የእኛ “መንግስት” (ተመስገን ደሳለኝ)
ተመስገን ደሳለኝ “በእያንዳንዱም መንግስት የሚያድሩ ብዙ ልዩ ልዩ ነገዶች ይኖሩ ይሆናል፡፡ ስለ ሆነ መንግስት አንዱን ነገድ አጥቅቶ ሌላውን ነገድ ለመጥቀም ሥራው አይደለም፡፡ አስተካክለን ካሰብን ዘንድ መንግስት መቆሙ ለሕዝቡ ሁሉ ጥቅም ነው…ጥረቱም ህዝቡን ሁሉ በትክክል ለመጥቀም ያልሆነ መንግስት ሊቆም...
View Articleከወራት በፊት ለኃይለማርያም ደሳለኝ፣ በረከት ስምዖን፣ የሀገሪቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት በህንዳዊ ፕሮፌሰር ሲማሩ...
“በእያንዳንዱም መንግስት የሚያድሩ ብዙ ልዩ ልዩ ነገዶች ይኖሩ ይሆናል፡፡ ስለ ሆነ መንግስት አንዱን ነገድ አጥቅቶ ሌላውን ነገድ ለመጥቀም ሥራው አይደለም፡፡ አስተካክለን ካሰብን ዘንድ መንግስት መቆሙ ለሕዝቡ ሁሉ ጥቅም ነው፡፡ ጥረቱም ህዝቡን ሁሉ በትክክል ለመጥቀም ያልሆነ መንግስት ሊቆም አይችልም… ለአንዱ ነገድ...
View Articleየግዳጅ ሰልፉን ለማምከን ታጥቀን እንነሳ! ~ ድምጻችን ይሰማ
‹‹የሃሰት ፕሮፖጋንዳ መደጋገም የእምነት መብት ጥያቄን ህገወጥ አያደርገውም!›› (ውድ ኮሚቴዎቻችን ለሚኒስትር መስሪያ ቤቶች ካስገቡት ደብዳቤ ርእስ የተወሰደ)ለአመታት የህዝቡን ጥያቄ ከመመለስ ይልቅ ህገወጥ በሆኑ ተግባራት ላይ መሰማራት የመረጠው መንግስት በግትርነት አቋሙ መግፋትና ከህዝብ ጋር መጋጨቱን ቀጥሎበታል.....
View Articleየአንድነቶች ሰላማዊነት ጽናት በባሌ ሮቤ እና በፍቼ ኦሮሚያ! -ግርማ ሞገስ
“አንድነት ፓርቲ ሳይገድል እየሞተ ህገ-መንግስቱን የማስከበር ሰላማዊ ትግሉን አጠንክሮ ዛሬም ወደፊትም ይቀጥላል፡፡” የሚለውን መርሃቸውን አንድነቶች ካስተዋወቁን ከርመዋል.. ባለፈው ሳምንት በባሌ ሮቤ እና በፍቼ ኦሮምያ የተተከሉት መረን የለቀቁ አምባገነን አስተዳደሮች እና ደህንነቶች የፈጸሙባቸውን ወደር የለሽ...
View Articleተስፋሁንን መግደል ለኢህአዴግ ተስፋ ይሆናታልን….!?
ተስፋሁንን መግደል ለኢህአዴግ ተስፋ ይሆናታልን….!? አብዲሳ የብዙ ጊዜ ወዳጄ ነበር፡፡ በየገጠሩ እየዞርን በርካታ ስራ አብረን ሰርተናል፡፡ የዋህነቱ እጅግ በጣም አስገራሚ ነበር፡፡ በየክልሉ ስንዞር አበሉን የሚጨርሰው “ቸገረኝ” ላለው ሁላ መበስጠት እንደነበር አብረነው የሰራ ሁላ እርሱን የምንለይበት ባህሪው ነው.....
View Articleህወሓቶች ‘ሁኔታችን አይታቹ ደግፉን’ ይሉናል
ባለፈው ሳምንት ነው፤ በአንድ የሰሜን አሜሪካ ከተማ። የህወሓት ከፍተኛ ባለስልጣናት በሰሜን አሜሪካ በሚካሄደው የተጋሩ ፌስቲቫል ተገኝተው ድጋፍ ለማሰባሰብ በረሩ። ከትግራይ ተወላጆች ጋር ለመወያየት መድረክ ተከፈተ.. ተሳታፊዎቹ ስለ ልማትና መልካም አስተዳደር ችግር፣ ስለ ሐውዜን ጉዳይ፣ በትግራይ ተወላጆች ስለሚደርስ...
