የረዳት ፓይለቱ ሀይለመድህን እህት ትንሳይ አበራ መልዕክት Message from co-pilot Hailemedin’s Sister
በመጀመሪያ ይህን ጽሁፍ የምታነቡ ሰዎች በሙሉ የተዝረከረከ ከሆነባችሁ ይቅርታ እጠይቃለሁ። ከትናንት ከሰዐት በኋላ ጀምሮ እስካሁን ኢንተርኔትና ቴለቪዥን ላይ ያለማቋረጥ ተተክየ ስለቆየሁና በጥልቅ ሃዘን ስለተመታሁ አይምሮየ ትክክል ላይሆን ይችላል…. ‘የኢትዮጵያ አየር መንገድን ወደ ሮም ይጓዝ የነበረ አውሮፕላን...
View Articleከረቀቀና ከተቀነባበረ ዘመናዊ የውክልና ቅኝ-ግዛት እንዴት ነፃነታችንን እንጎናፀፍ !!!? (ገረመው አራጋው ክፍሌ)
ገረመው አራጋው ክፍሌ – ከኖርዌ ወያኔ ኢትዮጵያን ወሮ በቅኝ ግዛት ከተቆጣጠረ በኋላ በሕዝብ ላይ ያደረሱትና አሁንም እያደረሱት ያለውን መከራ፤ የማስተዋል ሕሊና ላለው ሰው የተሰወረ ድርጊት አይደለም… እንደዚህ ያለው የሕዝብ መከራና ጦርነት፤ ፍትሕ ማጣትና አድለዎ፤ስደትና ሞት፤መደፈርና መዋረድ፤የማንነት ማጣት፤የራስ...
View Articleአቶ አለማየሁ አቶምሳ በገዛ ፍቃዳቸው ከሥልጣናቸው ለቀቁ (በጽዮን ግርማ)
የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ አለማየሁ አቶምሳ በገዛ ፈቃዳቸው ከኦሕዴድ ሊቀመንበርነታቸው ለቀቁ፡፡በዛሬው ዕለት በተካሄደው የኦሮሞ ሕዝቦች ዲሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ) ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ መልቀቂያቸውን ያስገቡት አቶ አለማየሁ አቶምሳ ጥያቄያቸው ተቀባይነት አግኝቶ ከሥልጣን መነሳታቸው ታውቋል….አቶ...
View Articleዓለም ባንክ ኢህአዴግን በረበረው – ከዚያስ? “ኢህአዴግ የተጭበረበረ ሪፖርት አቅርቦ” ነበር
ኢህአዴግ “አልመረመርም፣ አልበረበርም” በማለት ሲያንገራግር ከቆየ በኋላ በዓለም ባንክ ቀጭን ትዕዛዝ ለመበርበር መስማማቱን ገልጾ በተለያዩ አካላት ምርመራ ተካሂዶበታል። በተከታታይ ሲካሄድ የነበረው ምርመራ አካል የሆነው የመጨረሻ ምርመራ ባለፈው ሳምንት አጋማሽ ተጠናቋል… የጎልጉል ታማኝ ምንጮች እንደተናገሩት ስድስት...
View Articleየኢትዮጵያ መንግሥት፡- በኮምፕዩተር ስለላ ተከሰሰ፤ እንዲህ ዓይነቱን ውንጀላ አስተባበለ
የኢትዮጵያ መንግሥት የተራቀቁ የስለላ ሶፍትዌሮችን እየለቀቀባቸው የኮምፕዩተሮቻቸውን ይዘት እንደሚሠርቅ እና የግል ግንኙነቶቻቸውንም እንደሚከታተል በውጭ የሚኖሩ በርካታ ኢትዮጵያዊያን ስሞታዎችን እያሰሙ መሆናቸው እየተነገረ ነው…. አንድ የዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ ነዋሪ በዩናይትድ ስቴትስ ፌደራል ፍርድ ቤት በኢትዮጵያ...
View Articleካፒቴን ኃይለመድህን አበራ ለኢትዮጵያ ተላልፎ አይሰጥም።ከጉዳዩ ጋር የተያያዙ አዳዲስ ለውጦች (ጉዳያችን ጡመራ...
ካፒቴን ኃይለመድህን አበራ (ፎቶ ከማኅበራዊ ድረ-ገፅ) የካቲት 10/2006 ዓም የኢትዮጵያ አየርመንገድ ንብረት የሆነውን ቦይንግ 767 አይሮፕላን ከኢጣልያዊው አብራሪ ጋር ይዞ ከአዲስ አበባ ወደ ሮም ያመራ የነበረው እና ጄኔቭ ስዊዘርላንድ ላይ እንዲያርፍ ያደረገው ካፒቴን ኃይለመድህን አበራ በመልካም የጤንነት...
