‹‹ጀርባ የሚልጡ›› ትናንቶች
ለቅሶ ቤት ቁጭ ብለው የሚጨዋወቱ ሰዎች በእጃቸው ካለው የመጫወቻ ካርድ (ካርታ) እኩል ትኩረት ያደረጉበት ርዕሰ ጉዳይ የአዲሱ ዓመት በዓል ገበያ ነበር… ሽንኩርት በኪሎ 15 ብር መግባቱ የሚገርማቸው ብቻ አልነበሩም፤ ከአገር የጠፋው በሽተኛው ቲማቲም 25 ብር ላይ መተኮሱ ጭምር ለባለካርታዎቹ መነጋገርያቸው ነበር፡፡...
View Articleመስከረም ሁለት – ኢትዮጵያ ትቅደም! (ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ)
‹‹እንኳን ከ፲፱፻፷፮ ዓ.ም ወደ ፲፱፻፷፯ ዓ.ም አዲሱ ዓመት ከሰላማዊ የአስተዳደር ለውጥ ጋር በደህና ያሸጋገራችሁ፤ ይህ ያለምንም ደም መፋሰስ የተጀመረው ‹ኢትዮጵያ ትቅደም› ዓላማ መሰላል ሆኖ የመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ኑሮ የሚቀራረብበት፣ አንድነታችንን የሚያጠናክርበት ዘመን እንዲሆን እንመኛለን,,, ‹ኢትዮጵያ...
View ArticleJailed Ethiopian Journalist Reeyot Alemu went on hunger strike
by MINILIK SALSAWI ርዕዮት ከትላንት ጀምሮ ከእናት ከአባት እና ከነፍስ አባት ውጪ እንዳትጠየቅ በመከልከሏ የረሃብ አድማ ላይ ናት፡፡ ከኮ/ል ሃይማኖት በተደጋጋሚ ዛቻ ፣ ስድብ እና ማስፈራሪያ እየደረሰባት እንደሆነ ገልፃለች.. በቅርቡ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ክስ ከተመሰረተባቸው ውስጥ አንዷ የሆኑት ኮ/ል...
View ArticleThe Swedish Andinet (UDJ) support organisation nominated new board members...
During the board meeting on Aug. 31, 2013 Andinet support organization in Sweden elected three new board members who will serve on the Board until the annual meeting takes place…Board members Melaku W...
View Article734 ሚሊዮን 600 ሺ ብር የመዘብሩ የስራ ሃላፊዎች አለመቀጣታቸውን መረጃዎች አመለከቱ
ኢሳት ዜና :-አዲስ ከስነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሺን የተገኝው መረጃ እንደሚያመለክተው ከተለያዩ የፌደራል መስሪያ ቤቶች 734 ሚሊዮን 6 መቶ ሺ ብር የመዘብሩ የስራ ሃፊዎች በተጣራ መረጃ ክስ ቢመሰረትባቸውም የውሳኔ ቅጣት እንዳልተላለፈባቸው ታውቋል.. ለረጅም ጊዜ በተደረገ ምርመራ ተጣርቶና መስረጃ ተገኝቶባቸው...
View Articleዋልያዎቹ—ከንስሮቹ ጋር ተመደቡ
(ኢሳት ዜና፦ሴፕቴምበር 16-2013)-በሚቀጥለው ኣመት በብራዚል ለሚካሄደው የዓለም ዋንጫ ከምድቡ 1ኛ ሆኖ ያለፈው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለመጨረሻው የደርሶ መልስ ማጣሪያ ግጥሚያ ከናይጀሪያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ተመደበ.. በርካታ ኢትዮጵያውያን ዋልያዎች-ከንስሮቹ ጋር መመደባቸውን እንደ መልካምና የተሻለ ድልድል...
View Articleመስከረም ፮(ስድት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አዲስ ከዓመት በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ ለ14 ወራት በቃሊቲ እስርቤት
መስከረም ፮(ስድት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አዲስ ከዓመት በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ ለ14 ወራት በቃሊቲ እስርቤት ከታሰሩ በኋላ ተፈተው የወጡት ስዊድናውያን ጋዜጠኞች ማርቲን ሺቢ እና ዩዋን ፐርሹን እንዲሁም ዓለምዓቀፍ የሰብዓዊና የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅቶች ተወካዮች… ጋዜጠኞችና በስዊድን የሚኖሩ በመቶ...
