ሰበር ዜና – ኢትዮጵያ ለግብፅ ምላሽ ሰጠች- ”ግብፅ የቀን ሕልም ላይ ነች” አቶ ጌታቸው ረዳ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ...
ሰበር ዜና ኢትዮጵያ ለግብፅ ምላሽ ሰጠች- ”ግብፅ የቀን ሕልም ላይ ነች” አቶ ጌታቸው ረዳ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ቢሮ ቃል አቀባይ ”አህራም ኦን ላይን” የተሰኘው የግብፅ ድህረ ገፅ ጋዜጣ በዛሬው ግንቦት 28፣2005 ዓም ባወጣው ዘገባ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ቢሮ ቃል...
View Articleአዜብ መስፍን የሙስና ንግስት ጉድ ፈላባት ዘንድሮ
By Ashenafi Abrha ግፊቱ ጨምሯል!!አዜብ መስፍን የሙስና ንግስት ጉድ ፈላባት ዘንድሮ እነመላኩ ፋንታን ተከትሎ በአዜብ መስፍን ላይ የሚቀርቡ የሙስና አቤቱታዎች ጨምረዋል:: የሙስና ኮሚሽን በአቶ ገብረዋህድ ቤት ባደረገው ፍተሻ እንዲሁም ከኣሁን ቀደም በመርማሪ ደህንነቶች ክትትል በተደረገ የስልክ ጠለፋ...
View Articleየአዲስ አበባ ተማሪዎች በፌዴራል እየተደበደቡ ነው!
EMF: ዛሬ ተማሪዎች ብሔራዊ ፈተና የሚወስዱበት የመጨረሻ ቀን ነው። በዚህ የመጨረሻ ቀናቸው ተማሪዎች ስለፈተናው ማውራት፣ በቡድን በቡድን እየሆኑ መሄድ የተለመደ መሆኑ ይታወቃል… ሆኖም ካለፈው የግንቦት 25 ሰላማዊ የተቃውሞ ሰልፍ በኋላ ገዢው ፓርቲ ውስጥ ውስጡን በንዴት ሲጦፍ ከርሞ አሁን እነዚህን ተማሪዎች፤...
View Articleሊቀ ትጉሃን አስታጥቄ አባተ ተከሰሱ
(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ፕሬዝዳንት ሊቀ ትጉሃን አስታጥቄ አባተ በከፍተኛ የማታለል ወንጀል ተጠርጥረው ወህኒ ወረዱ። ሊቀትጉሃን አስታጥቄ በተመሰረተባቸው ክስ ጠበቆቻቸው ዋስትና ቢጠይቁባቸውም ፍርድ ቤቱ ግን ዋስትና ለመፍቀድ ወይም ላለመፍቀድ ዛሬ ውሳኔ ይሰጣል ቢባልም ዘ-ሐበሻ ይህ ዜና...
View Articleወያኔ የፈጠረዉ የፍርሀት ድባብ ሲሰበር . . .
በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የሚደርሰዉ በደልና መከራ ወለደን ብለዉ ለትግል ጫካ የገቡት ዘረኞቹ የወያኔ መሪዎች አዲስ አበባ ገብተዉ ከተደላደሉ በኋላ በህዝብ መብትና ነጻነት፤ በአገር አንድነትና በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ህዝብ ብሄራዊ ጥቆሞች ላይ ይህ ነዉ ተብሎ ሊነገር የማይችልና ከእነሱ በፊት ከነበሩት መንግስታት ጋር...
View Article“ይህ መንግሥት አይመጥነንም”
ሰሞኑን ኢትዮጵያ የዓለም መገናኛ አጀንዳ ሆናለች። ለዘመናት እጇን ኢትዮጵያ ላይ ተክላ የኖረችው ግብጽ የምትዝተው ዛቻና፣ በቅርቡ ተቋቁሞ ታላቅ ታሪክ በማስመዝገቡ የተረጋገጠለት ሰማያዊ ፓርቲ ያዘጋጀው ሰላማዊ ሰልፍ አጀንዳዎቹ ናቸው… በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ የ“ምርቃና” መግለጫ ለኢህአዴግ ድንጋጤ በወጣት...