View Articleመንግሥት ለተፈጠረው ችግር በአስቸኳይ ማስተካከያ እንዲያደርግ እንጠይቃለን! ሰማያዊ ፓርቲ
ፓርቲያችን ሰማያዊ በህገ መንግሥቱ በተደነገገው ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ መብቱን ተጠቅሞ ለመንግሥት ጥያቄዎችን በማቅረብ ግንቦት 25/2ዐዐ5 ዓ/ም. ታላቅ ህዝባዊ ተቃውሞ ሰልፍ በተሳካ ሁኔታ አድርጓል… መንግሥት ላቀረብናቸው ጥያቄዎች በሦስት ወር ውስጥ መልስ የማይሠጥ ከሆነ በተጠናከረና በተደራጀ መልኩ ጥያቄያችንን...
View Article4 ለ 3 በጸረ ሽብርተኝነት አዋጅ ላይ የተደረገ ክርክር
አንድነት ፓርቲ የጸረ ሽብርተኝነት አዋጁን በህዝብ ድጋፍና ጥያቄ ለማሰረዝ የጀመረው ህዝባዊ ንቅናቄ የሚፈለገውን ግብ ለመምታቱ በገዢው ፓርቲ ቁጥጥር ስር የሚገኘው ኢቴቪ በአዋጁ ዙሪያ የፓርቲዎችን አቋም የሚያንጸባርቅ መድረክ ማዘጋጀቱ ማሳያ ነው…ኢህአዴግ ካድሬዎቹ አዋጁን በማንበብ አንድነቶች ለሚያነሱት መከራከሪያ...
View Articleበሹመኛ የመጅሊስ አባላትና በመንግስት መካከል አለመግባባት መንገሱ ተሰማ!! (ድምፃችን ይሰማ)
አንዳንድ የወረዳ መጅሊስ ሹመኞች ‹‹መንግስት በሚያዘጋጀው ሰልፍና ስብሰባ ዲናችንን አናሰድብም›› የሚል አቋም ይዘዋል! በመጪው እሁድ ነሀሴ 26 መንግስት በግዳጅ ሊያካሄደው ካሰበው ሰልፍ ጋር በተገናኘ በሹመኛ የመጅሊስ አባላትና በመንግስት መካከል አለመግባባት መፈጠሩ ተሰማ… አለመግባባቱ የተፈጠረው በመንግስት...
View Articleአቶ ሐይለማርያም ደሳለኝ ተቃዋሚዎችን በድጋሜ አስጠነቀቁ
ESAT ኢሳት ዜና :- መንግስት ባዘጋጀው በሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ ላይ ንግግር ያደረጉት አቶ ሐይለማርያም ደሳለኝ ” የአገሪቱ አንዳንድ ተቃዋሚ ፓርቲዎች የአክራሪዎችንና የአሸባሪዎችን እንቅስቃሴዎች ከመደገፍ ካልተቆጠቡ ህገ መንግስቱ በሚፈቅደው መሰረት እርምጃ እንወስዳለን” ብለዋል.. ማንኛውም ጸረ ሰላም...
View Articleህዝበ-ሙስሊሙን ያለአግባብ በስጋት መፈረጅ፤ ማዋከብና መግደል በአፋጣኝ ይቁም!
የነፃነት ጐህ የኢትዮጵያ ህገ-መንግስት አንቀጽ 11 ቁጥር 3 ”መንግስት በሀይማኖት ጉዳይ ጣልቃ አይገባም፤ ሀይማኖትም በመንግስት ጉዳይ ጣልቃ አይገባም ” ይላል…በሀገራችን ከንጉሱ ዘመን ጀምሮ በወታደራዊው ደርግ እንዲሁም አሁን ስልጣን ላይ ባለው ወያኔን ጨምሮ ሁሉም ሀይማኖቶች ከመንግስት ጣልቃገብነት ነፃ ሆነው...
View Articleጋባዥ: የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት ዘመቻ የሰሜን አሜሪካ አንድነት ፓርቲ ደጋፊ ግብረ ኃይል
ተጋባዥ፥ ኢትዮጵያውያን ሚዲያዎች በሙሉ በስብሰባው ላይ የሚገኙት የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች፥ 1)የፓርላማ አባል የተከበሩት አቶ ግርማ ሰይፉ ማሩ 2)የአንድነት ፓርቲ ፍኖተ ነፃነት ቦርድ ሰብሳቢ እና አቶ በላይ ፈቃዱ በረዳ በኢትዮጵያችን በአቀፍ ደረጃ በመካሄድ ላይ በሚገኘው የሚሊዮኖች ድምጽ...
