ሕዳር 13/2006 ዓ.ም የኢሕአግና የጋህነን ሰራዊት በወሰዱት ድንገተኛ ወታደራዊ ጥቃት የወያኔው 24ኛ ክፍለ ጦር ድባቅ...
የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባርና የጋምቤላ ሕዝብ ነፃነት ንቅናቄ ሰራዊት በጋራ ወታደራዊ ጥቃት ፈፀሙ የጋራ ትግል አስፈላጊ መሆኑን በፅኑ የሚያምኑት የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር /ኢሕአግ/ እና… የጋምቤላ ሕዝብ ነፃነት ንቅናቄ /ጋሕነን/ በሕዳር 13/2006 ዓ.ም በሁመራ ሉግዲ ከቀኑ 10፡00 ሰዓት እስከ...
View Articleተዋርደን አንቀርም!
ኢ/ር ይልቃል ጌትነት (የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር) ሳውዲ አረቢያ በዜጎቻችን ላይ እያደረሰች ያለውን ግፍና በደል በሰላማዊ ሰልፍ ለመቃወም ፓርቲያችን በወሰነው መሰረት ለሚመለከተው ክፍል አሳውቀን ነበር። መቼም ህዝባችን በጭቆና ውስጥ ስለኖረ በመብቱና በግዴታው መሀል ያለውን ድንበር በውል ካለመረዳቱ የተነሳ ሰልፉ...
View Articleየሳዑዲ ጉዳይ የዛሬ አዳዲስ መረጃዎች – በነብዩ ሲራክ (ጋዜጠኛ)
ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ከ40 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሃገራቸው ገብተዋል ይሉናል፤ የሳዑዲ ባለስልጣናት ደግሞ 28 ሺህ ኢትዮጵያውያንን ነው ወደ ሃገራቸው የላክነው ይላሉ። ዶ/ር ቴዎድሮስ 13 ሺህ ሰው ከየት ሸቅበው ነው?… ለማንኛውም ሳዑዲ አረቢያ የሚገኘው ጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ የሚሰጠንን አዳዲስ መረጃዎች...
View Articleኢቴቪ ጠፍቷል ያለውን የአኬልዳማ ዶክመንተሪ ፊልም ሙሉ ቅጂ አቀረበ
ከዳዊት ሰለሞን የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ አመራር የሆነው አንዷለም አራጌና የብሄራዊ ምክር ቤት አባል ናትናኤል መኮንን በሽብርተኝነት ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ከዋሉ በኋላ በወቅቱ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት አቶ መለስ ዜናዊ እነ አንዷለምን የያዝነው በቂ ማስረጃ ሰብስበን ነው ሲሉ… ከቆዩ በኌላ...
View Articleየባህርዳር ዩኒቨርሲቲ 3ኛ ዓመት ተማሪዎች ሲጮኹ ዋሉ፤ ዲኑ ተማሪዎቹን “በዩኒቨርሲቲው በቀን ሦስቴ እየበላችሁ ጠገባችሁ” አሉ
የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ 3ኛ ዓመት ተማሪዎች ሲጮኹ ዋሉ፤ ዲኑ ተማሪዎቹን “በዩኒቨርሲቲው በቀን ሦስቴ እየበላችሁ ጠገባችሁ” አሉ…. NOV 27,2013 በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ 3ኛ ዓመት ተማሪ የሆኑ ተማሪዎች ከውጤት አሰጣጥ ጋር ከዩኒቨርሲቲው አመራሮች ጋር በፈጠሩት አለመግባባት ሲጮኹ መዋላቸውን የዘ-ሐበሻ የባህርዳር...
View Articleበታላቁ ሩጫ ሕዝቡ በሳዑዲ ላይ ተቃውሞውን ሲያሰማ ነበር፤ ሕዝቡ “አዝኗል ሀገሬ” እያለ ዘፍኗል – ሪፖርተር
ሥራ አጥነት የስደት አበሳ ማብቂያው ቅርብ ላለመሆኑ ማስረጃ” በሚል ርዕስ ሪፖርተር ጋዜጣ ባስነበበው ዜና ትንታኔ “ታላቁ ሩጫ እሑድ ኅዳር 15 ቀን 2006 ዓ.ም. በጃንሜዳ ሲካሄድ ተሳታፊው ሁለት ስሜቶችን እኩል ለማስተናገድ ሲታገል ተስተውሏል… አንዴ የሐዘን ደግሞ ወዲያው የደስታ ስሜቱን ሲያስተጋባ ታይቷል፡ ብሏል...
