ህገ-መንግስታዊ መብታችንን ሳንገል እየሞትን እናስከብራለን! አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት)
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) UNITY FOR DEMOCRACY AND JUSTICE PARTY (UDJ) አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የሚሊዮኖች ድምፅ…. ለነፃነት ህዝባዊ ንቅናቄ ሰኔ 13 ቀን 2005 ዓ.ም በጋዜጣዊ መግለጫ አሳውቆ ወደ ንቅናቄው ከገባ ጊዜ ጀምሮ በርካታ ህዝባዊ ድጋፍና...
View Articleኢህአዴግ ተገፍቶ እንጂ አስቦ አይሰራም ! በቀላጤ የሚመራን መንግስት ማመን…
ሀ.ኢህአዴግ ተገፍቶ እንጂ አስቦ አይሰራም የሚል አቋም ከያዝኩ ከራርሚያለሁ፡፡ በመሆኑም ኢህአዴግን መግፋት(Pressurize ማድረግ) ዲሞክራሲ ማስፈን ባይቻልም ልማት ላይ ግን የተወሰነ ለውጥ ማስመዝገብ ይቻል ሆናል ብየ ሳስብ ነበር… ለዚህ አስተሳሰቤ ደግሞ አዲስ አበባን እንደ ማስረጃ አቀርብ ነበር፡፡ አዲስ አበባ...
View Articleበኦሮሚያ አርሲ ዞን የሟቾች ቁጥር 11 ደርሰ!
Free Our Heroes አንዲት ሴት እና ህጻን ልጅ ከሟቾቹ ውስጥ ይገኙበታል! ትናንት ማለዳ ጀምሮ የመንግስት ታጣቂዎች በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን ገብተው በሰነዘሩት ጥቃት የሟቾች ቁጥር 11 ደርሰ… ከሻሸመኔ እስከ ኮፈሌ እና ዶዶላ ድረስ በሚያካልለው በዚህ የመንግስት ወታደሮች ጥቃት ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባቸው...
View Articleለንጹሃን የደም ጥሪ ተገቢው ምላሽ ትጥቅ አንስቶ ነፍሰ ገዳዮችን መፋለም ብቻ ነው!
የግንቦት 7 ሕዝባዊ ኃይል (መግለጫ) ከሃምሌ 26 _ 2005 አንስቶ ይህ መግለጫ እስከወጣበት እስከ ሃምሌ 28_ 2005 አ.ም እለት የወያኔ ዘረኛ ጉጅሌ ቅጥር ነፍሰ ገዳዮቹን በማሰማራት በመላው ኢትዮጵያ፣ በእስልምና እምነት ተከታይ የሃገሪቱ ዜጎች ላይ በስፋት የግድያ እርምጃ እየወሰደ ነው… ክቡር ህይወታቸውን...
View Articleወያኔዎች ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞችን በሽብር ተግባር ለመወንጀል ቦምብ አያፈነዱም ብሎ ማሰብ የዋህነት ነው
እንደልቡ ወርቁ ባለፉት ሀያ አንድ አመታት ኢትዮጵያ ውስጥ “የሽብር ተግባራት” የሚመስሉ “ሽብሮች” ተከናውነዋል… በሚኒባስ ዉስጥ፣ በሆቴሎች ዉስጥ፣ በቤተ ክርስትያን ቅጥር ግቢ ዉስጥ ወዘተ… ይሁንና ለአንዳቸውም የሽብር ጥቃቶች ባለቤት ተገኝቶላቸው አያውቅም፣ ባለቤት መገኘቱ ይቅርና የረባ ተጠርጣሪ ተይዞ ፍርድ ቤት...
View Articleሰበር ዜና! የኢትዮጵያ መንግስት ኢትዮጵያ የሽብር ጥቃት ኢላማ ሊሆኑ ከሚችሉ አገራት መካከል ባለመመደቧ ከፍተኛ ብስጭት...
ድምፃችን ይሰማ ማክሰኞ ሐምሌ 30/2005 መንግስት በመጪው አርብ በኢትዮጵያ የሽብርተኞች ጥቃት ሊፈጸም ስለሚችል ተገቢውን ጥንቃቄ አድርጉ ሲል ለበርካታ ኤምባሲዎችና ቆንስላዎች የቅድመ ማስጠንቀቂያ መልክት (ኬብል) ላከ…. የዩናይትድ ሰቴትስ መንግስት በመላው ዓለም የሚገኙ 22 ኤምባሲዎቹና የቆንስላ ጽ/ቤቶቹ...
View Articleየሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያደረጉት ቃለ-ምልልስ፤
በቃለ-ምልልሱ የአዲስ ዘመን ጋዜጠኞች አቶ የማነ እና ኦቶ ብሩከ በቃለ-ምልልሱ ከዚህ በታች የተገለፁትንና መሰል ጥያቄዎች አንስተዋል • ሰማያዊ ፓርቲ የእምነት ነፃነትን አስመልክቶ በእስልምና እምነት ተከታች ላይ
View Article“መብታችንን ለማስከበር ስንሞክር ገደሉን ” ትግራይ ተወላጆች በሙሉ Abraha Desta
ዜጎች ነንና ፍትሓዊ ልማት ያስፈልገናል’ ሲንል አሰሩን። ‘ደማችን ገብረናልና ሰለማዊ ሰልፍ የመውጣት መብታችን ይከበርልን’ ስንል ደበደቡን…‘ብዙ መስዋእት ከፍለናልና ነፃነታችንን አትንፈጉን’ ስንል ትጥቃችንን አስፈቱን። መብታችንን ለማስከበር ስንሞክር ገደሉን። ግን ይህን ሁሉ ወላጆቻችን፣ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን...
View Articleበቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ የተገጣጠሙ የህዝብ አውቶብሶች አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከ60 በመቶ በላይ የሚሆኑት ተበላሹ
የቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪ በከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ወደ ሀገር ውስጥ በማስገባት ያመረታቸው እና የገጣጠማቸው የከተማ እና አገር አቋራጭ አውቶብሶች አመት ሳይሞላቸው ለጉዳት ተደርገዋል… አውቶብሶቹ ከግማሽ በላይ አካላቸው በሀገር ውስጥ ሙሉ ለሙሉ የተመረተ ቢሆንም በውጭ ሃገር ግዥ የተፈፀመው የሞተር አካላቸው ግን...
View Articleበፀረ-ሽብር አዋጁ ፓርቲዎች ሊከራከሩ ነው ! ኢህአዴግ፣ መድረክ፣ አንድነት፣ ሰማያዊ ፓርቲዎች ይሳተፋሉ
በዘሪሁን ሙሉጌታ ከፀደቀ አራት ዓመታት በላይ በማወዛገብ ላይ ያለው የፀረ-ሽብርተኝነት አዋጅ ቁጥር 652/2001 ላይ ፓርቲዎች በመጪው ቅዳሜ ክርክር ሊያደርጉ ነው። የክርክር መድረኩን ያዘጋጀው የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ነው… ተቋሙ በፀረ-ሽብር አዋጁ ላይ እንዲከራከሩ ገዢውን ፓርቲ ጨምሮ መድረክ...
View Articleታማኝ በየነ እና ቴዲ አፍሮ ከአመታት በኋላ መድረክ ላይ ተገናኙ
“ጥቁር ሰው” በድጋሚ ሲዘፈን ሌላ የሚያስጮህ ነገር እንደሚመጣ ያልጠበቀው የአውሮፓ ታዳሚ፤ ጉሮሮው እስኪነቃ እንደገና ጮኸ። ታዳሚው ከፊት ወንበር ላይ በVIP ላይ ታማኝ በየነ መቀመጡንም ሆነ…. በስፍራው መገኘቱን አያውቅም። ቴዲ አፍሮም “ጥቁር ሰው”ን እንደገና ከማቀንቀን ውጪ፤ የድሮ ጓደኛው ወደ መድረክ ይመጣል...
View Articleየመድረክ መስቀለኛ መንገድ
መድረክ በዘገምተኛ ሒደትም ቢሆን በጥናት ላይ የተመሠረተ የአደረጃጀት ሥልቱን ጀምሮ የጋራ አስተሳሰብ የያዘ ማኒፌስቶ በማውጣት ምናልባት በአገሪቱ ግንባር ቀደም ተቃዋሚ ድርጅት እየሆነ ይመስላል… ቀደም ሲል ይፋ ያደረገውን የፖለቲካ ፕሮግራሙን አሻሽሎና ከጊዜ ጋር አጣጥሞ አሁን በድጋሚ ለሕዝብ ይፋ ባደረገው...
View Articleበባንዲራ ያሸበረቀው አገር አቀፉ የዒድ ክብረ በዓል እና ተቃውሞ እጅግ አስገራሚ ድባብ ፈጥሯል
ድምፃችን ይሰማ የዛሬው ተቃውሞ በፅሁፍና በፎቶ በከፊል! ከማለዳው 1፡20 በአዲስ አበባ ስታዲየም በሁሉም አቅጣጫ ያለን ሙስሊሞች ከፍተኛ ጥንቃቄ እናድረግ፡፡ በአካባቢያችንን ያሉ ኹኔታዎችን በደምብ እየቃኘን… ከማለዳው 1፡27 በባንዲራ ያሸበረቀው አገር አቀፉ የዒድ ክብረ በዓል እና ተቃውሞ እጅግ አስገራሚ...
View ArticleEthiopian repression of Muslim protests must stop),,,,Amnesty International
We are extremely concerned at reports coming out of Ethiopia this morning of further widespread arrests of Muslim protesters…. The Ethiopian government’s ongoing repressive crackdown on freedom of...
