Photos of TPLF’s failed Assassin ( ያልተሳካለት የወያኔ የግድያ ቅጥረኛ)
የወያኔ የግድያ ቅጥረኛ ሙሉቀን መስፍን እና ታናሽ ወንድሙ ገብሬ የግንቦት 7 ዋና ጸሃፊ አቶ አናዳርጋቸው ጽጌን፣ የዴምህት ሊቀ መንበር አቶ ሞላ አስገዶምን… እንዲሁም በግንቦት 7 ህዝባዊ ኃይል የሰራዊት ምርቃት ሰነስርአት ላይ የሚገኙ የኤርትራ ባለስልጣናትን ለመግደል ወያኔ በወንድሙ በኩል የላከለትን ሸጉጥና ፈንጅ...
View Articleየማለዳ ወግ … ጭንቁን ቀን እንዴት እንለፍ ! ?
ከነብዩ ሲራክ (ጋዜጠኛ)* የመረጃው ክፍተት የለያየን ግፉአን ዜጎችና ዲፕሎማቶችጥላቻው እያደገ ሔዷል ፣ ሳውዲ አሰሪዎች ኢትዮጵያውያን የቤት ሰራተኞቻቸውን ድሮ ድሮ በአረቦች ዘንድ የተከበርን….. የታፈርን የእኛን የሃበሻ ልጆች “ጨካኞች ፣ የማይታመኑ !” እያሉ ጥላቻቸውን መገልጽ ጀምረዋል። November...
View Articleየኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ በኖርዌይ (Ethiopian Community in Norway)
በሳውዲ አረብያ የሚኖሩ ወገኖቻችን ላይ እየደረሰ ላለው ሰቆቃ ያዘጋጀው ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ ዛሬ ህዳር 5 /2006 ዓም በሳውዲ አረብያ የሚኖሩ ወገኖቻችን ላይ እየደረሰ ላለው ሰቆቃ ያዘጋጀው ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ቁጥሩ ከፍተኛ የሆነ ሕዝብ በተገኘበት በኖርዌይ ዋና ከተማ በኦስሎ በሚገኘው የሳውዲ አረብያ...
View Articleየኢትዮጵያ መንግሥት ከሳውዲ አረቢያ መንግሥት ጐን በመቆም ዋና ተባባሪ መሆኑን በዛሬው እለት አስመስክሯል! (ሰማያዊ ፓርቲ)
በሳውዲ አረቢያ በሚገኙ ዜጎቻችን ላይ እየደረሰ ያለው በደል እና ስቃይ መጠኑ ከመጨመር አልፎ ሕይወትን እስከማሳጣት መድረሱ የሚታወቅ ነው… ይህን በደል እና ስቃይ ለመቃወም እና ሀዘናችንን ለመግለፅ በዛሬው ዕለት ማለትም ህድር 6 ቀን 2006 ዓ.ም አዲስ አበባ በሚገኘው በሳውዲ አረቢያ ኢምባሲ ፊት ለፊት ሰላማዊ ሰልፍ...
View ArticleArticle 7
The Al-Kandarah police station in Jeddah has launched an investigation into the cases of 20 expatriates of Ethiopian and Pakistani descent who were arrested for instigating the riots that recently took...
View ArticleArrests at anti-Saudi protest in Ethiopia
AL JAZEERA NEWS Police crackdown on demonstrations against targeted attacks on Ethiopian migrant workers in Saudi Arabia… Arrests at anti-Saudi protest in Ethiopia .Police in Ethiopia...
View Articleአምላክ ሆይ፥ አንተ እውነትም ፃድቅ ነህ!(from concerned Ethiopian)
እግዚአብሔር የድሆችና የስደተኛ ዓባት ነው፥ የድሃደጉን እንባ፣ የመበለቷንም ለቅሶ ዓዳመጠ፣ የችግረኞች ወዳጅ ሳኡዲ አረቢያን በቅጣት በትር ጎበኛት! የልጆቹን በደል፣ ግፍና፣ መከራ እግዚአብሔር ከላይ ተመለከተ፣ በቁጣ ከሰማይ ዓንጎዳጎደ፥ በሳኡዲ ዓረቢያ ከተሞች በበቀል ወረደ፥ ሰማያዊ ተግሳጽንም አዘዘ፥ ምድሯን...
View ArticleEritrean President Isaias Afwerki missing
Eritrean opposition groups and Eritrea observers are reporting that it has been close to a month since the president of Eritrea, Isaias Afwerki., has been seen in public, fueling speculations...