View Articleዶክተር ሀይሉ የተቃዋሚዎችን ድክመት በድፍረት ተናገሩ
የዛሬዋ ኢትዮ ምህዳር ስለ ተቃዋሚዎች ውህደትና ህብረት ሰፊ ሀተታ ይዛ ወጥታለች፡፡ በተለይ ዶክተር ሀይሉ አራዕያ ስለ ተቃዋሚዎች ውህደት ያነሱት ሀሳብ ወቅታዊና አንገብጋቢ ሆኖ አግኝቸዋለሁ… ዶክተር ሀይሉ የተቃዋሚዎችን ድክመት በድፍረት ጽፈዋል፡፡ ዶክተሩ ተቃዋሚዎች ካልተዋሃዱ፣ ካልተባበሩ በስተቀር ምርጫ ሊያሸንፉና...
View Articleከሳዑዲ የተመለሱ 7000 በላይ ኢትዮጵያዊያ በአደገኛ ሁኔታ የመን ውስጥ…
በግሩም ተ/ሀይማኖት በባህር ተሻግረው በየመን በኩል ያንን እልህ አስጨራሽ በረሃና ፈተና አልፈው ወደ ሳዑዲ አረቢያ የገቡ ኢትዮጵያዊያን ከአበሀ፣ ከሚስ ምሽት፣ ናጂራንና አሲር… ከመሳሰሉት የመን ድንበር አቅራቢያ ያሉ የሳዑዲ ከተማዎች ላይ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያዊያን ወደ የመን እየገቡ ነው፡ ፡ ጅዳ ሄደው ወደ...
View Articleከሳኡዲአረቢያ በተመለሱ ዜጎች ላይ የሚፈፀመው በደል አገር ዉስጥም እንደቀጠለ መሆኑን የኢህአዴግ አባላት አጋለጡ
“ከተመላሾቹ መካከል የአክራሪ ፣የኦነግና የግንቦት 7 አባላቶች ስላሉ መዝግባችሁ በአይነ ቁራኛ ተከታተሉዋቸው’’ የመንግስት አመራር አካላት…. ዋሽንግተን ዲሲ፤ ህዳር 19/2006 (ቢቢኤን) ፦ሳኡዲ አረቢያ ህጋዊ የመኖርያ ፍቃድ የሌላቸውን ዜጎች ማስወጣትዋን ተክትሎ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውን ከእንግልትና...
View Articleይድረስ ለሳኡዲው ባለሃብት ሼክ መሃመድ ሁሴን አላሙዲ “ዝምታን” ለምን መረጡ ?
በአሁን ወቅት ባለው አንገብጋቢ እና አሰቃቂ በሆነው ጉዳይ ላይ ምላሽዎን ቢሰጡኝ ብዬ ይህችን አጭር ደብዳቤ ለእርስዎ እና እንዲሁም ለወኪሎችዎ እንዲደርስዎ በማለት ከልቤ ያለውን ሃሳብ ልጠይቅዎት ወደድኩኝ ፣… እኔን በውል የሚያውቁኝ ሰው አይደለሁም ተራ ሰው እና ሳገኝ የውስጤን የምሞነጫጭር የእስኪርቢቶ ጓደኛ ስሆን...
View Article‹‹ድኅረ ምርጫ 97 በኢትዮጵያ ያለው ዲሞክራሲያዊ ምህዳር ጠቧል›› አና ጐሜዝ፣ የአውሮፓ ኅብረት የፓርላማ አባል
ምርጫ 97ን ተከትሎ የአውሮፓ ኅብረትን የምርጫ ታዛቢ ቡድንን የመሩት አና ጐሜዝ ምርጫውን ተከትሎ በተፈጠረው ቀውስ በኢትዮጵያ መንግሥትና በቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ላይ የሰላ ትችትና ወቀሳ በመሰንዘር ይታወቃሉ… ከዘጠኝ ዓመታት ቆይታ በኋላ በ26ኛው የአፍሪካ፣ ካሪቢያን፣ ፓስፊክ እና የአውሮፓ ኅብረት...
View Articleመንግስት ነን ብላችሁ፤ አገር እያስተዳደራችሁ እንደሆነ ለምትቆጥሩ ግን ሞራል ለሌላችሁና ሀላፊነት ለማይሰማችሁ የሀገራችን...
ከመልካም ብሥራት ማርም ሲበዛ ይመራል ይላሉ አበው፡፡ ውሸታችሁ፤አስመሳይነታችሁ፤ ወሰን ያጣው በቀለኝነታችሁ፤ አቅመቢስነታችሁ፤ ዘረኝነታችሁ፤ ሙሰኝነታችሁ ኧረ ስንቱ የሚመራ ተቋም ሆኖ በእንቅስቃሴዎቹ ሁሉ ታሳቢና ተቀዳሚ የሚያደርገው የህዝብን ተጠቃሚነትና የሀገርን ልማት፤ እድገት፤ ብልፅግናና ሉዓላዊነት ነው…....
