ተጋባዥ፥ ኢትዮጵያውያን ሚዲያዎች በሙሉ
በስብሰባው ላይ የሚገኙት የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች፥ 1)የፓርላማ አባል የተከበሩት አቶ ግርማ ሰይፉ ማሩ 2)የአንድነት ፓርቲ ፍኖተ ነፃነት ቦርድ ሰብሳቢ እና አቶ በላይ ፈቃዱ በረዳ በኢትዮጵያችን በአቀፍ ደረጃ በመካሄድ ላይ በሚገኘው የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት ዘመቻ እንዲሁም በቀጣዩ የነፃነት እና የዴሞክራሲ ትግላችን ላይ… እነዚኽ የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራር ባልደረቦች በቴሌ-ኮንፍረንስ ከኢትዮጵያውያን ጋር ውይይት ስለሚያደርጉ የውይይቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ የሰሜን አሜሪካ የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት ዘመቻ ግብረ ኃይል በአክብሮት ጋብዞዎታል። የአንድነት ፓርቲ መሪዎችን ጥያቄዎች መጠየቅ ይችላሉ። በዚኽ ቴሌ-ኮንፍረንስ ከተጋበዙት ሚዲያዎች ውስጥ ጥቂቶቹ፥ 1)ሪዲዮ እና ቴሌቪዥን ስርጭቶች፥ የአሜሪካ ድምጽ (አማርኛ፣ ትግሪኛ እና ኦሮምኛ ፕሮግራሞች)፣ ኢሳት ቴሌቪዥን እና ሬዲዮ፣ የጀርመን ሬዲዮ ጣቢያ፣ የዲሲ እና ሌሎች የኢትዮጵያ ሬዲዮኖች በሰሜን አሜሪካ በሙሉ 2) ድረገጾች፥ ዘሐበሻ፣ ኢትዮሚዲያ፣ ኢትዮሚዲያ ፎረም፣ አቦጊዳ፣ ኢትዮሪቪው እና ሌሎች 3) ፓልቶክ ሚዲያዎች፥ ቃሌ፣ ሲቪሊቲ እና ከረንት አፌር ቴ ሌ-ኮንፍረንሱ የሚደረገበት ቀን እና ሰዓት፥- ቀን፥ ቅዳሜ ነሐሴ 25 ቀን 2005 ዓ.ም. (Saturday, August 31, 2013) – ከሁለት ቀኖች በኋል!
- ሰዓት፥ ከቀኑ 1፡00 ሰዓት (1:00 PM Estern Time)
- በቴሌ-ኮንፍረንሱ ለመሳተፍ፥ 267-507-0240 ይደውሉ እና 201820 ኮድ ይጠቀሙ ውድ የድረገጾች አስተናጋጆች፥
Image may be NSFW.
Clik here to view.
Image may be NSFW.
Clik here to view.
Clik here to view.

Related articles
- አዛውንቷ፣ ሾላውና ዋርካው (The Elderly Lady and Two Trees) (kweschn.wordpress.com)
- Contest: Win A Meet & Greet with Ben Gold in Mumbai & Delhi (thebanginbeats.com)
Image may be NSFW.
Clik here to view.

Clik here to view.