View Articleለተለያዩ ስልጠናዎች ወደ ደቡብ ኮርያ ከመጡት 59 ኢትዮጵያዊያን መካከል 38 ጥገኝነት ጠየቁ August 8, 2013
ሰበር ዜና፣ ከስምንት ወር በፊት ለተለያዩ ስልጠናዎች ወደ ደቡብ ኮርያ ከመጡት 59 ኢትዮጵያዊያን መካከል 38 ኢትዮጵያዊያን የኮርያን መንግስት ጥገኝነት ጠየቁ….. ከነዚህ ኢትዮጵያዊያን መካከል ኣንዳንዶቹ በሲቪል ሰርቪስ፣ በባንክ ፣ በግብረ ሰናይ ድርጅቶች፣ በተለያዩ ፋብሪካዎችና በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኤጀንሲ...
View Articleመንግስት ህዝቡን ማስፈራራቱን ቀጥሎበታል!!
በዛሬው ጁምዓ በአንዋር መስጂድ ምንም አይነት ተቃውሞ እንደማይደረግ ይታወቃል፡፡ ነገር ግን ከጁምዓ ሰላት በፊት በርካታ የፖሊስ መኪኖች በአንዋር መስጂድ ዙሪያ ከነሙሉ ትጥቃቸው ሲዟዟሩ የነበረ ሲሆን…የተወሰኑት መኪኖች ደግሞ በርካታ አስለቃሽ ጭስ የያዙ አድማ በታኞችንና የፌደራል ፖሊሶችን በአካባቢው እንዳራገፉ...
View Articleከታሳሪዎቹ መካከል ያየናቸው አብዛኛዎቹ ሴቶች ሲሆኑ መጎተትና መመናጨቃቸው አንገት ያስደፋ ነበር፡፡
ኢድ ጠዋትን የሙስሊም ወገኖች ውሎ ለማየት ተቀጣጥረን የሄድነው እኔና ሶስት ወዳጆቼ መሃል ላይ ሌሎች ሁለት ወገኖች ተቀላቅለውን መጨረሻ ላይ በተለያየ አቅጣጫም ቢሆን ውደ ቤት ተመልሰናል.. የሶሊያና ትዝብት የኢድ ጠዋት ውሎ ከሃያ ሁለት እስከ መስቀል አደባባይ እኔ ከነበርኩበት ሃያ ሁለት ማዞሪያ ከውሃ ልማት...
View Articleመንግስት በኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ላይ የሚያደርሰውን ጭቆና እንዲያቆም አምነስቲ ኢንተርናሽናል በድጋሚ ጠየቀ!
ድምፃችን ይሰማ ጁምአ ነሐሴ 3/2005 የሰብአዊ መብት ተቋሙ መንግስት ያሰራቸውን ሰላማዊ ዜጎች እንዲፈታና ሰብአዊ መብትን እንዲያከብር አሳስቧል!የትናንት የተሰካ ተቃውሞን ተከትሎ መንግስት የወሰደውን ጸያፍ እርምጃ ተከትሎ አምነስቲ መንግስት የጭቆና ድርጊቱን አንዲያቆም ጠይቋል.. ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት...
View Article(የጋዜጠኛ ርዕዮት አለሙ ከቃሊቲ የተላከ ደብዳቤ) ‹‹ብሩህ ቀን የምናይበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም››
የስልጣን ጥመኝነት የወለደዉ የፀረሽብር አዋጅ የፀረሽብር አዋጁንና እየተተገበረ ያለበትን መንገድ ባሰብኩ ቁጥር ወደ አዕምሮዬ የሚመላለሱ በርካታ ጥያቄዎች አሉ፡፡ ከነዚህ መሀከል አዋጁ ለምን ሰብአዊ መብትን የሚጥሱ አንቀጾች ኖሩት/ ከሽብር ጋር ምንም አይነት ንክኪ የሌለን ንጹሀን ሰዎችስ በአዋጁ መሰረት እየተባለ...
View Articleወደ አረብ አገራት የሚጓዙ ሴቶች በሚልኩት ገንዘብ ሌላ ትዳር መመስረት ተለምዷል
ወደ አረብ አገራት የሚጓዙ ሴቶች ሌላው ፈተና! ፍቅረኛ በምትልከው ገንዘብ ሌላ ትዳር መመስረት ተለምዷል ፍቅረኞቻቸው በሚፈፅሙባቸው ክህደት ለሞትና ለእብደት የተዳረጉ ሴቶች አሉትዕግስት ገብሬ የሰላሳ አመት ወጣት ሳለች ነበር ወደ ቤሩት ያቀናችው- በ1997 ዓ.ም፡.. ግድ ሆኖባት ነው እንጂ ለአምስት ዓመት...
View Article