View Articleፓሊስ የሰማያዊ ፓርቲ አመራርን ነገ ሊያነጋግር ነው
ነሃሴ ፳፫(ሃያ ሦስት ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ሰማያዊ ፓርቲ የፊታችን እሁድ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ለጠራው የተቃውሞ ሰልፍ ፓሊስ የፓርቲውን አመራሮች በመጥራት ለነገ ሊያነጋግራቸው ቀጠሮ መያዙን ምንጮች ለኢሳት ገለጹ..ፓርቲው በበኩሉ ሊካሄድ የታቀደውን የተቃውሞ ሰልፍ በምንም አስገዳጅ ሁኔታ...
View Articleወታደራዊ ትጥቅ ማ ምረቻ ፋብሪካ በቃጠሎ ጉዳት ደረሰበት
ሃሴ ፳፫(ሃያ ሦስት ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ዛሬ በተነሳ የእሳት አደጋ ቃጠሎ በመከላከያ ሚኒስትር የትጥቅና ወታደራዊ ልብስ ስፌት ፋብሪካ ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን የአይን እማኞች ለኢሳት አስታወቁ.. ከአዳማ ከተማ ወደ ወንጂ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው ወታደራዊ የልብስ ስፌት ፋብሪካ ላይ በደረሰው...
View Articleአንድነት ፓርቲ በአሜሪካ ኤምባሲ ቅር መሰኘቱን ገለፀ
አንድነት ለዲሞክራሲ ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ላይ ቅር መሰኘቱን ገለፀ። ፓርቲው በኤምባሲው ላይ ቅሬታውን የገለፀው የፓርቲው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊና የስራ አስፈፃሚ አባል የሆነው ወጣት ዳንኤል ተፈራ ለፓርቲው የስራ ጉዳይ ለአንድ ወር ወደ አሜሪካ እንዳይሄድ በመደረጉ ነው.. የፓርቲው...
View Articleሰበር ዜና ተወሰነ አላሁ ዓክበር የትኛውንም አይነት አክራሪነት ሙስሊሙ ህብረተሰብ እንደሚያወግዝ በእሁዱ ሰልፍ በአደባባይ...
posted By Issa Abdusemed ጁምአ ነሐሴ 24/2005 ‹‹አክራሪነትን ሕገ-መንግስቱ ቢፈቅድ እንኳን አንቀበለውም!›› ኮሚቴዎቻችን ለዚህች አገር ሰላም እና ደህንነት መንግስትን ጨምሮ ሁሉም ወገን ከአክራሪነት ሊርቅ ይገባዋል! አክራሪነት ማለት ድንበር ማለፍ ማለት ነው… አክራሪነት ዜግነት የለውም፣...
View Articleሰቆቃ በሰማያዊ ፓርቲ አባላቶች ላይ!
የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ፓርቲው ከወራት ጀምሮ ባቀደው መሰረት ለዛሬ ነሐሴ 26 እንዲደረግ ላቀዱት ሰላማዊ ሰልፍ ዝግጅት በቢሯቸው ተፍ ተፍ በማለት ላይ እንዳሉ በግምት 1(አንድ) ሰዓት አካባቢ በከፍተኛ ሁኔታ የታጠቁ የፌደራል ፖሊሶች የፓርቲውን ጽ/ቤት ከበው የእገታውንድራማ ጀመሩ ማንም ከፓርቲው ጽ/ቤት እንዳይገባና...
View Articleየአንድነት ፓርቲ ብሔራዊ ምክርቤት አስቸኳይ ስብሰባ እያደረገ ነው
የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት ዛሬ ነሃሴ 25 ቀን 2005 ዓ.ም በፓርቲው ጽ/ቤት እያካሄደ ባለው አስቸኳይ ስብሰባ አንድነት የጀመረውን የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት ህዝባዊ ንቅናቄ ክንውኖች ገምግሟል… ምክርቤቱ ቀሪዎቹ የንቅናቄው መርሀ ግብሮች በተጠናከረ መልኩ እንዲቀጥል የፓርቲው ስራ...
View ArticleSemayawi attacked, beaten up and ransacked.
by Abebe Gellaw In the evening of Saturday August 31, Semayawi Party headquarters around Ginfle, Addis Ababa, was buzzing like a bee hive as nearly one hundred party activists and organizers were busy...
View ArticleEthiopia arrests top security official His arrest may be a prelude to the...
Her liutenants are being rounded up for corruption and it may be a matter of time before she joins them at Kaliti.. August 31, 2013 WASHINGTON, DC – A top Ethiopian security official has been arrested...
View Article