ሐረር ከተማ ዉስጥ በሳምንት ልዩነት ባለፈዉ ቅዳሜ ማታም የእሳት አደጋ መድረሱን ኗሪዎቿ ይናገራሉ…
በገበያ ማዕከላት ብቻ ለአራተኛ ጊዜ የተፈጠረዉን ቃጠሎ ፖሊስ አጣርቶ የምርመራዉን ዉጤት ለሕዝብ ይፋ ባለማድረጉ ኗሪዎቹ ቅሬታቸዉን ገልጸዋል። የክልሉ መንግስት በበኩሉ ባወጣዉ መግለጫ ድርጊቱ የጸረ ሰላም ኃይሎችና የአሸባሪዎች ነዉ ሲል ኮንኗል።
አንዳንድ ኗሪዎችንና የሚመለከተዉ አካል በስልክ ያነጋገረዉ ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ዝርዝሩን ልኮልናል
ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ
