Quantcast
Channel: Ethio Andinet ኢትዮ አንድነት
Browsing all 929 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢሕአዴግ የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችን ሊያስር መሆኑን ፍንጭ ሰጠ

(ዘ-ሐበሻ) ዛሬ ማለዳ በአዲስ አበባ በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን በመወጣት ድምጻቸውን ካሰሙ በኋላ የኢሕአዴግ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ሬድዋን ሁሴን ለመንግስት መገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ …..“ፓርቲው ህገ መንግስቱን በመጣስ በሃይማኖት እጁን መክተቱና በህግ የበላይነት አምናለሁ እያለ በፍርድ ቤት ጉዳያቸው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Ethiopian human rights protesters take to streets in Addis Ababa

Demonstrators demand government releases political leaders and journalists, and tackles corruption and economic problems….. (The Guardian) — Around 10,000 Ethiopians staged an anti-government...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ምከረው ምከረው እምቢ ካለ ሞክረው…

እኔ እኮ ሁልጊዜ ግራ የሚገባኝ አቶ ሽመልስ ከማልን በእንዲህ ያለው ጉዳ ላይ ለምን እንደሚያጋፍጧቸው ነው፡፡ እርሳቸውስ ቢሆኑ አሁንስ አበዛችሁት ራሳችሁ ተናገሩ አይሉም እንዴ…! ውይ የኔ ነገር ቆይማ ነገርን ከስሩ እንዲሉ ለወጋችን ትንሽ መሰረት ብጤ እንጣልላት.. ትላንት ሰማያዊ ፓርቲ ወንድ ሴት እስላም ክርስቲያን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር ሰራዊት በሰሜን ጎንደር ሉግዲ ወታደራዊ ጥቃት ፈፀመ።

የወያኔው አምባገነናንዊ ስርዓት በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የጫነውን የግፍና የመከራ እንዲሁም የችግርና የሰቆቃ ዘመን ለማሳጠር ስርዓቱን በግንባር እየተፋለመ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር ሰራዊት በግንቦት 24-2005 ዓ.ም ሉግዲ በተባለው አካባቢ ከወያኔ የመከላከያ ሰራዊት ጋር ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት እስከ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከኢትዮጵያ ወጣቶች ብሔራዊ ንቅናቄ የተሰጠ የአስቸኳይ ሃገራዊ ጥሪ

መላው የኢትዮጵያ ህዝብና የዓለም ማህበረሰብ እንደሚገነዘበው ሁሉ የኢትዮጵያ ወጣቶች ብሔራዊ ንቅናቄም የአምባገነኑ የመለስ ዜናዊ ስርዓት እያከተመ እንደሚገኝ ይገነዘባል፡፡ የዓለማችን ተመሳሳይ ታሪኮች እንደሚዘክሩት ሁሌም በአምባገነኖች መዳፍ ስር የወደቁ ሃገራትና ህዝቦች ጨቋኞቻቸው ባልታሰበ ሁኔታ በሞት ሲሸኙ ቀጣዩ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጦር ሃይሎች ውስጥ የተከሰተው የእርስ በእርስ ፍትጊያ ተሟሙቋል::

ከጦር ሃይሎች መኮንኖች የተገኘው መረጃ እንደጠቆመው የወያኔ ከፍጠኛ የጦር ጄኔራሎች በመንግስታቸው በኩል የቀረበባቸውን ውንጀላ ተከትሎ ከፍተኛ የሆነ ቀውስ ውስጥ በመግባት እርስ በእርሳቸው እየተፋተጉ መሆኑን ታውቋል… ላለፉት ሁለት ሳምንታት የተደረገው እና አሁንም በቀጣይነት በመኮንኖች ክበብ ውስጥ በከፍተኛ መኮንኖች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወያኔ ፋሽስቶች መሠረትና ዕድገት

በኢትዮጵያ ምድር ለመጀመሪያ ጊዜ ዘርን መሠረት ያደረገ የፖለቲካ ድርጅት በ1942 ዓ.ም ለጣሊያን በባንዳነት አድረው ሲያገለግሉ በነበሩ የትግራይ ጎጠኞች ተመሠረተ… ከ1928 እስከ 1933 ዓ.ም ሀገራችን በፋሽስት ጣሊያን ተወራ በነበረበት ወቅት ኢትዮጵያውያን አርበኞች ደረታቸውን ለጦር እግራቸውን ለጠጠር ሳይሰስቱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አዲስ ፍጥጫ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ቢሮ

