Quantcast
Channel: Ethio Andinet ኢትዮ አንድነት
Browsing all 931 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ በኦስሎ ኖርዌይ ተካሄደ

Aug 16.2013   በኖርዌይ ዋና ከተማ ኦስሎ በኖርዌይ ውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ፊት ለፊት  የኢትዮጵያ ስደተኛ ማህበር በጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ከተለያዩ የፖለቲካ ድርጅቶችና ሲቪክ ማህበረሰብ የተገኙ ሲሆን በዝግጅቱም ላይ  ከየድርጅቶቻቸው ተወክለው የተገኞት ተወካዮቻቸውም ንግግር አድርገዋል .. የሰላማዊው ሰልፎ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለአቶ መለስ ሙት አመት መታሰቢያ የመንግስት ሰራተኞች በግድ እንዲገኙ ታዘዙ

 ነሃሴ ፲፫(አስራ ሦስት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የቀድሞ ጠ/ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ ሙት ዓመት በነገው ዕለት በአዲስ አበባ ጉለሌ ዕጽዋት ማዕከል በልዩ ልዩ… ፕሮግራም ታስቦ እንደሚውል ለማወቅ የታቸለ ሲሆን፣ በዛሬው እለት ደግሞ የተለያዩ የመንግስት ሰራተኞች ምሽትና ነገ ሻማ በማብራት እንዲዘክሩት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬና ዘሪሁን ገ/እግዚአብሔር ሊፈቱ ይሆን?

ዘጋቢ ጋዜጠኛ ስለሺ ሐጎስ  በእነ ኤልያስ ክፍሌ መዝገብ በሽብርተኝነት ክስ ተፈርዶባቸው በማረሚያ ቤት ከሚገኙት አራቱ ኢትዮጵያውያን መሀከል ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ… ወ/ሮ ሂሩት ክፍሌና አቶ ዘሪሁን ገ/እግዚአብሄር በ2004 ዓ.ም ይቅርታ የጠየቁ ሲሆን ምላሽ ሳያገኙ ለረዥም ጊዜ መቆየታቸው ሲያነጋግር ሰንብቷል፡፡ በተለይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአልቃይዳው አመራር ሙሀመድ አልዛዋሪ በቁጥጥር ስር ዋለ

የግብፅ የፀጥታ ሀይሎች የአልቃይዳ ከፍተኛ አመራርና በመስከረም አንዱ ጥቃትና በለንደኑ የትራንስፖርት ጥቃቶች እጁ እንዳለበት የሚታመነውን የአይማን አልዛዋሪን ወንድም መሀመድ አልዛዋሪን በጋዛ አካባቢ በቁጥጥር ስር እንዳዋሉ ገለፁ… አሸባሪው መሀመድ አልዛዋሪ  የማሀመድ ሙርሲ ደጋፊ  ሲሆን በግብፅ ውስጥ አሁን ባለው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በውቀቱ ስዩም – ስለ ድምፃዊ ኢዮብ መኰንን ሞት ከተናገረው

 ከጥቂት አመታት በፊት ባንድ የበጎ አድራጎት ትርኢት ላይ ለመሳተፍ፣ከዘፋኞች ጋር ወደ ደሴ ተጉዠ ነበር፡፡የተሣፈርንበት አውቶብስ ጉንጫቸውን በጫት አሎሎ በወጠሩ ዘፋኖች ተሞልቷል…ዘፋኞቹ ሲሻቸው ይተራረባሉ፣ ሲሻቸው ይጮሃሉ፣ይጨፍራሉ፡፡የአውቶብሳችን ሽማግሌ ሹፌር ሳይቀር፣ አልፎ አልፎ መሪውን እየለቀቀ በማጨብጨብ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዋስትናችን እርቅ ብቻ ነው! “እኛ የእሳት አደጋ ብርጌድ የለንምና ዋ!!” ኦባንግ

እሳት ሲነሳ የመጀመሪያው ተግባር እሳቱን በፍጥነት ማጥፋት ለሚችለው የእሳት አደጋ ብርጌድ መደወል ሲሆን፣ ቀጣዩ ተግባር እሳቱ በተነሳበት አካባቢ ያሉ ነዋሪዎች ነፍስ አትርፈው እሳቱን በተገኘው መንገድ ለማጥፋት መረባረብ ነው… ይህ የተለመደው ተግባር ዛሬ በኢትዮጵያ ስለመስራቱ የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሽብርተኝነት አዋጁ፤ የጠሉትን መምቻ? – ተመስገን ደሳለኝ

