በአዲስ አበባ የቅርብ ጊዜ የጅምላ መቃብር ተገኘ
ነገሩ የተከሰተው አርብ እና ቅዳሜ እለት ነው ከስድት ኪሎ ወደ ፈረንሳይ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው የጃንሜዳ ጦር ካምፕ(በቀድሞ ስሙ ሦስተኛ ሻለቃ) ግቢ ውስጥ በትንሹ ወደ 6 የሚጠጉ አስከሬኖች በብርድልብስ እንደተጠቀለሉ ተገኝተዋል! አስከሬኖቹ ሊገኙ የቻሉት ለመንገድ ስራ የጦር ካምፑ ግቢ አጥር ወደ ውስጥ...
View Articleበጀግኖች አባቶቻችን ደም የተቦካው ሉአላዊ ግዛታችን ላይ የሚደረገውን ስውር ሴራ ያለማወላወል በፅናት እንታገለዋለን፡፡...
ታኅሣሥ 20 ቀን 2006 ዓ.ም. (December 30, 2013)የኢትዮጵያንና የሱዳንን ድንበር የማካለሉ ሥራ ከመስከረም 29 ቀን 2002 ዓ.ም. (October 9, 2009) ጀምሮ እየተከናወነ እንደሆነ፣ በእንግሊዘኛ ቋንቋ የሚታተመው ዕለታዊ የሱዳን ጋዜጣ ሱዳን ትሪቢውን (Sudan Tribune) በመስከረም 8 ቀን...
View Articleበተቀነባበረ የመብራት ሀይል ሙስና ኢትዮጵያ ከ500 ሚሊዮን ብር በላይ እንድታጣ ተደረገ
በኢትዮጵያ ኤለክትሪክ ሀይል ኮርፖሬሽን ውስጥ በታየው ከፍተኛ የሙስና ወንጀል አገሪቱ ግማሽ ቢሊዮን የሚጠጋ ገንዘብ አጥታለች። ይህንን የሙስና አሰራር የተቃወሙት ስራ አስኪአጁ አቶ ምህረት ደበበ በመጨረሻ ከስልጣናቸው ተነስተዋል… የህወሃቱ ነባር ታጋይ፣ የደህንነት ምክትል ሃላፊ ፣ በአሁኑ ጊዜ በም/ል ጠቅላይ ሚኒስትር...
View Articleበ”ዲሞክራሲና ሁለንተናዊ ልማት በኢትዮጵያ”ና በሁለት ተጨማሪ መጽሀፎች ላይ የቀረበ አጭር አስተያየት
ፋሲል የኔዓለም በፖለቲካው ዓለም ጉልህ ስፍራ ያላቸው ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ “ዲሞክራሲና ሁለንተናዊ ልማት በኢትዮጵያ” በሚል ርዕስ የጻፉትን አዲስ መጽሃፍ ያነበብኩት ዘግይቼ ነው ፤ ለመዘግየቴ ሶስት መሰራታዊ ምክንያቶች ነበሩኝ፣… አንዱና ዋናው ዶ/ሩ በተለያዩ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን አመለካከት...
View Articleሰበር ዜና፡ ፌዴሬሽን ምክር ቤት በአቶ መላኩ ፈንታ ጉዳይ ላይ ውሳኔ አስተላለፈ
አቶ መላኩ የሞገቱበት የአዋጅ አንቀጽ እንዲስተካከል ተወሰነ ሰበር ዜና፡ ፌዴሬሽን ምክር ቤት በአቶ መላኩ ፈንታ ጉዳይ ላይ ውሳኔ አስተላለፈ በሙስና ወንጀል የተከሰሱት አቶ መላኩ ፈንታን ክስ መመልከት ያለበትን ፍርድ ቤት በሚመለከት ዛሬ የተወያየው የፌዴሬሽን ምክር ቤት ክሱ መታየት ያለበት በጠቅላይ ፍርድ ቤት መሆኑን...
View ArticleTens of thousands of African migrants protest in central Tel Aviv
You go to the Interior Ministry to get a visa, there are long lines, in the end you don’t get a visa. You’re on the street, they catch you without a visa – you go to jail.’.. Haartez:-Tens of thousands...
View Articleየደቡብ ሱዳን አዙሪት… …ከሪፍረንደም ወደ ደም!
የደቡብ ሱዳን አዙሪት… …ከሪፍረንደም ወደ ደም! “እኔ ደቡብ ሱዳንን ነፃ አወጣት ዘንድ የተመረጥኩ የኑዌሮች ልጅ ነኝ… ተከተሉኝ ወደ ነፃነት እንሂድ!” በስተመጨረሻም ሱዳናውያን ከዘመናት የእርስ በርስ ጦርነትና የጎሳ ግጭት ትርፍ እንደሌለ ገባቸው… ከጠመንጃ የተሻለ አማራጭ ለመውሰድ ፈቃዳቸው ሆነ፡፡ ናሽናል...
View Articleየህወሓት ስራ እስፈጻሚ ኣካል ዉስጣዊ ኣጀንዳቸው በተመለከተ በመቀሌ ከተማ ያደረጉት ስብሰባ ካለ መግባባት ተበተነ፣
ህ.ወ.ሓ.ት ክፍተኛ የስራ ኣስፈጻሚ ኣካላት ሁነው በተለያየ የሃላፍነት ቦታ የሚገኙ የስርኣቱ ባለስልጣናት፤ በ ታህሳስ 8 2006 ዓ/ም በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ ባካሄዱት ምስጣራዊ ስብሰባና በተነሳው ኣጀንዳ መስማማት ላይ ሳይደርሱ፤ ተበታትነው እንደወጡ ከዉስጥ ኣዋቂዎች የደረሰን መረጃ ኣመለከተ.. መረጃው ኣክሎ...
View Articleእስር ላይ የሚገኘው አንዷለም አራጌ አዲሱን የአንድነት አመራር «ሕዝቡን ለመብቱ እንዲታገል አንቁት» አላቸው፤
የ2005 ዓ.ም የዓመቱ ምርጥ ሰው ሽልማትን ያገኘውና በእድሜ ልክ እስራት በገዢው መንግስት ተበይኖበት ቃሊቲ የሚገኘው አንዷለም አራጌ ትላንትና ጠዋት ሊጠይቁት የሄዱትን አዳዲሶቹን የአንድነት ፓርቲ አመራሮች «ሕዝቡን ለመብቱ እንዲታገል አንቁት፤.. ሕዝቡ መብቱን አውቆ ለመብቱ እንዲነሳ በማንቃት ለውጥ ለማምጣት...
View Articleኬሳ ኬሳ አዱሬን ቢነሳ…(ውስጥ ውስጡን ድመትም ነብር ናት) ክፍል 1( በቶሎሳ በቀለ)
ይድረስ ታሪክ ለመታንሻፈፉ እና በብሄር ለማጋጨረት ለምትጠሩ ሁሉ አባቴ አንድ ነገር ሳይጥማቸው ሲቀር ‹‹ኪሳ ኬሳ አዱሬን ቢኒሳ..›› ይላሉ፡፡ ‹‹ውስጥ ውስጡን ድመትም ነብር ናት..›› ማለት ነው፡፡ ይህ የኦሮሞን አባባል የተጠቀምኩት የኦሮሞ ልጆች ላይ ነብር መስለው ድመት የሆኑ የተገላበጠ ገመና ያላቸው እንደ እባብ...
View Articleተወደደም ተጠላ የኢትዮጵያ ዕጣ ፋንታ በኦሮሞና በአማራው እጅ መሆኑ መዘንጋት የለበትም፡፡
በአንድ ወቅት የወያኔ ፈጣሪ ስብሃት ነጋ የለውን ብንመለከት የአክሱም ስርወ መንግስት አጋሜውን፣ ተንቤኑንና እንደርታውን አይመለከተውም ብሎ ለቪኦኤ መግለጫ ሲሰጥ አይመለከታቸውም የተባሉት ትግራውያን እንዴት ብለው ሲቃወሙ አልሰማናቸውም… በኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ወቅት ደግሞ ያ የወያኔ ማፈሪያ መለስ ዜናዊ የአክሱም...
View Articleኢትዮጵያ ለምን ኋላ ቀረች?
(ግርማ ሞገስ)ኢትዮጵያ ከውጭ ወረራ ረጅም የነፃነት ዘመን እንዳላት የአገር ተወላጅ እና የውጭ አገር የታሪክ ተመራማሪዎች ያረጋግጣሉ። ይሁን እንጂ በስልጣኔ ግን ብዙም እንዳልገፋች ይኸው ዛሬ የእኛም ትውልድ ሳይቀር የሚያየው ሃቅ ነው… ይኽ እንዴት ሊሆን ቻለ? ረጅሙን የነፃነት ዘመን በስልጣኔ ወደፊት ለመራመድ ለምን...
View Articleየሬሳው ስንብት (ነብዩ ሲራክ)
እጣ ፈንታ …. ዘመኑ በፈቀደው የአረብ ሃገር ስደትን በኮንትራት ስራ የሳውዲን ምድረ በዳ የባለ ጸጎች ሃገር የረገጠከው ራስክን ደግፈህ ፣ ወላጅ ቤተሰብ፣ ዘመድ አዝማድ ወገኖችህን ለመደገፍ ነበር ። በሳውዲ ቆይታህ በትዕግስት ስታልፍ ያስብከውን ሁሉ ባይሳካም ጋብቻ መስርተህ ሌላዋን የኮንትራት ሰራተኛ ስደተኛ እህትክን...