View ArticleEritrean President Isaias Afwerki missing
Eritrean opposition groups and Eritrea observers are reporting that it has been close to a month since the president of Eritrea, Isaias Afwerki., has been seen in public, fueling speculations once...
View Articleየስደት ውርደታችንም በዛ! ኢትዮጵያዊነትም ረከሰ
በሳዑዲ ዓረቢያ በኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ላይ እየተፈጸመ ያለውና እየተስተጋባ ያለው አሰቃቂ ግድያና ድብደባ ይዘገንናል፣ ይሰቀጥጣል፣ ያቅለሸልሻል፡፡ አረመኔያዊ ነው፡ የሳዑዲ ዓረቢያ መንግሥት የራሱን ሕግ ማስከበር እንዳለበት እናምናለን.. በሕገወጥ መንገድ አገሪቱ ውስጥ የገቡትን ሰዎች ወደ አገራቸው ቢመልስ ወይም...
View Articleጭንቁን ቀን እንዴት እንለፍ!?
ጥላቻው እያደገ ሔዷል፣ ሳውዲ አሰሪዎች ኢትዮጵያውያን የቤት ሰራተኞቻቸውን ድሮ ድሮ በአረቦች ዘንድ የተከበርን፣ የታፈርን የእኛን የሃበሻ ልጆች “ጨካኞች ፣ የማይታመኑ!” እያሉ ጥላቻቸውን መገልጽ ጀምረዋል… November 14,2013 የወጣው አረብ ኑውስ Recent clashes make Saudis wary of...
View Articleበዜጎች ሰቆቃ ፕሮፓጋንዳ ለምን? በፕሮፓጋንዳ የተለከፈ ፓርቲና መንግስት
ግርማ ሠይፉ ማሩበኢትዮጵያ ሀገራችን ፓርቲና መንግሰት መለያየት አሰቸጋሪ እንደሆነ ከተረዳን ውለን አድረናል፡፡ ለዚህም ነው መንግሰት የሚባለው አካል ሁል ጊዜ ግዴታውን በሚወጣበት ጊዜ አብሮ ፕሮፓጋዳ የሚጨምርበት…. ሰሞኑን ግን ቅጥ ያጣ የፕሮፓጋዳ ርዕስ ሆኖ ያገኙሁት ደግሞ በሳውዲ ሀረቢያ በሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን...
View Articleየሰሞኑ ፖለቲካ !!
አንድ የተረት ምሳሌ ላስነብባችሁ ወደድኩ ሰውየው መልካቸው የጠቆረ ጥርሳቸውም ክፉኛ የገጠጠ ማራኪ ፊት የሌላቸው የመንግስት ባለስልጣን ናቸው፡፡ እናማ በእርምጃ እየለኩ ለገበሬው መሬት ሲያከፋፍሉ ውለው አመሻሽ ላይ ለመጨረሻው ሰው በውሃ የተበላ ቦረቦር መሬት ተራምደው ለኩና ድርሻህ ይሄ ነው አሉት… በዚህ ጊዜ ችግር...
View Articleከሳውድ አረቢያ የሚመለሱ ኢትዮጵያውያንን ቁጥር በተመለከተ የመንግስት ባለስልጣናት የሚሰጡት መግለጫ ህዝቡን ጥርጣሬ ላይ ጥሎታል
ኢሳት ዜና :-ዘግይቶም ቢሆን ችግረኛ ኢትዮጵያውያንን ከሳውድ አረቢያ ማስወጣት የጀመረው የኢትዮጵያ መንግስት፣ እስካሁን ድረስ የተመላሾችን አሀዝ በተመለከተ የሚሰጠው መግለጫ ግን ህዝቡን ጥርጣሬ ላይ መጣሉን የኢትዮጵያው ዘጋቢያችን ገልጿል… የውጭ ጉዳይ ሚኒስተሩ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሀኖም በቲውተር ወደ አገር ቤት...
View Articleዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ከስደተኞች ጋር የምሳ ግብዣ በአዲስ አበባ አደረጉ
ከሳኡዲ አረቢያ ወደ አዲስ አበባ ከተጓዙት ስደተኞች ጋር ድ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም የምሳ ፕሮግራም ማድረጋቸውን የደረሰን ዘገባ ያመለክታል ። እንደ ስደተኞቹ የምሳ ተጋባዦቹ አመለካከት እና አነጋገር ከሆነ ዶ/ሩ ጥሩ አቀባበል አድርገውልናል … የነበርንበትንም ቆይታ ሃሳባችንን ተጋርተውናል ሲሉ የተናገሩ ሲሆን ለሌሎችም...
