South Sudan rivals in nightclub row
South Sudanese government representatives (foreground) and opposition representatives (back) attend peace talks on the fighting in South Sudan, on January 13, 2014 in Addis Ababa (AFP Photo/Carl de...
View Articleይህን አንብባችሁ ዝም አትበሉ ይህን መልዕክት ለሌላው በማስተላለፍ ተባበሩ:: !
ይህን አንብባችሁ ዝም አትበሉ ይህን መልዕክት ለሌላው በማስተላለፍ ተባበሩ ! 3ኛ ወንጀል ችሎት በእኔ ላይ ፍርድ ሲሰጥ የተሰማኝን ሃዘንና ባዶነት የትኛውም ኢትዮጵያዊ ድጋሚ እንዲሰማው አልሻም ::በፈጣሪ እርዳታ ከእድሜም ልክ በላይ ምት ቢፈርዱብኝም ለምቀበል ተዘጋጅቼ ነበር …. ይሁንና ይኼን ያህል የሚያስፈርድ...
View ArticleEmerging Political differences between Oromo Organisations
1. OLF that is led by Ato Daud Ibsa The spokes-person for this group, more or less, repeated the long standing political stance of the OLF that the organisation’s objective is for the ‘freedom’ of...
View Articleየአፍሪካው ልዑል የተሰኘውን መጽኃፍ በሬዲዩ ፋና መተረኩ ተቃውሞ ገጠመው
ኢሳት ዜና :- በፋና ብሮድካስት ኮርፖሬት በመተረክ ላይ ባለው በታጋይ መዝሙር ፈንቴ ተርጓሚኒት በአቶ ዳንኤል ግዛው ጸኃፊነት የቀረበው መጽሀፍ በአማራ ህዝብ ላይ ጥላቻ እንዲፈጠር እያደረገ ነው በማለት የብአዴን አባላት ተቃውመውታል… አባላቱ በብር ሸለቆ በመካሄድ ላይ ባለው ስልጠና ላይ እንደተናገሩት ሬዲዩ...
View Articleየህወሃት ኤፈርት ባለስልጣኖች ወደ ውጪ ሀገር በመሄድ የንግድ ድርጅት በግለሰብ ደረጃ እየገዙ ነው ተባለ
(አባይ ሚዲያ) የኢትዮጵያ መንግስት የሆነው ህወሃት በሀገራችን ሰላምና ፍትህ፣ ልማትና እድገት እየመጣ ነው እያለ የተረጋጋ መሆኑን በማስመሰል በየጊዜው ይናገራል። ነገርግን የሀገሪቱን ገንዘብ በተዘዋዋሪ በውጪ በሚኖሩ የስርአቱ አግልጋዮች ስም የቦታና የንግድ ግዢ በውጪ ሀገር የማድረግ ስራ በሰፊው እየተፋፈመ መሆኑን...
View Articleመለስ ያጠፏቸው የፓርቲው ሰዎች (እየሩሳሌም አርአያ)
በ1984 አ.ም አቶ መለስ ዜናዊ የተወሰኑ የፓርቲውን ቁልፍ ሰዎች ሰብስበው አጠር ያለች ቀጭን ትእዛዝ አስተላለፉ ። እንዲህ ሲሉ “ጓሃፍ ጽረጉለይ” “እነዚህን ቆሻሾች አስወግዱልኝ” ነበር ያሉት ። በእርግጥም (“ቆሻሻ“)የሚለው ትርጉም አይገልጸውም … ጓሃፍ ለማየት የምትጠየፈውን አስቀያሚ ቆሻሻ አይነት ሃሳብ ነበር...
View ArticleSouth Sudan Rebels Seize Oil-Rich State’s Capital Amid Talks
By William Davison (Bloomberg News) South Sudanese rebels said they captured Malakal, the capital of oil-rich Upper Nile state, as talks aimed at securing a cease-fire in the nation’s four-week-old...