View Articleየግብጽ አምባሳደር በአስቸኳይ የመንግስታቸውን አቋም ጠይቀው እንዲያስረዱ መጠየቁን የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2005 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በመከባበርና በጋራ ጥቅም ላይ የተመሰረተ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ እንደምታራምድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ… ኢትዮጵያ ከጎረቤት እና ከሌሎችም አገሮች ጋር በመከባበርና በጋራ ጥቅም ላይ የተመሰረተ ፖሊሲ በጽናት ስታራምድ መቆየቷ ሚኒስቴር መስርያ ቤቱ...
View Articleበአባይ ጉዳይ ሱዳን ከግብፅ የተለየ አቋም አሳየች
ሱዳን ከግብፅ የተለየ አቋም መያዟን የሱዳኑ ማስታወቂያ ሚኒስትር እና የመንግስት ቃል አቀባይ አህመድ ቢላል ኦስማን ለቴሌቭዥን ቃለመጠይቅ የሰጡትን ቃል ”የሱዳን ትሪቡን” ጋዜጣ ለህትመት አብቅቶታል። ይህ ጉዳይ ውሎ አድሮ ሱዳን የአባይ ተፋሰስ ሃገራት በ2010 ዓም እ.አ.አቆጣጠር ለፈረሙት ለ”ኢንተቤንውል”...
View Articleኦባንግ ለኃይለማርያም ግልጽ ደብዳቤ ላኩ ለማሰር መጣድፍ እንደማያዋጣ አስጠነቀቁ
ባለፈው እሁድ በሰማያዊ ፓርቲ የተጠራውንና በሰላም የተጠናቀቀውን ሰላማዊ ሰልፍ በማስመልከት የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን) ዋና ዳይሬክተር አቶ ኦባንግ ሜቶ ለጠ/ሚ/ር ኃይለማርያም ደሳለኝ ግልጽ ደብዳቤ ላኩ…. በደብዳቤው ላይ ኢህአዴግ ሰልፈኞቹንም ሆነ የፓርቲውን አመራሮች ለማሠር የሚያደርገውን ሃሳብ...
View Articleኢራን የኢትዮጵያ ግድብ ግብጽን ይጎዳታል ስትል አሳወቀች
ኢራን ዛሬ በነጋታው በለቀቀችው የኢራን መንግስት የዜና አውታር በሆነው press TV ኢትዮጵያ የምትገነባው ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግብጽን የሚጎዳ ነው ብላለች… ዜናውን ስታሰራጭ የትንተና ባለሞያው ተናገሩ ብላ ነው የዘገበችው። ሆኖም ይህ ዘገባ የግብጽ ሱዳን እና የኢትዮጵያ ሁለት ሁለት እና ዓለም ዓቀፍ አራት...
View ArticleArticle 1
ዓባይና የመለስ ዜናዊ (ወያኔ) ታላቁ ሴራበከፋለ ሰሞኑን የአለምንና የኢትጵያውያንን ሀሳብና አስተየት ለመለዎጥ ወይም ለማሳሳት ወያኔ በወኪሎቹ አማካይነት የተለመደዉን ፕሮፓጋንዳ ሲነዛ ከርሞአል… ዓባይ እንደሚጠቅመን ሆኖ ቢገደብልን እጂግ ደስ ይለን ነበር። የወያኔ ትግሬዎች ሰለአባይ ከባለቤቱ ከኢትጵይያ ህዝብ በላይ...
View ArticleSomalis march in Cape Town against South Africa attacks
BBC News Members of the Somali community in South Africa have marched to parliament in Cape Town to protest against recent attacks on foreigners… Three Somalis have been killed this month and the...
View Articleመድረክ ለሰኔ 17 ህዝባዊ ስብሰባ ሊጠራ ነው
መንግስት ለውይይት ካልተዘጋጀ 33ቱ ፓርቲዎች ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ አቅደዋል ዋና ኦዲተርና የስነምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ሰሞኑን ለፓርላማ ያቀረቡትን ሪፖርት መነሻ በማድረግ በነገው ዕለት በመድረክ፣ በመኢአድ፣…. በአንድነትና በሰማያዊ ፓርቲ ቢሮዎች የፓርቲዎቹ አመራሮች ውይይት እንደሚያደርጉና መድረክ ለሰኔ 17...