ኢህአዴግ ባለፉት ሃያ ሁለት ዓመታት በስራ ላይ ካዋላቸው አዋጆች መካከል የ‹‹ፀረ-ሽብር ህጉን ..ያህል ያጨቃጨቀ የለም ቢባል ከእውነቱ ብዙም አልራቀም፡፡ በርግጥ ከተቃውሞ አቅራቢው አብዛኛው በደፈናው ‹‹ህጉ አያስፈልግም›› የሚል አልነበረም፡፡ ህጉ ‹‹ሽብርተኝነት››ን የገለፀበት መንገድና አንዳንድ አንቀፆቹ ለትርጉም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹ፖለቲካ እና ኮረንቲ›› “መፍራት ያለብን ብቸኛው ነገር ፍርሃትን እራሱን ነው” እንዲሉ

የፍራቻ ፖለቲካ እና የፖለቲካ ፍራቻ -እውነቱ እና ፍርሃቱ በፍቃዱ ዘ ሃይሉ  የፍራቻ ፖለቲካ እና የፖለቲካ ፍራቻ – ጥንድ በኢትዮጵያ መሪዎችና ሕዝቦች መሀል የተጋረጡ የጦር መሳሪያዎች ናቸው… ሕዝቡ ካልፈራ ፖለቲከኞቹ የፍራቻ ፖለቲካ ይጫወታሉ፣ ፖለቲከኞቹ የፍራቻ ፖለቲካ ካልተጫወቱ ሕዝቡ ፖለቲካን ይፈራል፡፡ የሁለቱም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

No doubt the struggle for having a system that is fair and free to all...

 Raswork Mengesha Membership MILLIONS OF VOICE FOR FREEDOM! Keep going patriotic Ethiopians with your peaceful, constitutional/lawful, legitimate, rightful, and above all with the struggle to save a...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰማያዊ ፓርቲ ያላቻ ጋብቻ (ከአቶ ይድነቃቸው ከበደ)

August 21, 2013 መንግስት ተግባሩን ሣይወጣ ቀርቶ መንደርተኛና ቧልተኛ ሲሆን እንዴት ያሳፍራል ! ይህን ለመፃፍ ያነሣሣኝ አዲስ ዘመን ጋዜጣ “ የሰማያዊ ፓርቲ ጥቁር ተግባራት ” በሚል በገፅ 3 አጀንዳ ላይ እንዲሁም በኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪን በተጨማሪ ዛሚ ሬዲዮ ጣቢያ የክብ ጠረጴዛ ውይይት እና በሬዲዮ ፋና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ደብዳቤ ከመለስ ዜናዊ (ይድረስ ለጓድ ጠቅላይ ሚንስተር ሃይለማርያም ደሳለኝ)

ካለሁበት ቦታ ጓዳዊ ሰላምታየ ይድረስህ። ከመጣሁ ጀምሮ ደብዳቤ ልጽፍልህ አስቤ ሳይሳካልኝ ስለቀረ እስከአሁን ቆየሁ። እዚህ ከመጣሁ ብዙ ነገር አጋጥሞኛል። በየጊዜው ብዙ ሰወች ስለሚመጡ፣ ስለናንተ ብዙ ነገር ይደርሰኛል… እኔ ያለሁበት ቦታ በጣም የተለየ ቢሆንም፣ እዚህ ከመጣሁ በጣም ብዙ ሰው አግኝቻለሁ። ብዙወች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Ethiopia’s Muslim Activists Pave a Path for Nonviolent Political Activism

By Terrence Lyons   A year after Ethiopian Prime Minister Hailemariam Desalegn came to power following the death of longtime leader Meles Zenawi in August 2012, the ruling Ethiopian People’s...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መንግስት በሙስሊሙ መካከል ክፍፍል መፍጠርን በማሰብ በራሪ ወረቀቶችን መበተን ጀመረ! ~

ከድምጻችን ይሰማ በተለያዩ የአዲስ አበባ አካባቢዎች መንግስት ሙስሊሙን ለመከፋፈል ያግዘኛል ያለውን ወረቀት እየበተነ ይገኛል…. ባለፉት ሁለት ቀናት በአዲስ አበባ ከተማ በተለይም ሙስሊሞች በብዛት ይኖሩባቸዋል ተብለው በሚታሰቡ አካባቢዎች መንግስት እየበተነው የሚገኘው ወረቀት ሙስሊሙ ሊታገላቸው ይገባል ያላቸውን ወገኖች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና በአንዋር መስጂድ የጁምአ ሰላት ይሰግዱ የነበሩ ሙስሊምቸ ተደበደቡ፡፡

