በምርጫ ያጣነውን የፓርቲዎች ክርክር በ”ፀረ ሽብር ህጉ” አገኘነው!
. የአንድነት “ጥይት ተናጋሪ” በኢህአዴግ “የተገፋ” ነው ተባለ ዶ/ር` መረራ የኢትዮጵያን ፖለቲካ የበላውን ቡዳ ይጠይቃሉ? እናንተዬ፤ የሰሞኑን የፖለቲካ ድባብ እንዴት አገኛችሁት? (የአውራው ፓርቲና የተቃዋሚዎችን ማለቴ ነው!) ድንገት ሳናስበው ተሟሟቀ አይደል? (ዕድሜ ለፀረ – ሽብር ህጉ!)...
View Articleበሰማያዊ ፓርቲ ላይ የተወሰደውን ህገ-ወጥ ርምጃ አጥብቀን እናወግዛለን!!
ከአንድነትለዴሞክራሲናፍትህፓርቲ (አንድት) የተሰጠጋዜጣዊመግለጫ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ነሐሴ 26 ቀን 2005 ዓ.ም ሰማያዊ ፓርቲ የጠራውን ሰላማዊ ሰልፍ አስመልክቶ የተወሰደበትን ሕገ-ወጥ ርምጃ አጥብቀን የምንቃወም ሲሆን፤ ይህንን የፈፀሙ አካላትም በአስቸኳይ ለፍርድ እንዲቀርቡ...
View Articleበሰማያዊ ፓርቲ አባላት በደረሰው ወያኔያዊ ጥቃት ተቆጭተናል!!! ወጣቶች መንገዳችሁን እንድትመርምሩ እንመክራለን!!!
ነሐሴ 25 ና 26 ቀን 2005 ዓ. ም. ወያኔ በአብዛኛው በወጣቶች በተገነባው ሰማያዊ ፓርቲ መሪዎች እና አባላት ላይ ያደረሰው ወንበዴያዊ የመብት ጥሰት አሳዝኖናል፤ አስቆጭቶናልም.. ይህንን ጥቃት አጥብቀን እንቃወማለን። ከወራት በፊት በይፋ አስታውቀውና ደጋፊዎቻቸውን በይፋ ጠርተው ለሰላማዊ ተቃውሞ በዝግጅት ላይ...
View Articleየኢትቪ ሽርፍራፊዎች – በሃብታሙ አያሌው (የአንድነት ፓርቲ ምክትል የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ)
እንደ መግቢያ … የፀረ ሽብረ አዋጅና የፓርቲዎች አቋም ሲል ወይም ኢ.ቲ.ቪ በላከው ደብዳቤ መስረት የሶስት ሰዓታት በእጅጉ የተጋጋለ ውይይት ከተካሔደ በኋላ ውይይቱ በዜና እንኳን ሳይዘገብ ከሳምንት በላይ ለሆነ ግዜ በመራዘሙ ተወያይ ፓርቲዎች.. በተለያየ መንገድ ቅሬታቸውን ሲገልጹ የግል ኘሬስና ማህበራዊ ገፆችም...
View Articleሰላማዊ ትግል በካዮች እና መከላከያ ምክሮች!
ህውሃት (መንግስት) ህዝብን የሚገዛበት የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ እና ማህበራዊ አቅሙ ከሰማይ የሚወርድለት ወይንም በተፈጥሮው ከውስጡ የሚንጠፈጠፍለት ሳይሆን ከህዝብ የሚነጭለት ነው። ፖሊሱም፣ ደህንነቱም፣ የኢቲቪ ሰራተኛውም፣ የቃሊቲ አስተዳዳሪውም፣ የኢምባሲ ሰራተኛውም፣ ወ.ዘ.ተ. ከህዝብ የሚመለመሉ ናቸው.. (ግርማ...
View Article“የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት” የ3ወር መርሃ-ግብር በታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ይጠናቀቃል
በአንድነትና በ33ቱ ፓርቲዎች በጋራ የተሠጠ ጋዜጣዊ መግለጫ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ(አንድነት) ሰላማዊ የፖለቲካ ትግል እንቅስቃሴ የበለጠ ተጠናክሮ ህዝቡ የትግሉ መሪ ተዋናይና ባለቤትነት እንዲረጋገጥ ላለፉት ሶስት ወራት ፓርቲያችን ባስቀመጠው ስትራቴጂ እቅድ መሠረት ሰፊ ህዝባዊ ንቅናቄ ሲያደርግ...