View Articleየወያኔ አገዛዝ በመልዕክተኞቹ በኩል ላቀረበው የ“እንደራደር” ጥያቄ ከግንቦት 7 የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ...
ወያኔ ኢትዮጵያ ዉስጥ የገነባዉ ሥርዓት በከፍተኛ ችግሮች የተወጠረ ነው። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ የመሪው ሞት በወያኔ መሀል ያስከተለው ቀውስ፤ የሕዝብ ሁለገብ ትግል ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጎለበት መሄድ የፈጠረበት ስጋት እና ምርጫ በደረሰ ቁጥር የሚደርስበት ጭንቀት መጨመር ተደማምረው ውጥረቱን ወደ ከፍተኛ ደረጃ...
View Articleየ“ሎሚ” መጽሄት አዘጋጅ ተከሠሰ
በዳዲሞስ ኢንተርቴይመንትና የፕሬስ ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማ በየሣምንቱ እየታተመ ለንባብ የሚቀርበው የ“ሎሚ” መጽሄት ዋና አዘጋጅ የሆነው ጋዜጠኛ ሠናይ አባተ ተከሰሰ፡፡ ጋዜጠኛ ሠናይ ሕዳር 17 ቀን 2006 ዓ.ም በማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ ቀርቦ ቃሉን እንዲሰጥ ከተደረገ በኋላ በዋስ ተለቋል… የሎሚ መጽሄት አዘጋጅ...
View Articleስጋት አለኝ(አንድነት)
ከኖርዌይ የሚመለሱትን ኢትዮጵያውያንን አስመልክቶ አንድነት ፓርቲ በቅርበት ይከታተል እንደነበር የፓርቲው የውጭ ጉዳይ ኃላፊ የተከበሩ አቶ ተመስገን ገለፁ… በተለይ አቶ ተመስገን የኖርዌይ መንግሥት ኢትዮጵያውያንን ስደተኞች ያለ ፍላጐታቸው ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ማድረጉ ከሰለጠነ መንግሥት የማይጠበቅ፤ኢትዮጵያና...
View ArticleWatch»ኢትዮጵያዉያን ትክክለኛ ባልሆነ መጠለያ እና በምግብ እጥረት እየተሰቃዩ መሆኑን ገለፀ ዓለማቀፉ የሰብዓዊ መብት...
የሳዉዲ አረብያ መንግስት፤ በሀገሪቱ የሚገኙ ህገ-ወጥ እስካሁን 110 ሺ የዉጭ ሀገር ዜጎችን ከሀገር ማባረሩን ገለፀ። የሳዉዲ መንግስት በህገ-ወጥ ያለመኖርያ ፈቃድ የሚኖሩትን ለማባረር ከወሰነበት ከጥቅምት 25 ጀምሮ እስካሁን 110,243 የዉጭ ሀገር ነዋሪዎችን ማስወጣቱን ገልጾአል… ባለፈዉ ወር መንግስት ህገ ወጥ...
View Articleመቐለ እንደገና በእሳት ጋጠሎ ጋየች! Abraha Desta
(ለህወሓት ደጋፊዎች ‘ተናጠች’ ልበለው ቃል ተሳሳተ ብላቹ ለመተቸት እንዲመቻቹ) ትናንት ማክሰኞ በትራንስፎርመር መቃጠል ምክንያት 70 ዎርክሾፖች በ06 ቀበሌ (ኢንዱስትሪ ዞን) በእሳት ቃጠሎ መውደማቸው ፅፌ ነበር.. ዛሬ ሮብ ሌሊት ደግሞ በዓዲ ሐቂ ገበያ የእሳት ቃጠሎ አደጋ ደርሶ ብዙ ንግድ ቤቶች ወድመዋል።...
View ArticlePublic meeting with Ginbot7 movement for Justice in Bergen Norway
Dear DCESON Members and Freedom lover Ethiopians! We happily inform you that our DCESON Bergen branch has organized a public meeting on December 14, 2013 with guests from Ginbot7 movement for Justice,...
View Articleሂዩማን ራይትስ ዋች ሳዑዲ ስላሉ ኢትዮጵያዊያን ሥጋቱን ገለፀ
የሳዑዲ አረቢያ መንግሥት የጀመረውን ፍልሰተኛ ሠራተኞችን በኃይል የማስወጣትን እርምጃ ተከትሎ እዚያ የቆዩ ኢትዮጵያዊያን ፍልሰተኛ ሠራተኞች የአካላዊ ጥቃት ተጋላጮች መሆናቸውንና አንዳንዶቹም መገደላቸውን… የመኢአድ ተሰብሳቢዎች ኢትዮጵያ ወደ ተመድ እንድትሄድ ጠየቁ ሂዩማን ራይትስ ዋች በሳዑዲ አረቢያ የመመለሻ ሠፈር...
View Article