ድምፃችን ይሰማ እሁድ ምሽት ለሰኞ አጥቢያ በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ቦታዎች የሙስሊሙን ህብረተሰብ ጥያቄዎች በሚያንጸባርቁ ጥቅሶች ተጽፎባቸው አደሩ… በከተማዋ የተለያዩ መንገዶች፣ የመንገድ አካፋዮች እና አጥሮች ላይ መንግስት ሕገ መንግሰቱን እንዲያከብርና በእምነት ጣልቃ መግባቱን እንዲያቆም የሚጠይቁ ጽሁፎች በትላልቅ ቁመት ለህዝብ በሚታይ መልኩ ተጽፈው የተገኙ ሲሆን ይህ በተጻፈባቸው ቦታዎችም ሰዎች ሁኔታውን በትኩረትና በግርምት ሲመለከቱ እንደነበር ታውቋል፡፡
Related articles
- የሳውዲ መንግስት ከጁላይ 3 በኋላ ህገወጦችን ለማደን በየቤቱ አሰሳ እንደሚያካሂድ አሳሰበ ወገን ሁኔታችሁን አስተካክሉ (addisuwond.wordpress.com)
- ‘አንድነት’ ፓርቲ፡- የሕዳሴ ግድብ ባለቤት አልተለየም (+video) (yasyasre.wordpress.com)
- ሙሴቪኒ ለግብፅ መንግስት ማስጠንቀቀያ ሰጡ…President Yoweri Museveni has sternly warned the Egyptian (addisuwond.wordpress.com)