View Articleርዕዮትና እስክንድር የአውሮፓ ህብረት በሚያዘጋጀው “ሻካሮቭ የነጻነት ሽልማት” የ2013 ተሸላሚ ለመሆን ከሰባቱ እጩዎች...
ርዕዮትና እስክንድር የአውሮፓ ህብረት በሚጋጀው “ሻካሮቭ የነጻነት ሽልማት” የ2013 ተሸላሚ ለመሆን ከሰባቱ እጩዎች ውስጥ ገቡ… ከ15 ቀን በኋላ መስከረም 20 ለመጨረሻ ውድድር ሚቀሩት 3 እጩዎች የሚታወቁ ሲሆን መስከረም 30 በሚደረገው የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ ስብሰባ የአመቱ ተሸላሚ እንደሚለይ ከህብ ረቱ መግለጫ...
View Articleየርዕዮት አለሙ የስር ቤት አያያዝ
የወጣት ጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙ የእስር ቤት አያያዝ እየተባባሰ እንጂ እየተሻሻለ አለመሆኑ ተሰማ።ወላጅ አባቷና ጠበቃዋ እንደሚሉት የጠያቂዎቿ ቁጥር ቀንሷል የእስር ቤት አልጋዋንም ለሌላ እስረኛ እንድትለቅ ተገዳለች.. ፣ በሌላ በኩል ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ሴቶች ድርጅት እና ሌሎች ዓለም አቀፍ ተቋማትም ጋዜጠኛ ርዕዮት...
View Articleለተቃዋሚ ፓርቲዎች እንቅስቃሴ መንግሥት የሕግ ጥበቃ እንዲያደርግ ዛሬም አጥብቀን እንጠይቃለን!!
ከ33ቱ ፔቲሽን ፈራሚ ፓርቲዎች የተሰጠ መግለጫ ባለፉት ጥቂት ሳምንታት በርካታ የፖለቲካ ፓርቲዎች የሠላማዊ ትግላቸውን አድማስ ለማስፋት ከወትሮው በተሻለ ሁኔታና መተጠናከረ መንገድ በመላ ኢትዮጵያ ሲንቀሳቀሱ ነበር፡፡ ይህ እንቅስቃሴያቸው ግን ከመንግሥት የሕግ ጥበቃ ከማጣቱ የተነሳ ፓርቲዎቹ ከፍ ያለ ጉዳት...
View Articleአንድነት መስከረም 19 በጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ግማሽ ሚሊዮን ሕዝብ ይወጣል አለ
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ከ33ቱ ፓርቲዎች ጋር በጋራ በመሆን በመጪው መስከረም 19 ቀን 2006 ዓ.ም በመስቀል አደባባይ በጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ግማሽ ሚሊዮን ሕዝብ እንደሚወጣ አስታወቀ… *መኢአድ በሰልፉ ላይ ንቁ ተሳትፎ አደርጋለሁ ብሏል በዘሪሁን ሙሉጌታ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት...
View Articleየኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የግል ባንኮችን አካውንት አገደ
በአገሪቱ የባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ የአንበሳውን ድርሻ በያዘው መንግሥታዊው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ውስጥ አካውንት ያላቸው የግል ባንኮች አካውንታቸውን እንዳያንቀሳቅሱ ታገዱ… ከአንዳንድ የግል ባንኮች የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው፣ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ውስጥ ያላቸውን አካውንት እንዳያንቀሳቅሱ የተገለጸላቸው፣...
View ArticleBreaking News አራት የኢትዮጲያ አየር ሃይል ፓይለቶች መንግስትን ከድተው ግንቦት ሰባትን ዛሬ ተቀላቀሉ
September 18, 2013 The Ethiopian Satellite Television has just reported in its breaking news that four senior pilots of the Ethiopian Air Force.. have defected and joined the opposition Ginbot 7...
View Articleቋሚ ሲኖዶስ: አቡነ ጢሞቴዎስ በኮሌጁ መምህራንና ሠራተኞች ላይ ያስተላለፏቸውን ውሳኔዎች ውድቅ አደረገ
የአካዳሚክ እና አስተዳደር ዲኖችን መድበዋል << ቋሚ ሲኖዶሱን ያጠያየቀው ምደባ አጽድቆቱን ይጠብቃል< < ዘላለም ረድኤት ባቀረበው የመልቀቂያ ደብዳቤ ይሰናበታል መምህራኑ ደመወዛቸው ታግዶ ያለውኃና መብራት ሁለት ሳምንት አስቆጥረው ነበር … ቋሚ ቅ/ሲኖዶስ በዛሬው ዕለት ባካሄደው ሳምንታዊ መደበኛ...