በጠቅላይ ሚኒስትሩ ቢሮ ውስጥ የፖለቲካ ፍጥጫ እና የስልጣን ሽኩቻ እየታየ መሆኑን መረጃዎች ጠቁመዋል:: በሁለት ወገን በሕቡእ እንደተሰለፉ የሚታሙት እንዲሁም ለሕወሓት መረጃ ያቀብላሉ በሚባሉ አመራሮች መካከል ከፍተኛ የሆነ የፖለቲካ ግብግብ መፈጠሩን የውስጥ አዋቂ ምንጮች ለምንሊክ ሳልሳዊ ጠቁመዋል… ምንጮቹ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጠቅላይ ሚንስትሩ የትራንስፎርሜሽ እቅዱ እንዳልተሳካ እቅጩን ነግረውናል!

ጠቅላይ ሚንስትሩ በድፍረትየእድገት እና ትራንስፎርሜሽን እቅዱ ያህል አልተሳካም:;መንግስት ያሰባቸው እና ያቀዳቸው ከግማሽ በታች እንኳን አልተሳኩም አሉ: ለጀሌዎቻቸው… ጠቅላይ ሚኒስትሩ በባህር ዳር ካሉት በመነሳት ነገሮች ሲወቀጡ በ1ለ5 እየሰበሰቡ የልማታዊ የፖለቲካ ሠራዊት ማደራጀት የተፈጥሮ ሃብት ልማት እያሉ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአዳማ ዩኒቨርሲቲ የሲቪል ምህንድስና ተማሪዎች ተቃውሞ አሠሙ

“ለአንድ ዲፓርትመንት ብለን የዩኒቨርሲቲውን ካሌንደር አንቀይርም” የዲፓርትመንቱ ኃላፊዎች በአዳማ ዩኒቨርሲቲ የሲቪል ምህንድስና የ3ኛ ዓመት ተማሪዎች የወጣውን የፈተና ፕሮግራም በመቃወም ረቡዕ ጠዋት በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ… ተማሪዎቹ “መንግሥት በመደበልን ጊዜና በጀት የመማር መብታችን ይከበር”...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Human rights situations that require UNHRC’s attention – Ethiopia

United Nations Human Rights Council 23rd Session, Geneva, Switzerland HRLHA  Oral Statement: by Mr. Garoma Wakessa Executive Director the Human Rights League of the Horn of Africa (HRLHA) Item 4: Human...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢቲቪ ሰው ምን እንደሚለውም ያውቃል። ታዲያ ሰምቶ እንዳልሰማ ለምን ይሆናል?

በኢሳ አብድሰመድ/ by IssaAbdusemed ወያኔዎች ጭንቅ ጥብብ ብሏቸዋል ህዝቡን ለማደናገር የሞከሯቸው አሳፋሪ ድርጊቶች አልያዝላቸው ብሎ ሕዝቡ አደባባዩን በመሙላቱ በመደናገጣቸው ምክንያት ፕሮፓጋንዳው ሁሉ ጠፍቶባቸዋል…..መንግስት ስራው ሊሆን የሚገባው በአማኞቹ መካከል ክፍተት ለመፍጠር የእምነቱ  አስተምህሮ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ነበልባሉ የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር ሰራዊት በሉግዲና በበረከት ተከታታይ ወታደራዊ ጥቃት ፈፀመ።

ነበልባሉ የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር ሰራዊት በግንቦት 24-2005 ዓ.ም ከወያኔ መከላከያ ጋር በሉግዲ ባካሔደው ውጊያ ከፍተኛ ድል መቀዳጀቱ ይታወሳል። በግንቦት 25-2005 ዓ.ም በቀጠለው ውጊያ በሁመራ ልዩ ስሙ በረከት በተሰኘ ስፍራ ከአምባገነኑ አገዛዝ 35ኛ ክፍለጦር እና ከሚሊሻ ሰራዊት ጋር በተካሄደው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዘረኛው የወያኔ ስርአትን በህዝብ ሰላማዊ አመፅ እንዴት መገርሰስ ይቻላል?