View Articleየወገን ደራሽ ወገን ነው ታላቅ ሕዝባዊ ሰላሚዊ ሰልፍ ጥሪ በስቶክሆሎም ከተማ የሳዑዲ ዓረቢያ ኤምባሲ ፊለፊት !!
በሲዊድን የሚገኙ የተለያዩ የፖለቲካ ድርጅቶች የድጋፍ መሀበራት እና የሲቭል ማህበራት በጋራ በመሆን ሳውዲዓረቢያን በኢትዮዽያን ወገኖቻችን ላይ እያደረሱ ያለውን ግፍ እና ሰቆቃን በመቃወም በጋራ ህዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ጠርቶዓል በመሆኑም በሲዊዲን ስቶክሆሎም… የሰልፉ አንገብጋቢነት፣ መነሻና አላማ፡ ሰሞኑን...
View Articleበ1997ቱ የኢትዮጵያ ምርጫ ታዛቢ የነበሩት አና ጐሜዝ አዲስ አበባ ሊመጡ ነው /The Reporter/
በ1997 ዓ.ም. በኢትዮጵያ በተካሄደው አገር አቀፍ ምርጫና ምርጫውን ተከትሎ ተከስቶ በነበረው የፖለቲካ ውዝግብ አካል የነበሩት የአውሮፓ ኅብረት የምርጫ ታዛቢ አና ጐሜዝ ወደ ኢትዮጵያ ሊመጡ ነው… በኢትዮጵያ በ1997 ዓ.ም. ተካሂዶ የነበረውን ምርጫ በአውሮፓ ኅብረት ተወክለው ምርጫውን በዋና ታዛቢነት የመሩትና...
View Articleየህወሓት እኩይ ተግባር እያደረ ይገለጣል!! (ኢንጂኔር አብደልውሀብ ቡሽራ – መቀሌ)
ከሁለት ሳምንታት በፊት ወደ ሽሬ ለመሄድ ወደ መቀሌ አውቶብስ ተራ ሄድኩና በሰላም ባስ አውቶብስ ተሳፍሬ ጉዞየን ጀመርኩ:: እየተጓዝን እያለን በተቀመጥኩበት ወንበር አጠገብ ሁለት ሰዎች ነበሩ:: ሰዎቹ ከዛ በፊት አይቻቸው አላውቅም:: ሁለቱም አካል ጉዳተኞች ናቸው… በመንገዳችን እየተጓዝን እያለን ሁለቱ ሰዎች የድሮ...
View Articleሀገራችንንና ህዝባን ያዋረደ የዘመኑ የወንበዴ ስብስብ TPLF ( Aseged Tamene)
ኢትዮጵያ እንደ ታላቅ አንድ ሀገር ሳትሆን በወሮ በላ ተከፋፍላ በክልል ታጥራ እንድትኖር በህወአት ማኒፌስቶ(ሕገመንግስት) ፅሑፍ ተረቆላት፣ ህዝቦቹ በፊት ያልነበሩ፣ እንደአዲስ ተፈጥረው ለመሬት፣ ለወደብ፣ ለዳርድንበር፣ ለቋንቋ… ለባሕልና ለታሪክ፣ ለአንድነትና አብሮ መኖር እሴት ላይናገሩ እንኳንም በቁማቸው ስለሚኖሩበት...
View Articleየኢትዮጵያ ዜጎች ላይ አስነዋሪ የጭካኔ እርምጃዎች ባገር ውስጥም ሆነ በውጭው ዓለም ሳይቛረጡ እየተወሰዱ ናቸው።
በ ኢሳ አብድሰመድ By Issa Abdusemed የተለያዩ ብሄር ብሄረሰብ ተወላጆች ባገራቸው ሰርተው ማደግ ተስኖኣቸው በያመቱ ወደ ጎርቤትና ሩቅ ሃገራት ይሰደዳሉ። ኣብዛኞቹ በህገ ወጥ መንገድ ድንበር ኣሳብረው ጎሮቤት ኣገራት ይገባሉ። ጎሮቤት ኣገራቱ ውስጥም የወያኔ መንግስት ተጽእኖ ኣላሰራ ሲላቸው ለደህንነታቸው...
View Article