View Articleየሸፍጥ ክርክር የሃሰት ክምር የታሪክን እውነታ አይቀይርም! (ከኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ)
I. መግቢያ: የካቲት 3 ቀን 2006 ዓ/ም የወያኔ/ኢሕአዴግ ሊቀ-መንበርና የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ለአገር-ውስጥ ጋዘጤኞች በሰጡት መግለጫ ላይ የኢትዮ-ሱዳን ድንበር ጉዳይን በተመለከተ ለቀረበላቸው ጥያቄ በድፍረት የሰጡት ምላሽ የኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴን ብቻ አይደለም መላውን...
View Articleሰማያዊ ፓርቲ በድሬደዋ ከተማ ለዕሁድ ሕዝባዊ ሰብሰባ ዝግጅት ላይ !
ዛሬ ቅዳሜ ማለዳ ላይ፣ ድሬዳዋ የሚገኙት የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችና አባላት ነገ ዕሁድ የካቲት 16/2006 ዓ.ም በከተማዋ ለሚደረገው ህዝባዊ ስብሰባ በይፋ ቅስቀሳቸውን ጀምረዋል፡፡ ወጣቶቹ የፓርቲው አመራሮችና አባላት ሙሉ ቀን ቅስቀሳውን የሚያከናውኑ ይሆናል፡፡ በየሰዓቱ ያለውን ሁኔታ እየተከታተልን እናሳውቃችኋለን !...
View Articleየሰላማዊ ሰልፉ ዘገባ ከባህር ዳር !
የባህር ዳር ከተማ አንድነት ወጣቶቹ በሰልፉ ላይ ከተገኙ እርምጃ እንደሚወሰድባቸው ተነግሯቸው የነበረ ቢሆንም ‹‹አገር ያቀናው አባቴ ተሰድቦ ዝም ማለት አልችልም››ብለው ፍርሃትን ሰብረው ሰልፉን ተቀላቅለዋል… በከተማይቱ የባጃጅ አገልግሎት የሚሰጡ ሰዎችን ትናንት በማህበራቸው አማካኝነት በመሰብሰብ ሰልፉን የሚያጅቡ...
View ArticleThe urban hyenas that attack rough sleepers
By Martin Fletcher Addis Ababa BBC – Urban hyenas are becoming a dangerous problem in the Ethiopian capital, where they attack rough sleepers. It is late evening in Addis Ababa. Stephen Brend, a...
View Articleወጣቱ ”ኑሮ መሮኛል” በማለት ቦሌ መንገድ ላይ ራሱን አጠፋ
ዛሬ በምሳ ሰዓት አካባቢ፤ በሱፍቃድ በጋሻው የተባለ ዕድሜው በሃያዎቹ ውስጥ የሚገመት ወጣት በቦሌ መንገድ ላይ ከአራት ጊዜ በላይ በተከታታይ ወደ ሰማይ ከተኮሰ በኋላ ራሱን አጠፋ። ራሱን ከማጥፋቱ በፊት ”ኑሮ መሮኛል” ሲል ተሰምቷል… ቦሌ መንገድ ሚሊኒየም አዳራሽ አካባቢ በሚገኝ የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ በጥበቃ...
View Articleበባህር ዳር ከተማ የተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ እንድምታ (በገዛኸኝ አበበ ኖርዌይ )
እባካችው እናንተ የፖለቲካ መሪዎች አንድ ሆናችው ሕዝቡን ለለውጥ አነሳሱት ይቼን አጠር ያለች ጹሁፍ እንድጽፍ ያነሳሳኝ በትናትናው እለት የካቲት 16 2006 ዓመተ ምህረት የአማራ ክልል በሆነችው በባህር ዳር ከተማ አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ (አንድነት) ፓርቲ እና መላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ)...
View Articleዩኒፎርሙን አውልቆ ካልሸጠው አንድ ጉራጌ ጄነራል አድርገን ሾመናል።” ጄኔራል ሳሞራ የኑስ
“ ከሳምንታት በፊት ራሱን የአማራ ክልል ብሎ በሚጠራው የክልል አምባገነን ጁንታ አስተዳዳሪ ነኝ የሚለው የብኣዴን የድርጅት ጉዳይ ሃላፊ አቶ አለምነህ መኮንን በድርጅቱ የውይይት መድረክ ላይ የአማራውን ህዝብ ለሃጫም እና ልጋጋም እንዲሁም መርዝ ብሎ መሳደቡን ተከትሎ በከፍተኛ ደረጃ የውጪ እና የውስጥ ተቃውሞ...
View Articleይድረስ ለፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ፡- በኢትዮጵያ ታሪክ ተወቃሾቹ የኦሮሞ ሕዝብና ሙስሊሙ ማኅበረሰብ ብቻ ነውን እንዴ?!