በዛሬው የጁምአ ሶላት ላይ በአንዋር መስጅድ በተገኙ እናቶችና እህቶች ላይ የዱላ ናዳ አውርዷል :የኢህዴግ ታጣቂዎች በሙስሊም እህቶቻችን ላይ ይህን አይነት ጥቃት የፈፀመበት ምክንያት ከመስጅዱ ግቢ ውጭ መስገድ አይቻልም በሚል ያልተለመደ ሰበብ መሆኑ መንግስት ሙስሊሙን ለመጨፍለቅ ቆርጦ መነሳቱን በግልፅ የሚያረጋግጥ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አምስተኛው ባርነት – ከፋሲል የኔዓለም (ጋዜጠኛ)

በጥንቱ ስርዓት፣ አንድ ሰው ከአራቱ በአንዱ መንገድ ባሪያ ይሆናል። የመጀመሪያው በጦርነት ተሸንፎ ከተማረከ ፣ ሌላው እዳውን መክፈል አልችል ብሎ በእዳ ከተያዘ ፣ ሶስተኛው ከባሪያ ቤተሰብ የተወለደ ከሆነ በውርስ፣ አራተኛው ደግሞ ባሪያ ፈንጋዮች ይዘው ከሸጡት ነው… በዚህ ዘመን የባሪያ ንግድ ቢጠፋም፣ ባርነት ግን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

The Totolamo-Kofele blood bath victims named, death toll still climbing

The Horn Times update August 24, 2013 by Getahune Bekele-South Africa  “Wolahi, Wolahi…” swears 85 year old Totolamo village barley farmer and cattle herder Hajji Abdinur Shifa when a reporter asked...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የባሌ ሮቤው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ አፈና ተፈፀመበት

አንድነት ታርቲ ዛሬ በባሌ ሮቤ የሚያደርገውን ሰላማዊ የተቃውሞ ሰልፍ በኦህዴድ ባለስልጣናትና በደህንነት ሀይሎች አፈና ተፈፀመበት፡፡ ሰልፉን ለማደናቀፍ የአካባቢው ባለስልጣናት ትላንት ምሽት የአንድነት ፓርቲ አመራሮችና አባላት ካረፉበት ታይታኒክ ሆቴል ንብረታቸውን ሳይዙ በግዳጅ እንዲወጡ ከመደረጉም በላይ… አብዛኞቹ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና ከባሌ ሮቤ: የባሌ ሮቤው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ አፈና ተፈፀመበት

የአንድነት ፓርቲ አመራሮች መንግስት በባሌ ሮቤ ያሰበውን የደም ማፋሰስ ሴራ አክሽፈዋል   አንድነት ፓርቲ ዛሬ በባሌ ሮቤ የሚያደርገውን ሰላማዊ የተቃውሞ ሰልፍ በኦህዴድ ባለስልጣናትና በደህንነት ሀይሎች አፈና ተፈፀመበት…. ሰልፉን ለማደናቀፍ የአካባቢው ባለስልጣናት ትላንት ምሽት የአንድነት ፓርቲ አመራሮችና አባላት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Breaking News: በሚኒሶታ ለአባይ ቦንድ ሽያጭ የተጠራው ስብሰባ ሳይጀመር ተበጠበጠ

(ዘ-ሐበሻ) በሴንት ፖል ሚኒሶታ የአባይን ቦንድ ለመሸጥ የኢትዮጵያ መንግስት አዳራሽ ተከራይቶ ለዛሬ ኦገስት 25 ቀን 2013 ዓ.ም ከ ቀኑ 2 ሰዓት እስከ ምሽቱ 8 ሰዓት ስብሰባ የጠራ ሲሆን ስብሰባው ከመጀመሩ አንድ ሰዓት በፊት ብጥብጥ ተነሳ..   በርከት ያሉ ኢትዮጵያውያን “ወያኔን አናምንም፤ 2 ሰዓት ብሎ ጠርቶ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢሕአዴግ እሁድ በአ.አ ሰላማዊ ሰልፍ ጠራ፤ ድምጻችን ይሰማ “መንግስት ሙስሊሙን እየዘለፈ ነው” አለ

የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ዛሬ እንደዘገበው “አክራሪዎች በእምነት ስም የህዝብን ሰላም ለማደፍረስ የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ በመቃወም እሁድ ነሃሴ 27/2005 ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያደርግ የአዲስ አበባ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ ገለፀ” ብሏል… በሌላ በኩል ድምጻችን ይሰማ “አክራሪነትን ለመዋጋት ተብለው በተዘጋጁ ስብሰባዎች...

View Article
Browsing all 931 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>