Quantcast
Channel: Ethio Andinet ኢትዮ አንድነት
Viewing all articles
Browse latest Browse all 931

የብርሃንና ሠላም ማተሚያ ቤት መቃጠል

$
0
0

ከተመሰረተ ከ70 ዓመታት በላይ ዕድሜ እንዳስቆጠረ የሚነገርለት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚገኘው የብርሃንና ሠላም ማተሚያ ቤት ዛሬ ቃጠሎ እንደደረሰበት ወኪላችን ከአዲስ አበባ ዘገበ..

የብርሃንና ሠላም ማተሚያ ቤት የቃጠሎ መንስኤ ለጊዜው በዝርዝር ባይገለፅም በማተሚያ ቤቱ ላይ እሳቱ የተነሳው ከቀኑ 9 ሠዓት ተኩል ግድም እንደሆነ የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ከአካባቢው ነዋሪዎች ያገኘውን መረጃ መሰረት በማድረግ ገልፆልናል። እሳቱ በቁጥጥር ስር መዋሉም ተነግሯል። የብርሃንና ሠላም ማተሚያ ቤት በዕድሜ ጠገብነቱ እና ግዝፈቱ በሀገሪቱ ብቸኛው የማተሚያ ቤት እንደሆነ ይጠቀሳል።

                DW NEWS

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር 

ማንተጋፍቶት ስለሺ

አርያም ተክሌ



Viewing all articles
Browse latest Browse all 931

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>