በዲ/ን ኒቆዲሞስ ዕርቅ ይሁን - nikodimos.wise7@gmail.com ‹‹ዕርቅና ሰላም የሕይወት ቅመም፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን እንደውለታ ቢስ ለሚቆጥሩ ወገኛ ሁሉ የሚሆን መልስ እነሆ!›› በሚል ርእስ የጻፉትን ጦማር እጅግ የማክበርዎና ኢትዮጵያዊው የምሆን ወንድምዎ ደጋግሜ አነብበኩት…...
View Articleበአገሩ ሁለተኛ ደረጃ ዜጋ ሆኖ ባለሙያው እንዲበሳጭና እንዲማረር እያድረጉ የኢትዮጵያን አየር መንገድ መንከባከብና ማሳደግ...
ከፍያለው ገብረመድኅን በኢትዮጵያ አየር መንገድ ውስጥ ስለተንሰራፋው መጥፎ የማኒጅመንትና ብሄረስብ ላይ የተመሠረተ አስተዳደር ስለመኖሩ ብዙ ይነገራል። ታህሳስ 21፣ 1945 ተመሥርቶ: ረዥም ታሪክና ገና ከሥረ መሠረቱ በጥሩ የአስተዳደር ፍልስፍና ላይ የተመሠረተ በመሆኑ፡ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ የኢትዮጵያ አየር መንገድ...
View Articleኢትዮጵያ ከግብፅ ጋር የተስማማችባቸውና ያልተስማማችባቸው ነጥቦች ይፋ ተደረጉ
•ግብፅ የቅኝ ግዛት የውኃ ኮታዋ እንዲከበር አሁንም ጠይቃለች ( ለመስማማት የገባችውን ቃል አፍርሳለች ) የውኃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር የህዳሴውን ግድብ ግንባታ በተመለከተ ከግብፅና ከሱዳን መንግሥታት ጋር እያደረገ የሚገኘውን ድርድር ውጤት አስታወቀ፡፡ የግብፅ መንግሥት ያቀረባቸው የግዴታ ሐሳቦች በኢትዮጵያ...
View Articleበህዝባዊ ሰልፉ ለኦሰካር ሽልማት ከታጨው አደባባይ ምን እንማር
ተቃውሞንም ሆነ ድጋፍን ለመግለጽ ወደ አደባባይ መውጣት የተለመደ ነገር ነው። በኢትዮጵያ ታሪክ የ አዲስ አበባው መስቀል አደባባይን ብንመለከት እንኳ ያላስተናገደው ሃይማኖታዊ ፖለቲካዊ ማህበራዊ ክንውን የለም። እነዚህ ክንውኖችን በበላይነት የዘመሩባቸው የዘፈኑባቸው የቦተለኩባቸው ግለሰቦች የተለያየ በጣም የማይስማሙ...
View Articleድሬዎች ለሰማያዊ ፓርቲ፡ “ኢሕአዴግ ክፉ መንግስት ነው፤ አብረናችሁ እንታገላለን”
‹‹ወደ ድሬዳዋ መጥታችሁ ስላነጋገራችሁን ደስ ብሎናል›› የድሬዳዋ ከተማ ነዋሪዎች፤ ዘገባ በጌታቸው ሽፈራው ድሬዳዋ፡- ሰማያዊ ፓርቲ (ሰማያዊ) በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮችና በፓርቲው የትግል አቅጣጫ ዙሪያ ከድሬዳዋ ከተማ ነዋሪዎች ጋር የካቲት 16 ቀን 2006 ዓ.ም በከተማዋ ተገኝቶ ባደረገው ህዝባዊ ስብሰባ ላይ...
View Articleጠ/ሚ ኃ/ማርያምን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ሊከሰሱ ነው *ኢቴቪና ፌዴራል ፖሊስም ይከሰሳሉ
በኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በቅርቡ ከተላለፈው ‘‘ጅሃዳዊ ሃራካት’’ ዘጋቢ ፊልም ጋር በተያያዘ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃ/ማርያም ደሳለኝን ጨምሮ ከፍተኛ የሀገሪቱ የመንግስት ባለስልጣናት ላይ የወንጀልና የፍትሃብሔር ክስ ሊመሰረት ነው… ከመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት ባሻገር በኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት...
View Articleየወያኔ ትግሬዎች በጉንደት፤በጉራዕ፤በዶጋሊ፤….ጦርነቶች የሚዋሹት ውሸት ሲመረመር (ጌታቸው ረዳ )
ዋናው የውሸት ቀፎ የሆነው የ ‘ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ’ ድርጅት፤ በድርጅቱ ሁለተኛ ጉባኤ (1975) ያጸደቀው ውሳኔ አንዲህ ይላል “በአገራችን የሰሜን ጦርነቶች በዶጋሊ፤ጉንደት፤ጉራዕ… የተካሄዱ ጦረነቶችና ድሎች የኤርትራ ሕዝቦች እና የትግራይ ሕዝቦች ድል ነው… ሲል በ13ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ በእነ አምደጽዮን...
View Article