የኢትዮጵያ ወጣቶች ብሄራዊ ንቅናቄ ሰላማዊ አመፅን በተመለከተ በአለም አቀፍ ደረጃ ከታወቁ የሰላማዊ አመፅ ማሰልጠኛ ኮሌጆችና ተቋማት ጋር በመተባበር የስልጠና ፕሮግራሞችን ነድፎ ለአባላቶቹ የተሳካ ስልጠናዎችን ሲሰጥ ቆይቷል…. ንቅናቄው የተሳካ የህዝብ ሰላማዊ አመፅ በአባላቶቹ ተሳትፎ ብቻ የሚከናወን ሳይሆን የሁሉንም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እንግዲህ ለኤልፓና ለቴሌኮም ስንል ጫካ አንገባ?

እናንተ … በገዢው ፓርቲ አባላት የተሞላው ፓርላማ ከመቼ ወዲህ ነው እንዲህ ደፋር የሆነው? (ሰርጐ ገብ ቡድን ገባ እንዴ?) የፓርላማ አባላቱ ስንቱን ቱባ ቱባ የመንግስት ባለስልጣን መሰላችሁ ሲያፋጥጡ የሰነበቱት! አንድ የፓርላማ አባል ስለ ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስተያየት ሲሰጡ “ኮሚሽኑ ጥርስ እንዳለው አሳይቷል”...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ግብጾች ተሸወዱ የግብፅ ፖለቲከኞች ስለአባይ በምሥጢር የተነጋገሩት!!

የግብፅ ፖለቲከኞች ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ላይ የምትገነባውን ግድብ አስመልክቶ የተንኮል ወይም መሠሪ አድራጎት የመፈፀም ሃሣቦችን አንፀባርቀዋል። የፖለቲካ መሪዎቹ ይህንን ሃሣቦቹን ያሰሙት በግድቡ ግንባታ ላይ ባደረጉት ውይይት ላይ ነው፡… በአባይ ውኃ ላይ የሚከናወኑ ሥራዎችን በቸልታ እንደማይመለከቱ የተናገሩት የግብፅ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Breaking News: Armoured Vehicles Surround Ethiopian Embassy In Cairo

Awramba Times – The Ethiopian embassy in Cairo is surrounded by heavily armed personnel and armoured vehicles. Ethiopian citizens, both refugees and Ethiopian-passport holders, are savagely harassed...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰሞኑ የአባይ ግርግር

እስከ ነጻነት ሰሞኑን በማህበራዊ መገናኛዎችና የውጭ ዜና አውታሮች ጭምር ስለ አባይ ግድብ ብዙ ሲሉ ይሰማል፡  ለምን? ለምን አሁን? ምን የተለየ ነገር ተገኘ? በመሰረቱ አባይ መገደብና ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ሀብቷ የመጠቀም መብትም ግዴታም አለባት፡…. እዚህ ላይ ማንም ጥያቄ ያለው አይመስለኝም፡ ጥያቄ የሚነሳው ግን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢሕአዴግ መንግስት በጄኔቭ በኢትዮጵያውያን ከባድ ተቃውሞ ገጠመው

በጂኔቭም ሕዝቡ ነፃነትና የሰብአዊ መብት በኢትዮጵያ ካልተከበረ ገንዘብ የለም አለ። ቪድዮ፦

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአንድነት የወረዳ 19 ምክትል ሰብሳቢ ነገ ፍርድ ቤት ይቀርባል

የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የወረዳ 19 ምክትል ሰብሳቢ ወጣት ባህሩ ራህመቶ ግንቦት 20/2005 ማለዳ ከመኖሪያ ቤቱ በደህንነት አባላት ከተወሰደ በኋላ የሚገኝበት ፖሊስ ጣብያ ሳይታወቅ ለቀናት መቆየቱንና በማረፊያ ቤቱ እንዲቆይ ያደረገው ፖሊስም እስከ ግንቦት 27/2005 ፍርድ ቤት ሳያቀርበው መቆየቱን...

View Article
Browsing all 929 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>