Quantcast
Channel: Ethio Andinet ኢትዮ አንድነት
Browsing all 931 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ውሃ፣ መብራት፣ ኔትዎርክ የለም ፤ ኑሮ ከበደን” ሰሚ ጆሮ ያጣ የሕዝብ እሮሮ

ውሃ የለም፤ መብራት፤ ኔትዎርክ የለም፤ መብት የለም፤ ፍትህ የለም፤ ኑሮ ከበደን” እያሉ ስለኑሮዓቸው የተሰማቸውን በሀቅ የተናገሩ ልጃገረዶች በጋጠወጥ የህወሓት ካድሬዎችና ታጣቂዎች እጅ መከራና ስቃይ እየደረሰባቸው ነው.. የኢትዮጵያ ሕዝብ በእነዚህ ለጋ ወጣቶች ላይ የሚደርሰው ሰቆቃ በዝምታ ያልፋል ተብሎ አይታመንም።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የብርሃንና ሠላም ማተሚያ ቤት መቃጠል

ከተመሰረተ ከ70 ዓመታት በላይ ዕድሜ እንዳስቆጠረ የሚነገርለት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚገኘው የብርሃንና ሠላም ማተሚያ ቤት ዛሬ ቃጠሎ እንደደረሰበት ወኪላችን ከአዲስ አበባ ዘገበ.. የብርሃንና ሠላም ማተሚያ ቤት የቃጠሎ መንስኤ ለጊዜው በዝርዝር ባይገለፅም በማተሚያ ቤቱ ላይ እሳቱ የተነሳው ከቀኑ 9 ሠዓት ተኩል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ደቡብ ሱዳን ከግብፅ ጋር ወታደራዊ ትብብር መፈራረሟ አነጋጋሪ ሆኗል

የደቡብ ሱዳን መንግሥት ባለፈው እሑድ ከግብፅ ጋር የወታደራዊ ትብብር ስምምነት መፈጸሙን ‘ሱዳን ትሪቡን’ በሰኞ እትሙ ዘገበ፡፡ የኢትዮጵያ ‘ወዳጅ’፣ የግብፅ ደግሞ ‘ጠላት’ ተደርጋ የምትታሰበው ደቡብ ሱዳን ድርጊት አነጋጋሪ ሆኗል፡… የደቡብ ሱዳን መንግሥታዊ ቴሌቪዥንን ዋቢ አድርጎ እንደተጻፈው ዘገባ ከሆነ፣ አዲሱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ይህ ትውልድ ሞቶ የሚቀጥለው ትውልድ ይለፍለት”ቅስቀሳና መዘዙ –ፋሲል የኔአለም

በኢትዮጵያ የውጭ እርዳታ ይጎርፋል፤ በግርድፉ ከ40-50 ቢሊዮን ዶላር ባለፉት 22 አመታት ተለግሷል። ወደ 20 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብም ተበድረናል፡፡ የውጭ ኢንቨስትመንትም ይፈሳል፤ ግንባታዎችም ይካሄዳሉ..   በእነዚህ ፈንድሻ ዜናዎች መሃከል ግን ብዙ ችግሮችም አሉ። ውሃ ፣ መብራት፣ ስኳር እና ዘይት በፈረቃ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ከአንድነት ፓርቲ ጋር የሚደረገው ውህደት በግለሰቦች ደረጃ እንጂ በተቋሞቹ ውስጥ አልሞተም”

መጋቢት 11 ቀን 2004 ዓ.ም. በመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና በአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ መካከል የነበረው የቅድመ ፓርቲዎች ውህደት ሳይፈጸም ቀርቷል። ሁለቱም ፓርቲዎች አንዱ አንዱን እየከሰሱ ይገኛሉ… አቶ አበባው መሐሪ የመኢአድ ፕሬዝደንት በተለይ አንድነት በአመራሩ በኩል ከመድረክ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለገጠሩ ወጣት የምንሰጠው መሬት ባለመኖሩ እየተሰደደ ነው ሲሉ አቶ ሃለማርያም ተናገሩ !!