View Articleአንዷለም አራጌ ከቃሊቲ ማጎሪያ የላከው መልዕክት እጃችን ደርሷል – የሐምሌ ጨረቃ
አንዷለም አራጌ ዋለ (ከቃሊቲ ማጎሪያ) ክፍል ሁለት በሀገሬ ሰማይ ስር በሚደረገው የተቃውሞ ፖለቲካ እንቅስቃሴ ከኢዴፓ እስከ አንድነት ፓርቲ ድረስ በመሳተፍ ለአስራ ሶስት ዓመታት ያህል የምችለውን አስተዋጽኦ አድርጌያለሁ… ይህ ኩነትም የፓርቲዎችን ጓዳ ፈትሼ ግንዛቤ እንዳገኝ ስላመቻቸልኝ፣ በቀጣይ ህዝባችን የፖለቲካና...
View Articleሰማያዊ ፓርቲ ለጳጉሜ 2 ጠርቶት የነበረው ሰልፍ ወደ መስከረም 12 ተሸጋግሯል። ሙሉ መግለጫውን ያንብቡ።
ሰማያዊ ፓርቲ ለነሐሴ 26 ቀን 2005 ዓ.ም ጠርቶት የነበረው የተቃውሞ ሰልፍ በመንግስት ታጣቂ ኋይሎች ሕገ-አራዊት እርምጃ ከተደናቀፈ በኋላ ፓርቲያችን ነሐሴ 30 ቀን 2005 ዓ.ም በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ጳጉሜ 2 ቀን 2005ዓ.ም ሠልፉ በድጋሚ እንደሚካሔድ አስታውቋል.. (ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ) ሠልፉ...
View Articleሶማሊያ ተመልሳ መንግሥት አልባ እንዳትሆን ስጋት ጭሯል
ሶማሊያ ተመልሳ መንግሥት አልባ እንዳትሆን ስጋት ማጫሩ፣ ኬንያ ከአይሲሲ ራሷን ለማግለል ድምፀ ዉሳኔ ማስለፍዋ፣ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ለሰላም የአካባቢው ሃገራት ጥሪና ተሳትፎ፣ እንዲሁም ሠሜን ሱዳን ከደቡብ ሱዳን ወደ ድንበሯ የሚዘልቀውን የነዳጅ ማስተላለፊያ ቱቦ ላለመዝጋት ቃል መግባቷ፣ የዛሬው የትኩረት...
View Articleእጃቸው የኋሊት ከተጠፈረ በኋላም አቶ ነጋ እንዲህ አሉ። “በቃ! ህወሃት አበቃለት!”
ክንፉ አሰፋ በተንጣለለ ቪላ ውስጥ ከበድ ያሉ እንግዶች “ጸዳ” ባሉ ምግብና መጠጦች እየተስተናገዱ ነው። ታዋቂ ግለሰቦች፤ ባለስልጣናት እና አርቲስቶች የቀረበላቸውን ብፌ በልማታዊ ወጋቸው እያወራረዱ ሳሉ አንድ እንግዳ ነገር በመሃላቸው ተከሰተ..ሞቅ ባለው የአይቴ ነጋ ገብረእግዚአብሄር ድግስ ላይ ያልተጋበዙ ሁለት ሰዎች...
View Articleበስዊድን ጉተንበርግ ከተማ ሊደረግ የታሰበው የዓባይ ግድብ የቦንድ ሽያጭ ከሸፈ (ቪዲዮ አለው!)
“ይገርማል!” ብሎ መጀመር ይቻላል። አዎን ይገርማል! ከስቶክሆልም የሄድነው ወደ አዳራሹ የገባነው ጥሪ ባደረጉበት 13፡00 ሰዓት ነበር። እ.ኤ.አ ኦገስት 31 ቀን 2013.። ህዝቡ እስኪሰባሰብ ጥቂት ከተጠበቀ በኋላ ስብሰባው በአንድ የኢህአዴግ/ወያኔ ካድሬ ተከፈተ… ተቃዋሚው ከሰላሳ ደቂቃ በኋላ መድረኩን ተቆጣጠሮ...
View Articleሪያድ አንዲት የ24 አመት ኢትዮጵያዊት ጵግሜ 2 ቀን 2005 ከቀኑ 5 ኮንቴነር ውስጥ ሞታ ተገኘች !
ሪያድ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ግዜያዊ መጠለያ ከአንድ ወር በፊት በኤንባሲው ጠያቂ ነት ከሳውዲ እስርቤት ወደ ኮሚኒቲ ጊዘያዊ መጠለያ ኮቴነር እንደተጣለች የሚነገርላት የ24 አመቷ ወጣት ዘይነብ መሃመድ እረፍት ዜና አያሌ ኢትዮጵያውያንን አስደንግጦል.. ወጣት ዘይነብ መሃመድ ወደ ኮሚኒትው መጠለያው ስትገባ በጣም ደክማ...
