በኖርዌይ የሚኖሩትን ኢትዮጵያን ስደተኞችን የአኖኖር ሁኔታ በሚመለከት ህዝባዊ ውይይት እና የኢሳት ምሽት ፕሮግራም በኖርዌይ...
በኖርዌይ ከተማ ኦስሎ በኖርዌይ የሚኖሩ ኢትዮጵያኖች በኖርዌይ የሚኖሩትን ኢትዮጵያን ስደተኞችን የአኖኖር ሁኔታ በሚመለከት ሐሙስ የካቲት20,2006 ዓ ም በአንድ ላይ በመሰብሰብ ውይይት እና ምክክር አድርገዋል …. ስብሰባው በኖርዌይ የስደተተኛ ማህበር የተዘጋጀ ሲሆን በስብሰባው ላይ ከተለያዩ ከተሞች የመጡ እና...
View Articleየዩናይትድ ስቴት የዉጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት በኢትዮጵያ ዉስጥ ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት እንዳለ ይፋ አድርጓል (ዜና ትንታኔ)
ዋሽንግተን ዲሲ፤ የካቲት 20/2006 (ቢቢኤን) ፦ የዩናይትድ እስቴስ የዉጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት (State Department) ባወጣዉ የዘንድሮ የሰዓዊ መብት ሪፖርት ላይ የኢትዮጵያ መንግስት ያከናዉናቸዋል ያለዉን የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች በመዘርዘር ሰፋ ባለ መልኩ አቅርቦታል… ቀድም ሲል ኢትዮጵያ ዉስጥ በ2003...
View Articleወያኔ ቀይ መስመር ላይ ነው!!አስረአንደኛው ሰአት አልፎአል!!
“እያለማን ነው ስንል ከፊታችን እጅግ ትልቅ አደጋ ተጋርጦብናል::” አቶ ጌታቸው አሰፋ ወያኔ ሊቆጣጠረው የማይችል ከባድ የህዝብ ማእበል እንደሚገጥመው የደህንነት ሰዎች ያቀረቡት ሪፖርት ማመልከቱን ተከትሎ በዶክተር ደብረጺሆን እና በአቶ ጌታቸው የሚመራ ከባድ ስብሰባ በአዲስ አበባ ካሳንችስ ኢሲኤ ጀርባ ከሚገኝ አንድ...
View Articleኢህአዴግ የአንድነት ፓርቲ ኃይሎች በአደረጃጀቴ ሰርገው ገብተዋል በሚል ግምገማ ሊጀምር ነው
ኢህአዴግ የአንድነት ፓርቲ ኃይሎች በአደረጃጀቴ ሰርገው ገብተተዋል በሚል ግምገማ ለጀምር መሆኑ ታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ኢህአዴግ ጽ/ቤት የአንድ-ለ-አምስት የአደረጃጀት አመራሮች በተለያዩ ክፍለ ከተማዎች የሚገኙ የአንድ-ለ-አምስት የአደረጃጀት አመራሮችን በመሰብሰብ…. “አንድነት ፓርቲ የአንድ-ለ-አምስት አደረጃጀታችን...
View Articleለተሻለ ኑሮና ፣ለነጻነት፣ ለእኩልነት፣ ለፍትህና ለዲሞክራሲያዊ ስርዓት የሚደረገው ትግል አይቀለበስም
Posted By issa Abdusemed ለሃያ ሁለት ዓመታት የተንሰራፋውን በአምባ ገነኑ ቡድን በወያኔ የሚመራውን የኢሕዴግ መንግስት ለማሶገድ የሚያስችለውን ዕድል የተቃዋሚ ድርጅቶች በእርስ በርስ የስልጣን ንትርክና ሽኩቻ ሊያጡት አይገባም።…መከፋፈል በቃን ብለው ተባብረው በመነሳት ሕዝቡን በጋራ ለመምራት አላፊነቱን...
View ArticleUDJ አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍት የድጋፍ መኃበር በስዊድን ወርኃዊ ስብሰባ !!
በኢሳ አብድሰመድ (By Issa Abdusemed) በጣም የሚያስደስት እና የተሳካ ስብሰባ በስዊዲን አገር የሚገኙ UDJ አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ የድጋፍ መኃበር በስዊድን ስብስብ ስብሰባውም በየወሩ የሚደረግ ቢሆንም የዚህን ስብሰባ ለየት የሚያደርገው በወቅቱ እጅግ በርከት ያሉ የ UDJ...