ጠ/ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ይህን ያሉት ኢህአዴግ የ6 ወራት የስራ አፈፃፀሙን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አዳራሽ በገመገመበት ወቅት ነው.. ስራ ፈጠራውም ሆነ ሳይታረሱ የኖሩትን ወል መሬቶችን እያደራጁ ለወጣቱ አርሶደአር መስጠት አላዋጣም ያሉት አቶ ሃይለ ማርያም ፣ በገጠር መሬት የማከፋፈል ስራ ከተሰራ በሁዋላ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሰሜን ጎንደር በላይ አርማጭሆ ትክል ድንጋይ አካባቢ የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር በራሪ ወረቀት ተበተነ፤

አርበኞች ግንባር በሰሜን ጎንደር በራሪ ወረቀት በተነ፤  በሰሜን ምዕራቡ የሀገሪቱ ክፍል ተሰማርቶ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር ሠራዊት ተከታታይና ቀጣይ የሆኑ አውደ ውጊያዎችን በመፈጸም የወያኔን ጦር እያሽመደመደው ከመሆኑም በተጨማሪ.. ግንባሩ በአሁኑ ሰዓት የአካባቢውን ማሕበረሰብ የማንቃት፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት… የህወሃት ሰዎች ጉድ!

በዝርፊያ ወንጀል ተጠርጥረው በተከሰሱ የደኅንነት ሠራተኞች ላይ ምስክሮች ተደመጡ  በውጭ ዜጋ ላይ ዝርፊያ በመፈጸም ወንጀል ተጠርጥረው በተከሰሱ የደኅንነት ሠራተኞች ላይ ምስክሮች መደመጥ ጀመሩ.. የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የአገር ውስጥ ደኅንነት ሠራተኛ በሆኑት አቶ ዮሐንስ ኪሮስ አብዩና በአቶ በኩረ ጽዮን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጎሠኛነትና ሽብርተኛነት (በፕ / ር መስፍን ወ/ማርያም !!

የጎሠኛነት አጭር ትርጉም ዓለምን በራሱ ጠባብ ኢምንትነት የሚለካ ሰው ነው፤ ለኪው መለኪያው ነው፤ መለኪያውም ለኪው ነው፤ ጎሠኛነት የዘረኛነት የባሕርይ ልጅ ነው….ዘረኛነትም ሆነ ጎሠኛነት መሠረታቸው ድንቁርና ነው፤ የድንቁርናው ዓይነተኛ መገለጫ ‹‹ንጹሕ›› የሚለው ቃል ነው፤ ለዚህ ዋና ምስክር አድርጌ የማቀርበው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአዲስአበባ በየቀኑ እየተባባሰ የመጣው ችግር !!

የውኃና የመብራት እጦት ቴሌን ተውት ህዝቡን ሌላ መልመጃ ውስጥ ካስገባ ሰነባበተ እናም ከከፍተኛ ልምድ በመነሳት እኛ ሀረሮች ትንሽ ምክር ቢጤ ልንሰጣችሁ አሰብን; 1,ውሃ ስለጠማህ ብቻ መጠጣት ታቆምና እንዳትታነቅ መከላከያ መሆኑን መልመድ.. 2,አንዳንድ ሆቴሎች ምግብ ከበላህ በኋላ የእጅ መታጠቢያ ውሃ የለንም ልትባል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በስድስት ወር ውስጥ 41 ሰዎች በመንገድ ጉድጓዶችና ኩሬዎች ውስጥ ገብተው ሞተዋል

በመንገድ ላይ ለሚደርሱ አደጋዎች የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ተጠያቂ ነው” “መንግሥትን በሰራው ጥፋት መክሰስ ህገ-መንግስታዊ መብት ነው” – የህግ ባለሙያ ለአዛውንቱ አቶ ተስፋዬ ኪዳኔ መስከረም 10 ቀን 2006 ዓ.ም መልካም ቀን አልነበረም.. ከመ/ቤታቸው ወጥተው ወደ ቤታቸው እያመሩ ነበር፡፡ ከ5ኛ ፖሊስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አምባገነናዊውን ስርዓት አቅፈውና ደግፈው የያዙት ምዕራባዊ አገራት

(እዮብ ከበደ ኖርዌይ)  በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለው ጭቆና፣ ስቃይ እና መከራ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ እና ተጠናክሮ እንዲቀጥል ካደረጉት ምክንያቶች መካክል አንዱ፣ የወያኔ መንግስት ከምዕራባዊያን የሚያገኘው ያልተቋረጠ ድጋፍ እና ሙገሳ ትልቅ ቦታ ይይዛል..  ከነዚህ መንግስታት የሚያገኘው ድጋፍ እና ሙገሳ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአምባገነኑን የወያኔ ቡድን እድሜ ለማሳጠር በአንድነት እንሰራለን!

የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር እና የአማራ ዲሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ የጋራ መግለጫ የስልጣን እድሜውን ለማራዘም የተለያዩ  ምክንያቶችን እየፈጠረ እና በሱ ላይ የተነሱትን የተቃውሞ  ሃይላት በ አሸባሪነት ከመፈረጅ አልፎም በመግደል በማሰር እና የተለያዩ  ወከባዎችን  በመፍጠር ከትግሉ ጎራ ጋሳቸውን እንዲያገሉ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ረዳት አብራሪ ሃይለመድን አበራ ዛሬም በምረመራ ላይ መሆኑን የስዊዘርላንድ ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር መስሪያ ቤት ነገረኝ

ረዳት አብራሪ ሃይለመድን አበራ ዛሬም በምረመራ ላይ መሆኑን የስዊዘርላንድ ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር መስሪያ ቤት ነገረኝ ዛሬ ለምን እነደሁ እንጃ፤ ረዳት አብራሪ ሃይለመድን አበራ በማለዳው በአዕምሮዬ ተመላለሰ። ምን ደርሶ ይሆን… ምን ተብሎ ይሆን… ኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመስራት የሰው ሃገር እስራትን ያስመረጠውን በደል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሳውዲ አረቢያ ሁለት ከተሞች ከከባድ አቧራ አዘል አውሎ ነፋስ እና ዶፍ ዝናብ ተረፉ !

እለተ ረቡዕ Apr 2 2014 ምሸት ከበረሃማ የሃገሪቱ ክፍል የተነሳው አቧራ አዘል አውሎ ነፍስ እና ዶፍ ዝናብ ከተማይቱን ሪያድ እና ጣይፍ ከተማን ስጋት ላይ ጥሏቸው እንደ ነበር የሚናገሩ ምንጮች እንደዚህ አይነት የአየር ፀባይ ያልተለመደ በመሆኑ ህዝቡን ስጋት ወስጥ ጥሎት እንደነበር ገልጸዋል.. ለሰአታት የወረደው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያን ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ እና የዲያስፖራውን ሚና በተመለከተ በኖርዌይ ኦስሎ ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ

በዲምክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ  የድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ አዘጋጅነት አፕሪል ቅዳሜ 12/2014  በኖርዌይ ኦስሎ ከተማ  የኢትዮጵያን ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ እና የዲያስፖራውን ተሳትፎ በተመለከተ ታላቅ ሕዝባዊ ስብሰባ ተካሄደ:  የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ የድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ… በሕዝባዊ ስብሰባው ላይ ቁጥራቸው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድ ባርያ ነጻ የሚወጣው መቼ ነው? ሲፈቅድ ነው? ወይስ ሲፈቀድለት? (ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም)

በአለፈው ሳምንት (ፋክት ቁጥር 36) ወይዘሮ መስከረም የተለያዩ መጻሕፍትን በመጥቀስ በሴቶች ላይ ያለውን መጥፎ ጫና በደንብ ያስመሰከረች ይመስለኛል፤ ግን እኮ በሴቶች ላይ ያለው ጫና የቆየ፣ ክፉና ጎጂ መሆኑን ማንም ያውቀዋል፤ ….ቁም-ነገሩ ያለው ከዚያ የባህል ጭነት በራስ ጥረት ወጥቶ፣ ነቀፌታንም ሆነ እርማትን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የተከብራችሁ የአንድንት ለዲሞክራሲና ለፍትህ የድጋፍ ማህበር ዓባላትና ደጋፊዎች።

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!  የአንድነት የድጋፍ ማህበር በስዊድን ከኢትዮጽያ ድምዕ ራዲዎ ጋር በመተባበር ”የሚለዮኖች ድምዕ ለመሬት ባለቤትነት” በሚል መርሆ አንድነት ፓርቲ የጀመረው የቅስቀሳ ሥራ እንድትደግፉ ጥሪውን ያስተላልፋል… ! ውድ ኢትዮጵያኖች የድጋፍ ማህበራችን የአንድነት ፓርቲ የነደፈውን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Foreigners investors involved in land grabbing deals in Ethiopia.

Raswork MengeshaStockholm  The fact that, wherever land acquisition by foreign investors has taken place, these “land grabs” have led to displacement, loss of livelihood and often death in the...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ካልገደሉ አያቆሙንም – ሃብታሙ አያሌዉ (የአንድነት አመራር) ሰልፉን በተመለከተ

ሀገር የመገንጠል ዓላማ ይዞ የተነሳው የህወሓት ጁንታ፣ በስውር እና በአደባባይ የጫካ ልማዱን መሰረት አድርጎ ሲገድል መኖሩ አዲስ ባይሆንም፣ ከሰሞኑ መረር ያለ እርምጃ ‹‹ግድያ›› ማሰቡን ከጓዳው የወጣ የወሬ ምንጭ ደረሰን… ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት በአዲስ አበባ አስተዳደር ጽ/ቤት ተገኝቼ ነበር፡፡ የመገኘቴ ዓላማም...

View Article
Browsing all 931 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>