View Articleአንድነት ፓርቲ እያደረገ ያለው የሰላሚዊ ሰልፍ ትግል ዛሬ በአዳማ ከተማ በሰላም ተጠናቀቀ :;
የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት በሚል በጎንደር፣ ደሴ፣ ባህር ዳር፣ ጂንካ፣ ወላይታ ፣ባሌ ሮቢ፣ ፍቼና አርባ ምንጭ ተካሂዶ የነበረው የአንድነት ፓርቲ ሰላማዊ ሰልፍ ዛሬ ደግሞ በአዳማ ከተማ ተደርጎ በሰላም መጠናቀቁን የፍኖተ ነፃነት ጋዜጠኛ ዳዊት ሰለሞን ከስፍራው ዘገበ… እንደ ጋዜጠኛው ዘገባ በዛሬው የአዳማ ሰላማዊ ሰልፍ...
View Articleጋዜጠኛ ሰለሞን ከበደ የተከሰሰው በጋዜጠኝነት ስራው ነው!
በእስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ ሰለሞን ከበደ ክስ የተመሰረተበት ከጋዜጠኝት ስራው ጋር በተያያዘ ነው፡፡ የቀድሞ የሙስሊሞች ጉዳይ መጽሄት ማኔጂንግ ዳይሬክተርና አዘጋጅ የነበረው ሰለሞን ከበደ ባለፈው ዓመት ጥር ወር ላይ ከቤቱ ወደ ስራ ቦታው ሲሄድ ታፍኖ ከተወሰደ በኋላ በማእከላዊ ለአራት ወራት ያህል አሰቃቂ ምርመራ...
View ArticleThe Diplomacy of Nonviolent Change in Ethiopia
Professor Alemayehu G. Mariam In my commentary last week, “Interpreting and Living MLK’s Dream”, I discussed, among other things, Dr. Martin Luther King’s (MLK) philosophy of nonviolent social change…...
View Articleአቶ ግርማ ሰይፉ – የአንድነት ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር በዲሲ ሜትሮ ለአንድነት አባላትና ደጋፊዎች ያደረጉት ንግግር
የተከበራችሁ የዲሲ እና አካባቢው ነዋሪዎችዛሬ ለዚህ መድረክ የማስተላልፈውን መልዕክት ከምን እንደምጀምር ሳስብ “የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት” በሚል መርዕ የተጀመረውን ህዝባዊ መነሳሳት መፍጠሪያ መድረክ እንደሚሆን ጥርጥር አልነበረኝም፤ ነገር ግን ሀገር ውስጥ በሚታተም አንድ መፅሄት ላይ ወጥቶ ለንባብ የበቃውን...
View Articleየሼኽ ኑሩ ወንድ ልጅ በእስር ላይ እንደሚገኝ ተነገረ! (ድምፃችን ይሰማ)
የእስሩ መንስኤ ‹‹አባቴን የገደለው መንግስት ነው!›› በማለቱ ነው ተብሏል! ከሁለት ወራት በፊት በሰው እጅ ሕይወታቸው የጠፋው ሼኽ ኑሩ ወንድ ልጅ በመንግስት ደህንነቶች ታፍኖ ተውስዶ መታሰሩ ተሰማ፡፡ በደሴ አረብ ገንዳ አካባቢ ነዋሪ የነበሩትና መንግስት ለፖለቲካ ጥቅም ሲል ገድሏቸዋል.. ተብሎ በስፋት የሚታመነው...
View Articleየጠ/ሚ ባለቤት በቤተመንግስት ኑሮ መሰላቸታቸውን ገለጹ
ኢሳት ዜና :-ቀዳማዊት እመቤት ሮማን ተስፋዬ የቤተመንግስት ኑሮ የሚመች አለመሆኑንና የቀድሞ ጠ/ሚኒስትርንም አኗኗር በማየት ያዝኑ እንደነበር ተናግረዋል…ቀዳማዊት እመቤቷ ትላንት ከወጣው መንግስታዊው ዘመን መጽሔት ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ የቤተመንግስት ሕይወት አስደሳች አይደለም ብለዋል፡፡ “ የቤተመንግስትን...
View ArticleNorway election: Conservative Erna Solberg triumphs
Norwegian centre-right leader Erna Solberg is set to form a new government after Labour Prime Minister Jens Stoltenberg admitted election defeat… Erna Solberg: “Today you’ve helped make history” Ms...
View Articleበሶሪያ ላይ የአሜሪካ ዛቻና ሩሲያ
ነሃሴ ወር አጋማሽ ሶርያ መንግስት በመርዘኛ ጋዝ ተጠቅሞአል ለተባለበት ወንጀል፤ ምዕራባዉያን አሳድ ላይ የአየር ጥቃት ለማካሄድ እቅዳቸዉ ላይ በሁለት ወገን የተከፈሉ ይመስላል። ሶርያ መንግስት በበኩሉ የኬሚካዊ መሳርያ ጥቃትን እንዳልፈጸመ እየገለፀ ነዉ… ዋሽንግተን ፣ ሶሪያና የመርዘኛ ጋዝ ጦር ማሳሪያ ጉዳይ፤...
View Article