ኦህዴድ ኢሳትን ለማስቆም እንደሚሰራ አስታወቀ
ኦህዴድ ኢሳትን ለማስቆም እንደሚሰራ አስታወቀ ነሃሴ ፮(ስድስት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሰሞኑን የድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች በነቀምት ባደረጉት ስብሰባ ህዝቡ ኢሳትን እንዳይመለከት ካድሬዎች ከፍተኛ ስራ መስራት እንደሚገባቸው አሳስበዋል.. አመራሮቹ ኢሳት የአሸባሪ ድርጅቶች ንብረት በመሆኑ፣ ህብረተሰቡ ኢሳትን...
View Articleመንግስት በዶዶላ ሙስሊሙን ለመከፋፈል ያደረገው ሴራ በድጋሚ ከሸፈ፡፡
በኢሳ አብድሰመድ by Issa Abdusemed በኦሮሚያ ክልል የምዕራብ አርሲ ዞን አስተዳደር አቶ ሙስጠፋ ከድርና የአሮሚያ ፀጥታ ቢሮ ሃላፊ የሆነው አቶ ዳኛቸውና ሌሎችየወረዳው ባለስልጣናት የተገኙበት ስብሰባ በዶዶላ ከተማ ትላንት እሁድ ዕለት መካሄዱ ተሰማ… የስብሰባው አጀንዳ በሰላምና ፀጥታ ዙሪያ በሚል ርዕስ...
View Articleበዳያስፖራ የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት ግብረ ሐይል – ፍኖተ ነጻነት
አገርን የሚመሩና የሚያስተዳድሩ ሰዎች የሚወስኗቸው ዉሳኔዎች፣ አገርን በማልማትም ሆነ በማጥፋት ረገድ ትልቅ አስተዋጾ አላቸው። ብዙዎች በአፋቸው «ፖለቲካን አንፈልግም። ፖለቲካ ውስጥ የለንበትም» ቢሉም በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ ግን፣ የፖለቲካዉ አካል ናቸው… ፖለቲካዉ የማይነካዉ ማንም ዜጋ የለም። የፖለቲካ...
View Articleመሰረቱ ውሸት ሆኖ የማፈርስ ራሱ ውሸት ብቻ ነው (ሸንቁጥ፤ ከአዲስ አበባ)
አንድ ጊዜ ፈርዶበት መዋሸት የጀመረ ሰው፤ ውሸቱ ሲደጋገምና ሲለምድበት ዋሾው በየቀኑ፤ጥቂት ቆየት ብሎ ደሞ በየሰአቱ፤ ቆየት ሲል ደሞ በየደቂቃው፤ ውሎአድሮም በየሴኮንዱ ካልዋሸ ሱሱ ቀስፎ ይይዘውና ችግር ይፈጠርበታል… ራስ ምታት ይነሳበታል፡፡ ጩህ ጩህ ዋሽ ዋሽ ያሰኘዋል፡፡በዚህ ሁኔታ ለጥቂት ጊዜያት ከቆየ በኋላ ደሞ...
View Articleአሳዛኝ ዜና እህታችን ፍርዶስ በ ዶ/ር ሽፈራዉ የድህንነት ሀይሎች በደርሰባት የ ኤሌክትሪክ ሾክ እና ድብደባ ከዚህ አልም...
አሳዛኝ የግፍ ዜና ኢናሊላሂወኢና ኢለይሂ ራጂኡን በሴት ሙስሊሞች ላይ የሚደረሰዉ ግፍና መከራ እንደቀጠለ ነዉ:: ይህም የግፍ ዜና ምንጮቻችን እንደዘገቡልን እናቀርበዎል:: ጉዳዩ እንደሚከተለዉ ነዉ በቅርቡ የፌደራል ጉዳዮች ከየክፍለ ከተማዉ የተመረጡ ሰዎችን በመጥራ ስብሰባ አካሂዶ ነበር… በዚህም ስብሰባ ላይ ከኮልፌ...
View Articleየ6 አመቷን ህፃን የደፈሩት የ60 አመት አዛውንት በ14 አመት እስራት ተቀጡ
ዐቃቤ ህግ ቅጣቱ አንሷል ሲል በውሳኔው ላይ ቅሬታ አለኝ ብሏል በአሸናፊ ደምሴ የ6 አመቷን ህፃን አታለው ደፍረዋታል ሲል የፌዴራሉ ዐቃቤ ህግ ክስ የመሰረተባቸው የ60 አመቱ አዛውንት አቶ አምደላ ነአምሳ ጥፋተኛ ሆነው በመገኘታቸው ፍርድ ቤት በ14 አመት ከ5 ወር ፅኑ እስራት እንዲቀጡ ሲል የቅጣት ውሳኔውን...