View Articleሰበር ዜና (BlueParty Ethiopia)
ለነጻነት የሮጡት ታሰሩ ዛሬ በተካሄደው የሴቶች 5ሺሜትር ሩጫ ላይ የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ‹‹ለነጻነት እንሩጥ›› በሚል መሪ ቃል የተለያዩ ፖለቲካዊ ጥያቄዎችን በማንሳት ተሳታፊውን ሲያነቃቁ ውለዋል… በሩጫው ላይ ከተነሱ ጥያቄዎችና መፈክሮች መካከል ርዕዮትና ሌሎች የህሌና እስረኞች ይፈቱ፣ መብትን መጠየቅ አሸባሪነት...
View Articleየአዉሮፓ ሕብረት የሚሊዮኖች ድምጽ ንቅናቄን በተመለከተ አንድነትን አነጋገረ
(ፍኖተ ነፃነት) በኢትዮጵያ የአዉሮፓ ሕብረት ልኡካን ቡድን መሪ አምባሳደር ቻንታል ሔበሬሽ፣ በአዉሮፓ ሕብረት የአፍሪካ ቀንድ እና የሕንድ ዉቂያኖስ አካባቢ ዴስክ ኦፌሴር ቪክቶሪያ ጋርሲያ ጉሌን እንዲሁም ቶማስ ሁይገባርቴስ የተሰኙ ፣ የአዉሮፓ ሕብረት ሃላፊ.. በነርሱ አነሳሽነት፣ ከአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራር...
View ArticleThe New Tyranny
How development experts have empowered dictators and helped to trap millions and millions of people in poverty.William Easterly… On the morning of Sunday, Feb. 28, 2010, the villagers of Mubende...
View ArticleMining Corruption in Ethiopia: A Reply to Clare Short
by Alemayehu G. Mariam* Open letter or open pandering to corruption? “As I look around the EITI implementing countries, I do not accept that the situation for civil society in Ethiopia is worse than a...
View Articleሃገራዊ ጥሪ ከ 2007 ምርጫ በፊት!
ስለ ሃገራችን ኢትዪጵያ መከራ፣ ስለ ህዝባችን ስቃይ፣ ስለ ኢህኣዴግ ግፍ፣ ስለ ተቃዋሚዎች ህብረት ኣልባ መሆን፣ ሌላም ሌላም ከሚገባው በላይ ተጽፈዋል፣ ተነግረዋል፣ ነገር ግን ያመጣነው ለውጥ የለም – እንዲያውም የባሰ መለያየት፣ መወቃቀስ፣ ማጥላላት፣ እና የኢህኣዴግን ኪስ እንዲሰፋ ኣስተዋጽኦ ኣድርገናል.. ኣሁንም...
View Articleየሐረር ገበያ ዳግም እሳት
ሐረር ከተማ ዉስጥ በሳምንት ልዩነት ባለፈዉ ቅዳሜ ማታም የእሳት አደጋ መድረሱን ኗሪዎቿ ይናገራሉ… በገበያ ማዕከላት ብቻ ለአራተኛ ጊዜ የተፈጠረዉን ቃጠሎ ፖሊስ አጣርቶ የምርመራዉን ዉጤት ለሕዝብ ይፋ ባለማድረጉ ኗሪዎቹ ቅሬታቸዉን ገልጸዋል። የክልሉ መንግስት በበኩሉ ባወጣዉ መግለጫ ድርጊቱ የጸረ ሰላም ኃይሎችና...
View Articleበኩዌት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጉዳይ አሳሳቢ ሆኗል
በዚህ ሳምንት አትክሮት ማግኘት ከሚፈልጉ ወገኖቻችን በዋነኝነት በኩዌት የሚኖሩ እና በስራ ላይ ተሰማርተው የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ናቸው…ባሳለፍነው ቀናት በዋና ዜናነት በአገሪቱ የስፖርት ሚኒስትር መኖሪያ ቤት ውስጥ የምትሰራ ኢትዮጵያዊቷ የቤት ሰራተኛ የአሰሪዋን ሴት ልጅ ገላለች ተብሎ የተዘገበውን ዜና ተከትሎ...
View Article“ከዚህ በኋላ ትዕግስታችን ተሟጧል!” – ሰማያዊ ፓርቲ በኢትዮጵያ እንደገና ወኔ የተሞላበት የትግል መንፈሱን በማደስ...