View Articleየአንድነት ፓርቲ የመጪው ጊዜ ፈተና – ከፋሲል የኔዓለም (ጋዜጠኛ)
የግል አስተያየት “አዲሱ” የአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ግዛቸው ሺፈራው ከሪፖርተር ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ስለመጪው የፖለቲካ እርምጃቸው እንዲህ ይላሉ ፦ ከኢሕአዴግ ጋር ገንቢ ግንኙነት (Constructive Engagement) እንዲኖረን እፈልጋለሁ… ኢትዮጵያ ውስጥ የጥላቻ ፖለቲካ ማብቃት...
View Articleመንግሰትና ምስኪን ህዝብ
ዲታ መንግሰትና ምስኪን ህዝብ (ግርማ ሠይፉ ማሩ) ግርማ ሠይፉ ማሩ የ“አባት ቤት ሲዘረፍ አብረህ ዝረፍ” የሚባል አባባል አለ፡፡ ይህን አባባል ሰረዳው ዘራፊዎችን ማስቆም ካልቻልክ በዘረፋወ በመሳተፍ የድርሻህን ማንሳት ችግር የለውም የሚል እንደምታ እንዳለው ነው… ከዚህ በመነሳት ይመስለኛል በአብዛኛው...
View Articleየአንድነት ከፍተኛ አመራሮች ከአውሮፓ ህብረት ከፍተኛ አመራሮች ጋር ተወያዩ
ዝርዝር ዘገባ ———– የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ለአንድነት ፓርቲ ባቀረበው ጥሪ መሰረት የፓርቲው ስራ አስፈፃሚዎችና ከ22 ከሚበልጡ የህብረቱ ሀገራት ከፍተኛ ዲፕሎማቶች ሰፊ ውይይት ማድረጋቸውን የአንድነት ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት ክፍል አስታወቀ.. የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት ክፍል ኃላፊ አቶ ሀብታሙ አያሌው ለፍኖተነፃነት...
View ArticleIPI and partners call for immediate release of five imprisoned journalists
IPI is urging Ethiopian Prime Minister Hailemariam Desalegn, pictured here in October 2013, to release imprisoned journalists and to reform the country’s anti-terrorism law. Tiksa Negeri/Reuters…...
View ArticleHealth: የብልት መጠናቸው አነስተኛ ለሆኑ ወንዶች 8 አማራጭ ህክምናዎች
ከማስረሻ አህመድ ከአኗኗራችን፣ ከአመጋገባችን፣ ከአካባቢያችን እንዲሁም በሌሎች አያሌ ምክንያቶች የጤና እክል ይገጥመናል፡፡ እነዚህን እክሎች ደግሞ ለማስወገድ ወደየህክምና ማዕከሎች ጎራ ማለትና ህክምና ማግኘት የተለመደ ነው፡፡ ይሁን አንዳንድ የጤና እክሎችን አሣልፎ ለዶክተሮች መንገር እንዲሁም ማማከር በሀፍረት...
View Articleፕ/ር በየነ “የአካኪ ዘራፍ ትግል አክሳሪ ነው፤ የስሜት ፖለቲካ ያብቃ” አሉ
(http://www.goolgule.com/) “ከኤርትራ ጋር መስማማት አግባብ ነው፤ ግን ፍርሃቻ አለኝ” “የአካኪ ዘራፍ ፖለቲካና ከስሜት ያልጸዳ የፖለቲካ ትግል መሪውንም ሆነ አምኖ የሚመራውን ህዝብ ለድል” እንደማያበቃ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ገለጹ። ከኤርትራ ጋር ስምምነት ቢደረግ መልካም መሆኑን፣ ነገር ግን...
