Quantcast
Channel: Ethio Andinet ኢትዮ አንድነት
Viewing all articles
Browse latest Browse all 938

የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት ህዝባዊ ንቅናቄ ግብረ ኃይል ቀጣይ እቅዱን ይፋ አደረገ

$
0
0

የአንድነት ፓርቲ የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት ህዝባዊ ንቅናቄ ግብረ ኃይል ዛሬ ሐምሌ 11,2005 ዓ.ም ከረፋዱ 4 ሰዓት ባደረገው መደበኛ ስብሰባ ቀጣይ የህዝባው ንቅናቄ ዕቅዱን አፅድቋል..

በዚሁም መሰረት በሚቀጥሉት የሀገራችን ከተሞች ህዝባዊ ስብሰባዎችንና ታላላቅ ሰላማዊ የተቃውሞ ሰልፎችን ጠርቷል፡፡ በየክልሉ ያሉ የአንድነት ፓርቲ ድርጅታዊ መዋቅሮችMillions of voices for freedom - UDJ ለፓርቲው ባቀረቡት ጥያቄ መሰረት ግብረኃይሉ ያቀዳቸው ህዝባዊ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፎች ከአዲስ አበባ አስቀድሞ በክልል ከተሞች ለማድረግ የተወሰነ ሲሆን የህዝባዊ ንቅናቄው ማጠቃለያ የሚሆነው መስከረም አምስት ቀን 2006ዓ.ም በአዲስ አበባ የሚደረገው ታላቅ ሰላማዊ የተቃውሞ ሰልፍ ይሆናል፡፡ ግብረ ኃይሉ መስከረም 5, 2006 ዓ.ም ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ያቀደው ሰላማዊ ታጋዮቹ አንዱአለም አራጌና ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የታሰሩበትን ሁለተኛ አመት ለመዘከር እንደሆነ ታውቋል፡፡

ህዝባዊ ሰብሰባ የሚደረግባቸው ከተሞችና ቀኖቻቸው
========================

ሐምሌ 21 አዲስ አበባ በሁለት ቦታዎች
ሐምሌ 28 አዲስ አበባ በሁለት ቦታዎች
ሐምሌ 28 ወላይታ ሶዶ
ሐምሌ 28 መቐለ
ነሀሴ 5 አዲስ አበባ በሁለት ቦታዎች
ነሀሴ 26 ድሬደዋ
ነሀሴ 26 አዋሳ
ነሀሴ 26 አምቦ
ነሀሴ 26 ደብረማርቆስ

ህዝባዊ ሰልፎች የሚደረጉባቸው ከተሞች
========================

ሐምሌ 28 ባህር ዳር
ሐምሌ 28 ጅንካ
ሐምሌ 28 አርባ ምንጭ
ነሃሴ 12 አዳማ
ነሃሴ 12 ባሌ
ነሃሴ 12 ወሊሶ
ነሃሴ 12 ፍቼ
ነሃሴ 26 ጋምቤላ
ነሃሴ 26 አሶሳ
መስከረም 5 አዲስ አበባ



Viewing all articles
Browse latest Browse all 938

Trending Articles


የየካቲት 12 አርበኞቻችን እና ሰማዕታቱ |ሞገስ አስገዶም፣ አብርሃም ደቦጭ እና ስምዖን አደፍርስ ፍቅር እስከ መቃብር


ምነው “ከኑግ የተገኘህ ስሊጥ አብረህ ተወቀጥ” አደረጉት? –ዓለም ባልከው


Health: ሴትን ልጅ ስቀርብ አልረጋጋም፤ በጣም እፈራለሁ፤ ምን ይሻለኛል?


ሶስና በኢትዮጵያ


University Graduates Last Word - የ2009 ተመራቂ ተማሪዎች የመጨረሻ አባባሎች::


Jano Band - Keteraraw Mado ከተራራው ማዶ (Amharic With Lyrics)


ቅዱስነታቸው በአስተምህሮዋቸው "እኛ የተጠራነው የዚህን ዓለም ሐሰተኛ የሆኑ ተሞክሮዎችን አውልቀን ለመጣል ነው" አሉ።


Health: ወሲብ ብጉርን ካጠፋ ለምን በማስተርቤሽን አይጠፋም? |የዶክተሩን ምላሽ ያንብቡ


Health: በወንድ ዘር ፍሬ ማመንጫ ላይ የሚከሰት እብጠት (ለወንዶች ብቻ!!)


የአዲስ አበባ ጉዶች: በማሳጅ ስም የወሲብ ገበያ ደርቷል * ኢትዮጵያ የወሲብ ቱሪዝም ‹ማግኔት› በሚል በውጭ ሚድያዎች...



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>