግስት!
ሙስሊም ኢትዮጵያውያን ዛሬም “ድምፃችን ይሰማ“ ሲሉ በአለም ዙሪያ አቤቱታቸውን አቅርበዋል… በዛሬው ተቃውሞ፤ ከወትሮው በተለየ መልኩ፤ በመላው አለም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በአንድ ላይ ተሰባስበው አቤት ሲሉ፣ እስከዛሬ የተቃውሞ ድምፃቸው ያልተሰማባቸው አካባቢዎችም ተቃውሞውን መቀላቀላቸው ተሰምቷል፡፡ ትዝ ይለናል...
View Articleየመለስ ዜናዊ የመጀመሪያ ልጅ ሰመሃል መለስ ኒው ዮርክ ውስጥ በሚገኝ አንድ ባንክ ውስጥ 5 ቢሊዮን ዶላር በ2011...
የመለስ ዜናዊ የመጀመሪያ ልጅ ሰመሃል መለስ ኒው ዮርክ ውስጥ በሚገኝ አንድ ባንክ ውስጥ 5 ቢሊዮን ዶላር በ2011 ኣስገብታለች። ይህን ያሉት እንግሊዝ አገር እሚገኙት ምሁር እና የመንግስት ተቃዋሚ የሆኑት ዶክተር ወንድሙ መኮንን ናቸው…. ዶክተር ወንድሙ የቼኩን ኮፒ አያይዘው ለእንግሊዝ ፓርላማ ሃውስ ኦፍ ኮመንስ...
View Articleበቅርቡ በኦሮሞ ወንድሞቻችን ላይ የተፈጸመዉ ሰቆቃ ሊቆጨን፤ ሊያንገበግበንና ሊያስተባብረን ይገባል
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አለምአቀፋዊ የሰብዓዊ መብቶች ድንጋጌ አንቀጽ ዘጠኝ፤ አንቀጽ አስርና አንቀጽ አስራ አንድ የማንኛዉም አገር ዜጋ ያለ አግባብ መታሰር እንደሌለበት፤ በወንጀል ተጠርጥሮ የሚታሰር የማንም አገር ዜጋ በአስቸኳይ ፍርድ ቤት መቅረብ እንዳለበትና… የፍርድ ቤቱ ሂደት አስከተፈጸመ ድርስ ደግሞ...
View Articleዶ/ር ነጋሶ ለአትሌት ኃይሌ ሃሳብ አቀረቡ -“ አንድነት ፓርቲ ይሻልሃል!”
ፖለቲካዊ ወጋችንን የምንጀምረው ሰሞኑን የተፈጠረች አንድ “ህዝባዊ ቀልድ” በመጋራት ነው፡፡ ምን ሆነ መሰላችሁ? ባለፈው ሳምንት የኦሮምያ ክልል ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ሃላፊዎች በሙስና ተጠርጥረው መያዛቸውን ተከትሎ በአካባቢው ውሃ ጠፍቶ ነበር አሉ… ህዝቡ ምንም ምርጫ ሲያጣ ነገሩን ለበላይ ሃላፊዎች ለማመልከት...
View Articleዘንድሮ ከቀረቡት የሙስና ጥቆማዎች መካከል ከግማሽ በላይ ኮምሽኑን የሚመለከቱ አይደሉም
ለፌዴራል የሥነምግባርና የጸረ ሙስና ኮምሽን በ2005 በጀት ዓመት ከቀረቡት የሙስና ጥቆማዎች መካከል በኮምሽኑ ሥልጣን ሥር የሚወድቁት ከግማሽ በታች መሆናቸው ተጠቆመ..ከኮምሽኑ የተገኘ ዓመታዊ የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት እንዳመለከተው በበጀት ዓመቱ ለኮሚሽኑ የቀረቡት 3ሺ710 ጥቆማዎች ሲሆኑ ጥቆማዎቹን የመመዝገብና...
View Articleዶ/ር ያዕቆብ ኃ/ማሪያም ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ግልፅ ደብዳቤ ላኩ
የቤኒሻንጉል ተፈናቃዮች አሁንም በችግር ላይ ናቸው” (መኢአድና ሠማያዊ ፓርቲ) ከቤኒሻንጉል ክልል ተፈናቅለው ከነበሩት የአማራ ክልል ተወላጆች ጋር በተያያዘ የክልሉን የስራ ሃላፊዎችና መንግስትን ለመክሰስ….. ሰማያዊ ፓርቲና መላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ጥብቅና ያቆሟቸው አለም አቀፍ የህግ ባለሙያው...