View Articleአርሶ አደሩን እንደፈለገ ብናደርገው በኢህአዴግ ላይ አይነሳም ሲሉ አቶ በረከት ተናገሩ
ኢሳት ዜና :- የጠ/ሚ ሃይለማርያም ደሳለኝ አማካሪ የሆኑት አቶ በረከት ስምኦን ለመንግስት ሚኒስትሮችና ለከፍተኛ የኢህአዴግ አመራሮች በተዘጋጀው የምርጫ ውይይትና ግምገማ ላይ ባቀረቡት ንግግር ላይ እንደገለጹት አርሶ አደሩ እስካሁን በተሰረላት ስራ በመርካቱ ” መንግስት ሰላማዊ ሰልፍ ውጣ ቢለው ይወጣል….፣ መንግስት...
View Article“ወሬ አይደለም፤ አገር ቤት አንገባለን” ሌንጮ ለታ
Golgul/ጎልጉል: የድረገጽ ጋዜጣ “ወሬ አይደለም፤ አገር ቤት አንገባለን” ሌንጮ ለታ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፤ “መረጃ የለኝም” የኦሮሞ ነጻ አውጪ ግንባር ከፍተኛ አመራርና ጸሐፊ የነበሩት አቶ ሌንጮ ለታ አዲስ ያቋቋሙትን ድርጅት ይዘው አዲስ አበባ እንደሚገቡ አስረግጠው ተናገሩ። አቶ ሌንጮ ድርጅታቸው ኢትዮጵያ ገብቶ...
View Articleስደተኞችን እንደ መንግስት “የገቢ ርዕስ” ከማየት አባዜ ባሻገር (ከሙሼ ሰሙ)
በመጀመርያዎቹ ሃያኛው መቶ ክፍለ ዘመን ማብቂያ ላይ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብቶችን አስመልክቶ ባረቀቀው ደንብ አንቀጽ 18 ላይ ስደተኞችን ወይም መጤዎችን ስለማፈናቀል ድንጋጌ አውጥቶ ነበር.. ድንጋጌው እንደሚያትተው ከሆነ መጠነ ሰፊ በሆነ ደረጃ፣ ያለማመዛዘን፣ ልዩነት ሳያደርግ ሃይል በታከለበት...
View Articleየመረጃና የሃሳብ ነፃነትን ለጋራ ጥቅም እናውለው!
ሀገሪቱ እየገነባች ያለው ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት የፈጣን ልማት ባለቤት አላደረጋትም። ባለፉት ሺ ዓመታት በኢትዮጵያ ያልነበረ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት እንድንጀምርና በጋራ እንድናሳድግ እድል አልፈጠረም። ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ከመለያየትና ከፀረ እኩልነት አስተሳሰብ ወጥተው መከባበር፣ መደጋገፍና በልዩነት ውስጥ...
View Article“ነፃነታችንን መልሱልን!?” ከተመስገን ደሳለኝ
የኢህአዴግ መራሹ መንግስት ‹መዝገበ ቃላት› ለነፃነት የሚሰጠው ትርጓሜ ‹አራምደዋለሁ› ከሚለው ግራ-ዘመሙ አብዮታዊ ዲሞክራሲ ብያኔ አንፃር የሚተነተን በመሆኑ፣ የየትኛውም ተቋም ነፃ ሆኖ የመንቀሳቀስ መብት ላይ ረዣዥም እጆቹን ደጋግሞ እየጫነ ሲጨፈልቅና ሲያስጨፈልቅ ለመኖሩ በርካታ ማሳዎችን ማቅረብ ይቻላል… ይሁንና...
View Articleበደምና በአጥንት መስዋዕትነት ተከብሮ የቆየ የሃገራችንን ዳር ድንበር ለባዕድ አሳልፈን አንሰጥም!
By BERHANE ASSEBE ሀገራችን ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ሃብቷ የታደለች ፣መልካም የአየር ፀባይ ያላት፣ህዝቦቿ የራሳችን አኩሪባህልና ወግያለን፣የራሳችን መልካም መልክዓ ምድራዊና አሰፋፈር ያለን በጋራ ተሳስረን አብረን የኖርንባትና የምንኖርባት በየትኛውም ዘመን ሉአላዊነቷ ያልተደፈረ ለአፍሪካ ተምሳሌት የሆነች ሀገር...
View Article