View Articleዜጎቹ በአረብ አገር እንደውሻ ሲታደኑ ወያኔ የዝሆን ጆሮ ይስጠኝ ብሏል ፡፡
ከሳምንት በፊት እዚህ ኖርዌይ አንድ የደቡብ ሱዳን ተወላጅ ነው የሚባል ሰው ፣ የስደተኝነት ጥያቄው አሉታዊ መልስ እንዳሰጠው አውቆ ከከራረመ በኋላ ፣ እንደ ነገ ከመጣበት አግር ወደ እስፔን ሊመለስ በፖሊሶች ዝግጅቱ አልቆ ሳለ መረጃውን ከየት እንዳወቀ ባልታወቀ ምክንያት…. ክተጠለለበት ካምፕ ወጥቶ አውቶብስ ይዞ...
View Articleመከራው ቀጥሏል- ኩዌት ደግሞ ሌላ የኛን ትኩረት የሚሻ ነገር ዛሬ ተፈጽሟል።
መከራው ቀጥሏል – የኛም ጩኸት እንዲሁ ይቀጥላል! ኩዌት ደግሞ ሌላ የኛን ትኩረት የሚሻ ነገር ዛሬ ተፈጽሟል። በኩዌት ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን መካከል 1ሺ የሚሆኑት የሚሰሩት በአንድ የጽዳት ኩባንያ ውስጥ ነው… ነገር ግን በምን ምክንያት እንደሆነ ባልተገለጸ ሁኔታ ይኸው የጽዳት ኩባንያ 1ሺዎቹንም ኢትዮጵያውያን ከትናንት...
View Articleበሳውዲ አረቢያ በወገኖቻችን ላይ እየተፈጸመ ላለው ጥቃት ተጠያቂው ወያኔ ብቻ ነው
ወያኔ በትረ ሥልጣን ከተቆጣጠረበት 1983 ዓም ጀምሮ በአገራችንና በወገኖቻችን ላይ ከፈጸማቸው በርካታ ወንጀሎች አንዱ በህጋዊ መንገድ በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎቻችንን ለባርነት ወደ አረብ አገራት በመላክ የአገራችንን መልካም ዝናና የህዝባችንን ክብር ያዋረደበት ተግባር ነው… በወያኔ ንግድ ድርጅቶች ዋና ተዋናይነት...
View Articleታላቅ ሀገራዊ የተቃውሞ ጥሪ! ከወገኖቻችን ጐን በመቆም ብሄራዊ ክብራችንን እናስመልሳለን
ከወገኖቻችን ጐን በመቆም ብሄራዊ ክብራችንን እናስመልሳለን ሰሞኑን የሳውዲ አረቢያ መንግሥት በኢትዮጵያዊያን ላይ እየፈፀመ ያለውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት በመቃወም ሰማያዊ ፓርቲ ታላቅ የተቃውሞ ጥሪ አስተላልፏል… በመሆኑም በዜጎቻችን ላይ እየደረሰ ያለውን ኢሰብዓዊ ድርጊት ለማስቆምና የዜጐችን ህይወት ለመታደግ እንዲሁም...
View ArticleOPEN LETTER TO Saudi Arabia King, His Majesty King Abdullah bin Abdulaziz
OPEN LETTER TO: His Majesty King Abdullah bin Abdulaziz Bin Abdurhman bin Faisal bin Turki bin Abdullah bin Mohammad Ruler of the Kingdom of Saudi Arabia Riyadh….. FROM: Kidane Alemayehu Re: Saudi...
View Articleየ 19 አመት ኢትዮጵያዊ በሳውዲ ወረበሎች የመደፈርዋ አሳዛኝ ታሪክ
እንዲሉ ኢትዬጵያኖች እራሳችን የተውነውን መብታችንን ሌሎች እንዲያከብሩልን መፈለጋችን ላም አለኝ በሰማይ አይነት ነው የሆነብን ።የ አገራችን ችግር ምን እንደሆነ ለማወቅ የሚፈልግም እውቀቱ ያአለውም ያለ እስከማይመስል ድረስ የመክራ መአት በዜጐች ላይ እየደረስ ይገኛል…. መንግስት ነኝ ባዩ ቡድን ዜጐች ከሃገራቸው በስራ...
View Article