View Articleጋዜጠኛ ተመስገን ደሣለኝ እና የኢትዮጵያ ምህዳር ጋዜጣ አዘጋጆች ለውሣኔ ተቀጠሩ
በህገመንግስቱ ላይ ህዝብን ለአመጽ በማነሳሳት፣ የህዝብን ሃሳብ በማናወጥ እና “ጨፍጫፊ” በማለት የመንግስትን መልካም ስሙን በማጥፋት የተከሰሰው የፍትህ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ፤ በመከላከያ ማስረጃነት ያቀረበው የቢቢሲ ዶክመንተሪ ፊልም፣ የቢቢሲ ስለመሆኑ ማረጋገጫ እንዲያቀርብ ሲል ፍ/ቤቱ ጉዳዩን...
View Articleየባለሥልጣናት ሃብት ተመዝግቦ አያልቅም እንዴ?
የሃብታቸው መጠን ይፋ የሚደረገው ከስልጣን ሲወርዱ ይሆን? (ያመለጡን አሉ!) በሃብት ምዝገባው ላይ የትዳር አጋርም ሊካተት ይገባል (መነጣጠቅ ተጀምሯላ!) “Grand corruption” አለ የሚባለው ገንዘብ ሚኒስቴር ሲዘረፍ ነው እንዴ? የእነቴሌ “የእንኳን አደረሳችሁ” መልዕክት “ፅድቁ ቀርቶብኝ–” ያሰኛል!…....
View Articleየአሰብ ጉዳይ:- “ጦርነት ፈርተን ግን ሀገራችንን አሳልፈን አንሰጥም”
ከአብርሃ ደስታ ገና በጠዋቱ “ዓሰብን ማስመለስ አለብን የምትለው እንዴት ነው? ወደ አላስፈላጊ ጦርነትና ደም ማፋሰስ ልታስገቡን ፈለጋቹ?” የሚል አስተያየት አዘል ጥያቄ አገኘሁ። መጀመርያ ወደ ጭንቅላታችን መምጣት ያለበት ጉዳይ ‘የዓሰብ ወደብ የማነው?’ የሚል ነው… ዓሰብ የኢትዮጵያ ልአላዊ ግዛት (ንብረት)...
View Articleአብዛኞቹ በሰሜን አሜሪካ የሰፈሩ በተለይም ከባሌ የመጡ የኦነግ ደጋፊዎች በተጭበረበረ ዶክመንት በመሆኑ ምርመራ እንዲካሄድ...
ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች በተለይም ከባሌና ከአርሲ ወደ ሰሜን አሜሪካ የገቡ ኦሮሞ ስደተኞች በተጭበረበር ዶክመንቶች እድሜን በመቀነስና እንዲሁም የውሸት ልጅ ወይም አባት በመሆን አጭበርብረው መግባታቸው ሚታወቅ ነው…. ይህንን fraud ለስቴት ዲፓርትመንትና ለተገቢው የስቴት የመንግስት አካላቶች በማሳወቅ ይህንን...
View Articleአቶ ያረጋል አይሸሹምና ሌሎች ተከሳሾች ጽኑ እስራትና የገንዘብ ቅጣት ተፈረደባቸው
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፕሬዚዳንት በነበሩት አቶ ያረጋል አይሸሹምና አብረዋቸው ተከሰው የነበሩ አምስት ተከሳሾች፣ ከስድስት እስከ 15 ዓመታት የሚደርስ ጽኑ እስራትና ከ20 ሺሕ ብር እስከ 60 ሺሕ ብር የሚደርስ የገንዘብ ቅጣት ጥር 2 ቀን 2006 ዓ.ም. ተፈረደባቸው… በመንግሥት ጥቅም ላይ ከፍተኛ ጉዳት በማድረስ...
View Article‹‹ኢትዮጵያ ውስጥ የጥላቻ ፖለቲካ ማብቃት አለበት››
ኢንጂነር ግዛቸው ሺፈራው፣ የአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር የምርጫ 97ን ቀውስ ተከትሎ ወደ እስር ቤት ከገቡት የቀድሞዎቹ የቅንጅት ለአንድነትና ለዲሞክራሲ (ቅንጅት) አመራሮች መካከል አንዱ የነበሩት ኢንጂነር ግዛቸው ሺፈራው፣ በቅርቡ የአንድነት ለፍትሕና ለዲሞክራሲ ፓርቲ ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠዋል፡፡ ስለአዲሱ...
View Articleሻምበል ጉታ ዲንቃ፤ ጊዜውን ጠብቆ ይነጋል
በአሁኑ ጊዜ ወያኔ ሰውን እያፈረሰ፣ ማህበረሰብን እያፈረሰ ሰማይ-ጠቀስ ሕንጻዎችን በሚሠራበት ጊዜ፣ ከትናንት ወዲያ የሰዎችን ቤቶች አፍርሶ ትናንት የመኪና መንገድ ከሠራ በኋላ ዛሬ መንገዱን አፍርሶ የባቡር መንገድ እየተሠራ አዲስ አበባ በትራፊክ መጨናነቅ መኪና መንዳት አደገኛ በሆነበት ጊዜ፣… (ፕ/ር መስፍን ወልደ...
View Article