View Article12 የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸው ኢትዮጵያውያን በቁጥጥር ስር ዋሉ
ነሃሴ ፯(ሰባት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢድ አልፈጥርን በዓል ለማክበር ባለፈው ሳምንት ወደ ኢትዮጵያ ከተጓዙ በርካታ የእስልምና እምነት ተከታዮች መካከል አስራ ሁለት የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸው ኢትዮጵያውያን በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተካሄደባቸው እንደሚገኙ ቤተሰቦቻቸው ለኢሳት አስታወቁ… አራት...
View Articleበኖርዌይ “የግንቦት 7 ሕዝባዊኃይል” ድጋፍ አሰባሳቢ ጊዜያዊ ግብረ ኃይል መግለጫ
ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን እንደ ወያኔ ዘመን የተዋረዱበት የተናቁበትና የተበደሉበት ጊዜ የለም።በአሁኑ ወቅት አገሪቱና ህዝቧ ከፊታቸው የተጋረጠው ችግር የመሰረታዊ የዲሞክራሲና የሰብኣዊ መብቶች አለመከበር ጥያቄ ብቻ ሳይሆን የሕልውና ጥያቄና ኢትዮጵያ እንደ አገር የመቀጠልና ያለመቀጠል ጉዳይ ሆኖዋል… የትጥቅ ትግልም...
View Articleየኢህአዴግ ውድቀት አይቀሬነት ነው
በሀገራችን ከቀን ወደ ቀን እያደጉና አየገዘፉየመጡትን የህዝብን የለውጥ ጥያቄዎችኢህአዴግ አጥጋቢ መልስ ሊሰጥ አልቻለም፡፡እነዚህ የለውጥ ጥያቄዎች መልስ ሊያገኙያልቻሉበት ዋንኛ ጉዳይ፣ የሀገሪቱ ተቋማትለህዝቡ ጥያቄ የሚመጥን መልስ መስጠትየማይችሉ በመሆናቸው ነው… በአጭሩየተቋማቱ ውድቀት እንደሆነ ያለምንም...
View Articleታላቅ ሃገራዊ መልዕክት ለሁሉም በማዳረስ ሃሰትን ለማንገስ የሚደረገውን ሩጫ ያጋልጡ !!!
በ ኢሳ አብድሰመድ /By Issa Abdusemed እኛ ኢትዬጲያውያን ሙስሊሞች በሃገራችን ኢትዬጲያ ለረጅም ዘመናት ከክርስትና እምነት ተከታዬች እና ከሌላ እምነት ተከታዬች ጋር ተከባብረን እና ተደጋግፈን ስንኖር መቆየታችን ይታወሳል፡፡ ይህም የመቻቻል እና የመደጋገፍ ባህላችን ዛሬም መልኩን ሳይቀይር አለምን በሚያስደንቅ...
View Article‘‘የኢትዮጵያ ሕዝብ በታሪኩ ገዥ እንጂ መሪ አግኝቶ አያውቅም’’ ፕሮፌሰር በፍቃዱ ደግፌ
Semayawi Party- Ethiopia/ፕሮፌሰር በፍቃዱ ደግፌ በተደጋጋሚ ጊዜአት በአደባባይ ከማይታዩ የሀገራችን አንጋፋ ሊቃውንት አንዱ ናቸው.. ምሁሩ በበርካታ መድረኮች ባለመቅረብ በቁጥብነታቸው ቢታወቁም ባገኙት መድረክ ግን አነጋጋሪ ርዕሰ ጉዳዮችን ያነሳሉ። ባለፈው እሁድ ሰማያዊ ፓርቲ ባዘጋጀው የመወያያ መድረክ...
View Articleለሙስሊሙ እና መንግሥት ችግር ሰላማዊ መፍትሔ እንዲፈለግ 33ቱ ጠየቁ
በፍቃዱ ደግፌ በሙስሊሙ ማኅበረሰብና በመንግሥት መካከል ተፈጥሯል ያሉት መካረር እንደሚያሳስባቸው የሰላሣ ሦስቱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ትብብር ገለፀ። ችግሩ ሰላማዊና ሕጋዊ መፍትሔ እንዲገኝለትም አሳስቧል..።የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ኢዴፓም ዛሬ ባወጣው መግለጫ ለጉዳዮ ሰላማዊ መፍትሔ እንዲፈለግ ጠይቋል።የኢትዮጵያ...
View ArticleETV ድራማውን ጀመረ በቦሌ የዓለም አቀፍ ተርሚናል አካባቢ ሁለት ተቀጣጣይነት ያላቸው በቀላሉ ሊፈነዳ የሚችል ሲልደሮች...
ባለፈው እሁድ ነሀሴ 5 በቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የዓለም አቀፍ ተርሚናል አካባቢ ሁለት ተቀጣጣይነት ያላቸው ፈሳሽ ነዳጆች የተሞሉ ትናንሽ ሲልደሮች መገኘታቸውን የፌደራል ፖሊስ እና የብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት የጋራ ጸረ ሽብር ግብረ ሀይል ገለጹ ይላል ውሸቱን ሲጀምር…. ከሙስሊሙ ጋር ለማያያዝ...
