በሙስሊሙ ማኅበረሰብና በመንግሥት መካከል ተፈጥሯል ያሉት መካረር እንደሚያሳስባቸው የሰላሣ ሦስቱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ትብብር ገለፀ። ችግሩ ሰላማዊና ሕጋዊ መፍትሔ እንዲገኝለትም አሳስቧል..።የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ኢዴፓም ዛሬ ባወጣው መግለጫ ለጉዳዮ ሰላማዊ መፍትሔ እንዲፈለግ ጠይቋል።የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማሪያም ደሣለኝ በበኩላቸው “ከፅንፈኞች ጋር ጋብቻ ፈጥረው የአገሪቱን ሰላም ለማወክ እየተንቀሳቀሱ ያሉ” ያሏቸውን ተቃዋሚ ፓርቲዎች ማስጠንቀቃቸውን አንድ አገር ውስጥ የሚታተም ጋዜጣ ፅፏል። ለዝርዝሩ ዘገባ ያዳምጡ፡፡
Related articles
- የመለስ ዜናዊ የመጀመሪያ ልጅ ሰመሃል መለስ ኒው ዮርክ ውስጥ በሚገኝ አንድ ባንክ ውስጥ 5 ቢሊዮን ዶላር በ2011 ኣስገብታለች። (ethioandinet.wordpress.com)
- አዛውንቷ፣ ሾላውና ዋርካው (The Elderly Lady and Two Trees) (kweschn.wordpress.com)