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ እ.ኤ.አ ማርች 9/2014 የተከበረውን ዓለም አቀፍ የሴቶች በዓል ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ ከተማ ተዘጋጀቶ በነበረው የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ የሰማያዊ ፓርቲ ወጣት ሴቶችም ተሳትፎ አድርገው ነበር.. ከዴሞክራሲያዊ ምርጫ ባፈነገጠ መልኩ...
View Articleሰማያዊ ፓርቲ የምርጫ ስነምግባር ደንብ እንደማይፈርም አስታወቀ
በ2002ቱ ጠቅላላ ምርጫ መቃረቢያ ላይ ከ60 ያላነሱ ሀገር አቀፍና ክልል አቀፍ ፓርቲዎችም እንገዛበታለን ብለው ከፈረሙበት በኋላም ሕግ ሆኖ የወጣው የስነ-ምግባር ደንብ ላይ ሰማያዊ ፓርቲ እንደማይፈርም አስታወቀ.. የፓርቲው ፕሬዚዳንት ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ለሰንደቅ እንደተናገሩት፤ የምርጫ ስነ-ምግባር ደንብ...
View Articleኢህአዴግ አገር የመምራት ብቃት እንደሌለው አዲስ አበባ ማሳያ ናት!!
Aseged Tamene ከአዲስ አበባ የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ! ኢህአዴግ አገር የመምራት ብቃት እንደሌለው አዲስ አበባ ማሳያ ናት!!..ሌሎች አገሮች ለዋና ከተሞቻቸው ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት የየአገሮቻቸው ፖለቲካዊ ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እድገት ማሳያ በማድረግ አለም አቀፍ ተቋማትንና...
View Articleበሀረር በህዝቡና በአስተዳደሩ መካከል ያለው አለመተማመን መስፋት ወደ ብሄር ግጭት እንዳያመራ ተስግቷል
ኢሳት ዜና :- በሃረር በአንድ ሳምንት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ የንግድ ቤቶች መቃጠላቸውን ተከትሎ፣ በህዝቡና ክልሉን በሚመራው የሃረሪ ሊግ መካከል የተፈጠረው ከፍተት እየሰፋ መሄድ የብሄር ግጭት ሊያስነሳ ይችላል በማለት ነዋሪዎች ስጋታቸውን እየገለጹ ነው.. ኢሳት ያነጋገራቸው ነዋሪዎች እንደሚሉት ክልሉን የሚያስተዳድረው...
View Articleታላቅ የምስራች ለፍኖተ ነፃነት ታዳሚዎች በሙሉ
(By issa Abdusemed Kassim ) በውጭም ሆነ በሀገር ውስጥ የምትገኙ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ቀደም ሲል ለፍኖተ ነጻነት ጋዜጣ የህትመት መሳሪያ ማደራጃ ለመግዛት እንዲቻል ጥሪ መቅረቡ ይታወሳል.. በጥሪው መሰረት በርካታ ወገኖቻችን ተግባራዊ ምላሽ እየሰጡ እንደነበር ቢታወስም...
View Articleከአሜሪካ የመጡ የሙስሊም ምሁራን የታሰሩ ሙስሊሞችን ከመንግስት ጋር ያደራድራሉ
በአሜሪካ አገር ‹‹በድር ኢትዮጵያ›› የተሰኘውን የሙስሊም ማህበር የሚመሩ ምሁራንና ታዋቂ ሰዎች፤ የታሰሩ ሙስሊሞችን ከመንግስት ጋር ለማሸማገል በኢትዮጵያ መንግስት ፈቃድ ሰሞኑን አዲስ አበባ መግባታቸው ተነገረ.. በአወሊያ ትምህርት ቤት ሰበብ የተቀሰቀሰው ውዝግብ ቀስ በቀስ እየተካረረ፤ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላላ...
View Articleየአንድነት UDJ የወላይታ ዞን ምክር ቤት ስብሰባን የመለስን ቲቨርት የለበሱ የመንግስት ካድሬዎች በኃይል አደናቀፉት
የአንድነት ፓርቲ የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ አቶ ዳንኤል ተፈራ እና ምክትል ኃላፊ የሆኑት አቶ ዳንኤል ሺበሺ ደህንነታቸው አደጋ ላይ ነው.. የሟቹን የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር የአቶ መለስ ዜናዊ ምስል ያለበት ቲሸርት የለበሱ ከ 10 የሚልቁ የመንግስት ካድሬዎች በወላይታ ሶዶ እየተደረገ የነበረውን አንድነት ፓርቲ የወላይታ...
View Article