View Articleመለስ ከሞተ በሁዋላ የፓርቲው ችግር ገሀድ መውጣቱንም አቶ ስብሀት ገልጸዋል።
አቶ መለስ ዜናዊን ለመዘከር በተለያዩ ከተሞች ማእከላት እየተገነቡ ነው ነሃሴ ፯(ሰባት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አቶ መለስ ዜናዊን አንደኛ የሙት አመት መታሰቢያ በማድረግ በአዲስ አበባና በተለያዩ ከተሞች የዝክረ መለስ ዝግጅቶች እየተካሄዱ ነው.. በአዲስ አበባ 100 ሄክታር መሬት ስፋት ያለው ቦታ ከሀያት...
View ArticleThe Heroic Ethiopian Journalist Eskinder Nega
By Betre Yacob Ethiopian prominent Journalist and blogger Eskinder Naga is one of those who have been arrested, interrogated, and threatened in Ethiopia, for exercising freedom of expression… He is...
View Articleነግ በኔ አለማለት በወረፋ ለመጠቃት መዘጋጀት ነው!
የወያኔ ጉጅሌ የህዝባችንን መሰረታዊ መብቶች ነጥቆና ረግጦ ለመግዛት ከወሰነ የቆየ ቢሆንም ዛሬ ህዝቡ ብሶቱ እየገነፈለ አደባባይ መውጣቱ አርበትብቶታል.. ወያኔ የህዝብን ጥያቄና ኮሽታ በሰማ ቁጥር የህዝብን ደም በግፍ የሚያፈሰውም ከዚህ መርበትበትና ብረገጋው ጋር በተያያዘ ነው። ከአላንዳች ህዘባዊ መሰረት በጠመንጃ...
View Articleየሙስሊሞችን ጥያቄና የሸኽ ኑሩን ግድያ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ማያያዝ ወንጀል ነው!!!(አንድነት)
እንደተለመደው የኢትዮጵያ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በመረጃና ደህንነት አገልግሎት ተሰናዳ ያለውን ‹‹ሸህ ኑሩን ማን ገደላቸው?›› በሚል ርዕስ ዶክመንተሪ አዘጋጅቶ አስተላልፏል… ይህ ዶክመንተሪ የገዥውን ፓርቲ ብፅእና ከመተረክም በላይ ጉልበተኝነትንና ፍረጃን ማእከል አድርጎ ከአኬልዳማ እና ከጃሀዳዊ ሀረካት የቀጠለ...
View Article‹‹በሕጋዊ መንገድ ተቋቁሞ እየተንቀሳቀሰ የሚገኝን ፓርቲ ስም ማጥፋት ወንጀል ነው›› አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ
‹‹ሼሕ ኑሩን ማን ገደላቸው?›› በሚል ርዕስ በመረጃና ደኅንነት አገልግሎት ተሰናድቶ ነሐሴ 9 ቀን 2005 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ቴሌቪዥንና ሬዲዮ ድርጅት በቀረበው ዶክመንተሪ ላይ… በሕጋዊ መንገድ የተቋቋመንና በሰላማዊ መንገድ በመንቀሳቀስ በሕዝቡ ዘንድ ተቀባይነት ያገኘ የፖለቲካ ፓርቲን ተቀባይነት ለመሻር በማሰብ ስሙን...
View Articleበግብፅ እየሆነ ያለው ለእኛ ምን ትምህርት ይሰጣል?
ከትናንት ጀምሮ ብዙዎች በግብፅ እየሆነ ያለውን በማህበራዊ ድህረ ገፆቻቸው ላይ በፎቶ የተደገፈ መረጃ እየሰጡ ነው።ሁኔታው እጅግ ዘግናኝ እና አሳዛኝም ነው።በተለይ ከጉዳዩ ጋር ምንም ተያያዥነት የሌላቸው አብያተ ክርስትያናት መቃጠል አጋጣሚን ተጠቅሞ የእረጅም ጊዜ እኩይ ዕቅድን የመፈፀም ድርጊት ነው…. (ጌታቸው በቀለ...
View Articleከሦስት ጊዜ በላይ የሞተ ብቸኛው የሀገር መሪ
ወቅቱ በኦርቶዶክሳውያንና በኢትዮጵያውያን ካቶሊኮች ዘንድ የፍልሰታ ለማርያም የፆምና የሱባኤ ጊዜ ነው፡፡ በዚህ ለየት ባለ የሱባኤ ወቅት ለምንገኝ ወገኖች ፈጣሪ የልባችንን መሻት ተረድቶ የዘመናት ህልማችንን በቅርብ እውን ያድርግልን፤ የሚሳነው ነገር የለምና… ጸሎት ምህላችንን ሰምቶ ከነዚህ ሽል መንጣሪዎች፣ ከነዚህ...
View Article