View Articleአቶ ማርክነህ የቀበሩት ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ ገንዘብ ተያዘ
የገቢዎችና ጉምሩክ ዓቃቤ ህግምክትል ዳይሬክተር የነበሩትአቶ ማርክነህ አለማዮሁ አሸሽተውት የነበረው ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ መያዙን የምርምራ ቡድኑ አስታወቀ የምርመራ ቡድኑ እንዳስታወቀው አቶ ማርክነህ አለማሁበወንድማቸው አማካይነት ለመሰወር አቅደው የቀበሩት አንድ ሚሊዮን ሶስት መቶ ዘጠና ሺህ ብር የተገኘው...
View ArticleOromo Students in Germany Take to the Streets to Protest Human Rights...
Statement of peaceful demonstration of Union of Oromo Students in Germany We, members of the Union of Oromo Students in Germany (UOSG),,,, protest against human rights violations of the criminal...
View Article“ከወያነ ያነሰ የአገር ፍቅር ያለን አይመስለኝም” – ዶ/ር መረራ ጉዲና
“የጦርነት መንገድ ለኢትዮጵያም ለግብፅም አይጠቅምም” – አቶ ሙሼ ሰሙ “ከገዢው ፓርቲ ያነሰ የአገር ፍቅር ያለን አይመስለኝም” – ዶ/ር መረራ ጉዲና …..ኢትዮጵያ የአባይን ወንዝ አቅጣጫ መቀየሯንና የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ በግብጽና በሱዳን ላይ ሊያደርስ የሚችለውን ተጽእኖ እንዲያጠና የተቋቋመው የኤክስፐርቶች...
View Articleሰበር ዜና ትናንት ሌሊት በሞጆ ከተማ በደረሰባቸው የመኪና አደጋ ሹፌሩን ጨምሮ 16 ሰዎች ሞቱ
ትናንት ሌሊት በሞጆ ከተማ በደረሰባቸው የመኪና አደጋ ሹፌሩን ጨምሮ 16 ሰዎች መሞታቸው የተነገረ ሲሆን ሌሎች አምስት ተካፋዬችም ደግሞ ከባድ ጉዳት ደርሶባቸዋል.. አደጋው የደረሰው ኮድ 3 አዲስ አበባ የሰሌዳ ቁጥሩ 27 8 55 የሆነው የሚኒባስ ተሽከርካሪ ከተፈቀደው የጭነት ልክ በላይ ዘጠኝ ትርፍ ሰዎችን ጭኖ...
View Articleዶ/ር መራራ ጉዲና “ለእኛ እንቢ የተባለው ሰልፍ እንዴት ለእነርሱ ለሰማያዊዎቹ ተፈቀደ?”
የሰማያዊው ፓርቲ ሰልፍ ሰሞኑን አነጋጋሪ ሆኖዋል፤ ገናም አነጋጋሪነቱም ይቀጥላል። መድረክን በተለይም ደግሞ ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ እና ዶ/ር መራራ ጉዲና የሰጡትን አስተያየት በተመለከተ የምጽፈውን ነገር አሰበኩኝ እና ብዕሬ ልተፋብኝ የምትችውን የቃላት ውርጅብኝ በመፍራት ላልፋቸው ወደድኩኝ…. ቢያንስ እነዚህ ሰዎች...
View ArticleAnti-Government Protests in Ethiopia Supported by Egypt
By Andrew Miiller Thousands of Ethiopian opposition activists demonstrate in Addis Ababa on June 2. The protests were the largest in the country since post-election violence in 2005, in which 200...
View Article‹መድረክ›|ያለፈው ሰልፍ ድራማ ሊሆን ይችላል – እኛም አቅደናል
ተቃዋሚዎች ሰላማዊ ሰልፉ “የኢህአዴግ ድራማ” ሊሆን ይችላል አሉ ባለፈው እሁድ በሰማያዊ ፓርቲ አስተባባሪነት የተካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ፣ ከ97 ምርጫ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ የተደረገ መሆኑን የሚናገሩት ተቃዋሚ ፓርቲዎች፤ ላለፉት ስምንት ዓመታት እንኳን ሰልፍ ስብሰባም ማካሄድ እንዳልቻሉ በመግለጽ….፤ የእሁዱም...
View Article