View ArticleEgyptian security forces kill almost 200 Morsi supporters
Dead bodies of pro-Morsi protestors at Midan Adawiya field hospital The field hospital in Midan Adawiya has reported that almost 200 supporters of the ousted President of Egypt, Mohamed Morsi…, have...
View Articleየአማራ ብሔር ተወላጆች ዳግም ከጉራፈርዳ እየተፈናቀሉ ናቸው ተባለ
ሰማያዊ ፓርቲና መኢአድ ክስ እንመሠርታለን አሉ በደቡብ ክልል በቤንቺ ማጂ ዞን ጉራፈርዳ ወረዳ እየሩሳሌም ቀበሌ ገበሬ ማኅበር ውስጥ ነዋሪ የሆኑ የአማራ ብሔር ተወላጆች፣ ዳግም እየተፈናቀሉ መሆኑን ሰማያዊ ፓርቲና የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) አስታወቁ…. ሁለቱ ፓርቲዎች ሐምሌ 18 ቀን 2005...
View Articleሰበር ዜና፣ የአንድነት ፓርቲ አመራሮች ቤት በፖሊሶች እየተበረበረ ነው
ብርበራው ቀኑን ሙሉ እንደሚደረግ ታውቋል በደቡብ ወሎ ዞን በሀይቅ ከተማ የሚገኙ የአንድነት ፓርቲ አመራሮችና አባላት ቤት ላይ ዛሬ ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምሮ ብርበራ እንደተጀመረ የዞኑ የአንድነት ፓርቲ አመራሮች ለፍኖተ ነፃነት አስታወቁ…. የአንድነት ፓርቲ የወረባቡ ወረዳ ሰብሳቢ አቶ እድሪስ ሰኢድ ለፍኖተ ነፃነት...
View Article‹‹የቢሮ ፖለቲካ ስለበቃን ወደ ሕዝቡ ሄደን ማስተማርና መቀስቀስ አለብን›› አቶ አስራት ጣሴ፣ የአንድነት ፓርቲ ዋና ጸሐፊ
ሰሞኑን በኢትዮጵያ ተቃውሞ ፖለቲካ ጎራ ብዙም ባልተለመደ ሁኔታ የምርጫ ወቅት ከመድረሱ ‹‹እጅግ›› ቀደም ብሎ ሕዝባዊ ስብሰባና ሠልፍ እዚህም እዚያም እየተካሄደ ይገኛል… በቀጣይነትም በተለያዩ ፖለቲካዊ አጀንዳዎች ጥላ ሥር በርካታ ሠልፎችንና ሕዝባዊ ስብሰባዎችን ለመጥራት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ታውቋል፡፡ ባለፉት...
View Articleአንድ ለአምስት የተሰኘው የወያኔ አፈና መዋቅር?
አምባገነኖች ሥልጣናቸውን ዘለዓለማዊ ለማድረግ የማይፈነቅሉት ድንጋይ አይኖርም። በተለይ እንደ ትግራይ ፋሽስቶች በራስ የመተማመን ብቃት የሌላቸው በዘር ላይ የተመሰረቱ ውህዳን ጥላቸውን ሳይቀር ስለሚፈሩ የአፈና መዋቅራቸውን በቤተክርስቲያን፣በመስኪድና በትምህርት ቤቶች ሳይቀር ይዘረጋሉ,,,, ከዚህም በተጨማሪ አፋኝ...
View Articleበአዲስ አበባና በአንዳንድ የክልል ከተሞች አለመረጋጋት እየታየ ነው
ሐምሌ ፳፮(ሃያ ስድስት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የፌደራል ፖሊስ አባላት በአዲስ አበባና በአንዳንድ የክልል ከተሞች በብዛት መታየታቸውን ተከትሎ በከተሞች የሚታየው አለመረጋጋት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መሄዱን ዘጋቢዎቻችን ገልጸዋል… የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ትናንት ባወጣው መግለጫ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ዘወትር...
View Articleከጉራፈርዳ እስከ ጋምቤላ – የሁለት ሥርዓቶች ሰለባዎች
‹‹የአማራ ብሔር ተወላጆች ዳግም ከጉራፈርዳ እየተፈናቀሉ ናቸው›› የሚለውን የሪፖርተር ጋዜጣ ዜና አንብበው እየተገረሙ አንድ ትዝታ ውስጥ ገብተዋል… ሙሉ ስማቸው እንዲገለጽ ፈቃደኛ አይደሉም፡፡ አቶ ታደሰ ይባላሉ፡፡ አሁን የ56 ዓመት ጎልማሳ ናቸው፡፡ በተለይ የሰሜኑ ኢትዮጵያ በድርቅ በተደጋጋሚ በተመታበት 1977...
View Articleበወላይታ የአንድነት አመራር ልጅ ታፍኖ ተወሰደ
አቶ ማሞ ዳሞ በወላይታ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ አመራር አባል ናቸው፡፡ለህዝባዊ ስብሰባው ስኬት በማሰብም ሙሉ ጊዜያቸውን በመሰዋት ጠንካራ ስራ ሲሰሩ ቆይተዋል..ማሞ ከዚህ ቀደም በህገ ወጥ መንገድ ሲታሰሩና ሲፈቱ ሁሉንም በጸጋ በመቀበል በሰላማዊ ትግል ሃሳባቸውን ከመግለጽ መንግስት መብቴን ሊያከብር...
View Article5 የዕለቱ ዋና ዋና ዜናዎች
1, የመቀሌው ሰላማዊ ሰልፍ እንዲተላለፍ ተወሰነ መንግስት አንድነት ፓርቲ በመቀሌ የተጠራውን ሰላማዊ ሰልፍ በኃይል አደናቀፈ… የመቀሌ ከተማ አስተዳደር በቅስቀሳ ላይ የነበሩ የአንድነት አመራሮችን በህገወጥ ሁኔታ በማሰር፣ከመቀሌ ለቅቀው እንዲወጡ በማስጠንቀቅ እንዲሁም ቅስቀሳ ሲደረግባቸው የነበሩ ቁሳቁሶችን በአደባባይ...
View ArticleBreaking News Genocide in Totolamo Village, Ethiopia
The Horn Times Breaking News August 4, 2013 by Getahune Bekele-South Africa Genocide: 11 Ethiopian Muslims mowed down in the Totolamo village blood bath….. The small maize and potato farming Muslim...
View Articleሰበር ዜና፤ ከባሕር ዳር – ዝናብ ያልበገረው የባሕር ዳር ሰላማዊ ሰልፍ በሰላም ተጠናቋል – ፍኖተ ነጻነት
አንድነት ፓርቲ በባህር ዳር የጠራው ሰላማዊ የተዋውሞ ሰልፍ በድምቀት ተጠናቋል። በመጨረሻም የምዕራብ ጎጃም የአንድነት ፓርቲ ሰብሳቢ አቶ ማሩ እና ሌሎችም አመራሮች በሰልፉ ላይ ንግግር እድርገዋል፡፡ በዕለቱ ከ 50 ሺህ በላይ የሚሆን ሰልፈኛ መሳተፉ ተገልጿል… ዛሬ በባህርዳር ከተማ ዝናብ እየዘነበም ቢሆን ሰላማዊ...
View Articleየመንግስት ብልግና ተቃዋሚዎች በተለያየ መልኩ ተቃውሞ ማሰማታቸውን ቀጥለዋል
የመንግስት ብልግና ተቃዋሚዎች በተለያየ መልኩ ተቃውሞ ማሰማታቸውን ቀጥለዋል በነገራችን ላይ፤ ኢትዮጵያችን ድህነት ውስጥ ነች፣ ኢትዮጵያችን ድምፅ የሚታፈንባት ሀገር ሆነች፣ ኢትዮጵያችን ሰዎች የሚሰደዱባት ሀገር ሆነች፣ ኢትዮጵያችን ባለስልጣኖች እና አባሎች ብቻ የሚበለጥጉባት ሀገር ሆነች፣ ሆነች ሆነች ሆነች… የምንለው...
View Article